KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴የሀብታሙ ልጅ ጎዳና ተገኘ እውነታው ታወቀ|Kumneger ቁም ነገር/ዱካ ሾው/ duka show@Dukashow33yneser ayne /የንስር አይን
33:09
ባለሀብቱ ያልተጠበቀ ጉድ ዘረገፉት!! በሰርጀሪ ይወገዳል አታስቡ!!
35:43
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
How Strong Is Tape?
00:24
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ታማኝ አገኘን ብለን ሳንጨርስ ... | መፈተኑን ሲያውቅ አይንሽን ለአፈር !! | ንጉስ ሚድያ
Рет қаралды 51,627
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Күн бұрын
Пікірлер: 358
@DubaiUae-yp9ou
4 ай бұрын
በጣም አስተዋለይ ልዮ ወንድ ነህ❤❤❤
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
4 ай бұрын
ልጁ በጣም ትግሥተኛ ነው ወንድልጅ በዚልክ አይፈተንም
@Natanmamo.youtube
4 ай бұрын
ንጉሥ ጅግናው የ እውነት ጠበቃ ሁሌም ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ነው የምታስተምረን 10000ሺ ይገባካል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zewdituadmasu6038
4 ай бұрын
ተባረክ አቶ አክሊሉ ያመቱ ምርጥ ባል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@nanatefera6610
4 ай бұрын
የሚገርም አስተሳሰብ ያለዉ ባል ሁሉንም አሟልቶ የሰጠዉ በመልካምነትና በይቅርታየሚያምን ምርጥ ሰዉ
@DASOMadamo
4 ай бұрын
Like inda in bale😢😢😢😢😢😢😢
@Bunogudeta
3 ай бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነህ:: እንዲህ አይነት ሰው ማግኜት በጣም መታደል ነው:: እውነትም ለብዙ ትዳሮች መድሃኒት ነህ:: እሷም ላይ አትፍረድባት ብዙ ተኩላዎች ስላሉ ፈርታ ነውና ይቅር በላት:: ተባረኩ::
@almashow3207
4 ай бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እርጅም እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ
@yemisrachtesema312
4 ай бұрын
ዋው መታመን ለራስ ነው ደስ ይላል
@jamilaatta823
4 ай бұрын
መሻአላህ እንደዚህ አይነት ሰዉ በዚህ ዘመን በመግኛቱ ደሰ አለኝ 🎉❤❤❤❤❤
@AsqualKahsay-wl3hl
3 ай бұрын
የእውነት በጣም ደግ ባል……… ዕድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
@yohannesdereibe9954
3 ай бұрын
አክሊሉ ብርክ በል አንተን የወለደቺ እናት ማሕፀኗ ብርክ ይበል፡፡
@tamanechtafese2694
4 ай бұрын
ምን አይነት ደግ ሰው በጌታ ጀግና ነው እንደዚ አይነት ሰው በዚህ ዘመን በመገኘቱ ደስ አለኝ 🎉❤
@HdhH-x2y
4 ай бұрын
ዋው ባልዮው ደስሲል እዲህያለታማኚ ባልሲገኛን ጀግና🎉🎉🎉
@HussenSeyed
3 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ምርጥ አፍቃሪ ታማኝ ወንድ ጀግና ትግስተኛ በሀሰብ የምታምን ነህ
@ElisabatKufabo
4 ай бұрын
ዋው የምገርም አንተኛ ነህ አኬ እግዚአብሔርን የምፈራ ለትደሩ ተማኝ አፍቀር ዋው በእዉነት ተባረክ
@konjitwoldesenbet1465
3 ай бұрын
መሸለም አለበት ይህ ሰው🎉🎉 ተባረክ በብዙ
@millimilli-cq5dh
4 ай бұрын
ዕድለኛ ሴት ነሽ
@tigstysak3333
3 ай бұрын
ያመቱ ምርጥወንድ🙏 እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@የአለምጌታአላህ
3 ай бұрын
ባያበዛስ??
@አስኪዩቱብ
4 ай бұрын
ወይ ጉድ በቃ ፈተናው ከለፈ በኃላ ባትመጣ መልካም ነበር
@kaalpww1345
4 ай бұрын
የምርጦች ምርጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@molofanta6195
4 ай бұрын
ክብር ያላት ቅን ሰው በጣም አመሰግናለው ጥሩ ዝምድና እንዲኖራቸው እመኛለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አንተም ይቅርታን ተቀብላ ይቅርታ ነገረችህ ፃድቅ ያሳደጉህ ምን አይነት ወላጆች ናቸው
@eyerusalemworku4928
3 ай бұрын
እጅግ መልካም ሰው ነው ጥሩ አረአያ የሚሆን ነው በዚህ ደረጃ ላይ መድረስ ድንቅ ነው እግዚዓብሄር ዓምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
@ועח
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፍቅር በጣም ከባድ ነው ስለተረዳካት ፈጣሪ ይረዳህ 🙏🇪🇷
@Hayat-v5h
4 ай бұрын
የእዉነት የዘመኑ ጀግና አብሶም ለወንድ ልጂ ትልቅ ፈተና ነዉ በዚህ መልክ መፈተን ማለፍ አይታሰብም ነበር እንደዚህ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን
@ZabibaHassan-h2u
4 ай бұрын
ምሪጥ ባለቤት ተግኝ የዘመናቹን ጁግና ፩❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ApostleTeddyTsegay
4 ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ተጣልተዉ እንዳይቀሩ ሁለ ሉም ወንድ እንደሱ ታማኝ ቢሆን እ ላለሁ
@Fullnessperson
4 ай бұрын
ጋዘጤኛዉ እራሷን እንድትከታተላት እና ታማኝነቷን እንድታሳየን በርታ ፡፡
@wondimagegndesalegn-m7r
4 ай бұрын
Awo
@wondimagegndesalegn-m7r
4 ай бұрын
Awo mefeten alebat
@DASOMadamo
4 ай бұрын
Awu yekattalte.irso balge selahnch esune iyefatnche naw
@ተስፋዩቱዩብ
3 ай бұрын
ትክክል👌👍
@MuluAbiro
3 ай бұрын
ደግነ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️
@AlemneshKassa-r9l
4 ай бұрын
በጣም ጀግና ወንድ ነህ አምላክ ይባርክህ ትዳር እንዲህ ነው።
@talarace5084
3 ай бұрын
በእውነት እንዲዚህ አይነት ሰው ማግኘት እደለኛ ነች
@Dxbdxa-f1d
4 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ አብዛልን ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@endaleGudeta
3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዝአብሔር ይባርክህ ይኸን ባህርይህን አትቀይር ሥራህም የተቃና ይሁንልህ አቦ።
@bmm3152
4 ай бұрын
መሸ አለህ ጀግና ዉንድ ነዉ❤❤❤❤❤ እሱወን ግን በደብ ተከተተሉወት ለራሱወ ተመኝ አይደለችም
@vipmb6020
3 ай бұрын
ተባረክ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
4 ай бұрын
ምንድነው ስጦታው እኛም እንየው ሰለዚህ ታማኝ ባል የተዘጋጀውን የምትሉ ላይክ
@alkidan16
4 ай бұрын
ስጦታዉ ቤት ነዉ
@צומהזרו
4 ай бұрын
ፍቅረኛው በጣም ባለጌ ነች😢 ለሚወድሽ ወንድ መፈተን አያስፈልግ ባለጌ ነሽ አንተ በጣም ታማኝ ነህ 😮ይቅርታ አድርግላት እና አብራችሁ ሁኑ❤❤
@TerezaBoshe
4 ай бұрын
ተባረክ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ❤️❤️🙏🙏
@AmeleAmele-dd9cb
3 ай бұрын
ሁሉም ወንድ እንዳንተ ታማኝ በሆነ አንተ ግን ወንድሜ እግዚያብሔር ይባርክህ
@getachewtadesse4871
3 ай бұрын
ምስኪንምስት ነች ያረገችውም በክፋት አይደለም ባልም ምርጥ ነው
@genimulat9858
4 ай бұрын
👏👏👏👏👌👌👌የሚገርም አፍቃሪ ነው የተዘጋጀለትን ስጦታ ስትሰጠው ብናይ ደስ ይለናል
@MignoteFikre
4 ай бұрын
ምርጥ ባል ነህ ግን ሰው ነህ ነገር ግን ሰሰቷ ነህ ሞያህን በተግባር አሳየህን❤❤❤❤❤
@rezeneberhe818
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቸሁ ይባርኸ እውነት ኣንተ ጨዋ ወላጆች ያሳደጉህ ምረጥ ባል ነህ
@santayehusantalayehu
4 ай бұрын
መጀመሪያዉኑ ይህ እንደሚመጣ መጀመሪያም ተናግሬአለሁ ወደፊትም ያሰጋል የጠራሀዉ ስም ይጠብቅህ ጸልይ
@JdjdjjNsnsn
4 ай бұрын
ባልየዉ ታማኝ ነዉ ወላሂ
@ሙኩሕኤርትራዊ
4 ай бұрын
እኔም እንደሱ ነኝ ብታገቢኝ
@zuzuzuzu9183
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@fatimaወሎn-c2h
2 ай бұрын
@@ሙኩሕኤርትራዊአግቢዉ😅😅
@fatimaወሎn-c2h
2 ай бұрын
ያብዛልን
@AmeleWork-w1b
4 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ታማኝ በመሆኑ እና እንዳንተ አይነት ያብዛልን ወድማችን ንጉስ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ
@selamawitguta4727
4 ай бұрын
95% ሰዎች ወንዶች ወይም ሴቶች ለትዳራቸው የታመኑ ስለሆኑ መፈተኑ አይግረምህ ወንድሜ አክሊሉ ♥️♥️🙏🙏🎉🎉🍾🥂
@astekastek1000
4 ай бұрын
ኡፍፍ ባልዬዉ ሚገርም አስተዋይ ልባም ታማኝ የዘመናችን ልዩ ወንድ ነዉ መፈተኖ ልክ ባይሆንም ግን ስራህ ደሞ ያስጠርጥራል አትፍረድባት ወንድሜ ተከባከቢዉ ተረጂዉ እድለኛ ነሽ በዚህ ዘመን እንድ አይነት ወንድ አይገኝም በስማም መሽለም አለበት በናታቹ እሞ አክሉሉ በእህትነት ነዉ የሳምኩህ ደስ ስላለኝ ነዉ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ማስተዋሉ ጥበቡ ሞገሱ ትግስቱ ትስጥህ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህገጠመኝ ስማአባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዩ
@Selamtube-t2r
3 ай бұрын
እንደ አንተ ጀግና ታማኝ ጨዋ ወንዶችን ያብዛልን❤❤❤❤
@beletechmelaku2847
4 ай бұрын
መፈተናችሁ ጥሩነዉ ግን እደዚህ አይፈተንም ቀለል አርጋችሁ ፈትኑ ፈተናዉ ያሳስታል ይበዛን ችክ ትላለች ለመፈተን ድርቅ ማለትጥሩ አይደለም ወንድልጅ ይሳሳታን
@ዮሴፍአሳምነውፅጌ
4 ай бұрын
ገራሜ ሰው እውነት ሰው ማለት ይህነው
@hayatsaed1279
4 ай бұрын
ዋዉ ታደልሻል❤❤❤❤❤🎉🎉
@RakGirl-h3t
4 ай бұрын
ያላገባችሁ አላህ ታማኙን ታምቅኛዋን ይስጣችሁ !!! 🎉🎉🎉 ላገባችሁ ታማኝ ያርጋችሁ ታማኝ ሁኑ !!!!❤❤❤
@liyamogessara
4 ай бұрын
ታድለሺ ጌታን
@MayetMolalign
4 ай бұрын
ትልቅ ስዉ❤❤❤❤❤❤
@MayserMayser-w3m
4 ай бұрын
ጀግና ወንድ ነህ 🥰
@elsabetassefa1676
4 ай бұрын
በጣም መታደል ነወ እንደዝ አይነት ባል በዝህ ዘመን
@ShShh-u8n
4 ай бұрын
እደዝሕ ያሉወንድ እግዝአብሔር ያብዛልን አሳምረሽ ያዥእማ❤❤❤❤❤❤
@dribayalewtube5764
3 ай бұрын
ይህን ሰው እኔም ባገኘሁትና በሸለምኩት በእውነቱ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ
@Addismulgeta
4 ай бұрын
ልክ ነህ
@felekche8544
4 ай бұрын
ሰዉዬዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው
@Habesha28
4 ай бұрын
አኪሌ ታማኝነቱ ያስደስታል ወንድ ልጅ እንደኔና እንደ አኪለ ታማኝ እየሆንን ሳለ የሚጠረጥረን ግን በጣም ያናድደናል።
@FyGu-y1d
4 ай бұрын
እዳተ ባል በሰጠኛ 🙏❤😢
@ישלםאיילין
4 ай бұрын
כול הכבוד איזה גבר נאמן לאישתו אלוף 👍👍👍👍👏👏👏👌👌👌✅️✅️✅️💖💖
@hdjsdj2099
4 ай бұрын
በጣም ትልቅ ስተት ሰርተሻል በትዳር ላይ እምነት ክብር አሰፈላጊ ነገር ነዉ አሰተዋይ ትዳሩን አክባሪ ባል ሰላገኘሽ ፈጣሪሽን አመሰግኝ በአሁን ጊዜ ጥቅመኛ ወስላታ ቀማኛ በበዛበት ዘመን ታማኝ በማግኘትሽ ደሰተኛ ነፃ ሰዉ ሆነሽ ትዳርሽን ምሪ
@ethioaddis6121
2 ай бұрын
መቼም መታመን ለራስ ነው።ፍፃሜያችሁ እግዚአብሔር ያብጀው !!!!!!😮😮😮
@aduadu3685
4 ай бұрын
እኔም በጣም አናዳኛለች!!! በተለይ ለሱ ያነገሩበት መንገድ እጅግ አናዶኛል!!! ይጣላሉም ብዬ ፈርቼ ነበር!!! ግን ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል!!! አልሃምዱሊሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
2 ай бұрын
❤💕💕💖💖
@ብርሀንየአባትልጅ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደአንተ ታማኝ ያበዛልን
@ethiopiakidane9410
4 ай бұрын
God please ❤❤❤
@Selamselam-s8s
3 ай бұрын
አቶ አከሊሉ ተባርከ እድሜና ጤና ይሰጥህ❤
@EseeayleEthiopa
4 ай бұрын
የጨዋጨዋ ነክ ለሌሎች ወንዶች አስተማር ነህ ሽልማት ይገባሃል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@nebi9412
4 ай бұрын
Wawooo betam betam saldeq alilefim letdaru tamng ariko yemiyaseb sewu tedarchun yabirham ina yesar yehunelchu mechrshchu yimer amen
@kbb7400
3 ай бұрын
የተባረክ ጨዋ ነህ እባክህ የወንዶች ማሰልጠኛ ት/ቤት ክፈት ይጠቅማል በጣም
@TesfayeKidanemariam-n5x
4 ай бұрын
ይህ ፈተና መጥፎ ነው የሥሜት ጉዳይ ነው ለወንድልጂ ከባድ ነው ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ነው የዛሬው ትምሕርቱ ለናንተ ነው
@DeginetEdilu
3 ай бұрын
እኛ እራሱ እንድህ ከተደስትን........... እስከ መስቀል ድረስ የውደደን❤❤ ክርስቶስ ምን ያህል ይደሰታል ❤❤ ሁለም መልካምነት ይከተለን❤
@SmJefdah-mh3cv
4 ай бұрын
ችግሩ ይሔ ነው ማስፈተን ይሔንን ያመጣል ካመንሽ ማመን ነበረብሽ
@etalem3581
4 ай бұрын
ንጉስይ በጣም ምርጥ ሰው ነበር ሰወይው
@daniKabo
4 ай бұрын
ወንድማችን አክሊሉ የጀመርከው ስራ ትልቅ ስራ ነው ግን ማንኛውም ባለጉዳዬችህን በቢሮ ብቻ አግኛቸው ማንም ቤት ባትሄድ ጥሩነው
@meleymeley9137
4 ай бұрын
እድለኛ ናት እንደዚ ባል ይሰጠኝ🙏🙏🙏🙏
@Roziitube
3 ай бұрын
Mashaa Allah ❤❤❤❤
@fatimaወሎn-c2h
2 ай бұрын
1 ኛ ነዉ የጀግና ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን አችም ግን ዋልሽ የሄን የመሰለ ባል ሰቶሽ
@helenyohannescoljo9277
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ደስ ይላል ያዘልቀዉ ይመቻቹ
@Bojaethiopia-rk8tq
4 ай бұрын
❤❤ንጉስ ሚዲያ ዛሬ የሰራኽው ትክክል አደለህም ።ቢአንስ ቢአንስ ታማኝ መሆኑን ካወቀች ብቅ ነበር እሱን ይዞ መንገሩ ግን አላስፈላጊነው
@HdYd-r9o
3 ай бұрын
የዘመኑ ምሪጥ ሰዉ❤
@makiyemakiye8942
4 ай бұрын
Masha allah ante tileyelah yezamenu jagna wand nah taberak❤❤❤❤❤
@AbenaSaol
3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጅግና ❤❤❤❤
@SisoSiso-d8h
3 ай бұрын
አረወየው መታደልሽ ምን አይነት ወድነው ዋው❤❤❤❤❤❤
@ethiopialove7733
4 ай бұрын
ተባረክ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
@alehegneassefa9451
4 ай бұрын
በጣም የወረድሺ ነሺ እንኳን ባልሺን ጥላሺን አታምኝም ። ጋዜጠኛው አትሳሳት ሰዎችን አታለያይ ።
@እረኛዪ
4 ай бұрын
በዚህ ደረጃ ወንድን ልጅ መፈተን ከባድ ነዉ
@DeboraEthiopia
2 ай бұрын
yete bareke endezi ayineti bali yabizalachu agerachin layi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiotechnology
4 ай бұрын
ጀግና ወንድ ነህ!!!
@surafelseyoum1015
3 ай бұрын
ምንአይነት ስማርት ሰውነው በእውነት
@fikrdebebe5603
3 ай бұрын
እሷ ግን ታድላ ወይኔ የተባረክ ሰው
@jamilaatta823
4 ай бұрын
ምሪጥ ባል❤❤❤❤
@wina-663
3 ай бұрын
ዋው ማርያምን አንድኛ ነህ ባልዬው
@RehanaMohammed-p8u
Ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HananHanan-bk7yn
4 ай бұрын
ጀግና ቱሁት ወንድ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነነተኛ ታማኝ ባል ተኛ ❤️♥️♥️
@PakPak-vf4oy
4 ай бұрын
ተረዳት ወድሜ ጠልታህ አይደለም የሴቶች ሲወድና ለትዳራቸው ያላቸው ፍቅረ ነው
33:09
🔴የሀብታሙ ልጅ ጎዳና ተገኘ እውነታው ታወቀ|Kumneger ቁም ነገር/ዱካ ሾው/ duka show@Dukashow33yneser ayne /የንስር አይን
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 1,7 М.
35:43
ባለሀብቱ ያልተጠበቀ ጉድ ዘረገፉት!! በሰርጀሪ ይወገዳል አታስቡ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 47 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
30:55
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ።ከሁለተኛ ሚስት ያልተጠበቀ ጉድ ይፋ ወጣ !!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 90 М.
9:41
Anchor Media ''የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው'' የአማራ ፋኖ በጎጃም
Anchor Media
Рет қаралды 31 М.
15:07
🛑 ብዙዎችን ያስደነገጡት ጥንዶች ምን ገጠማቸው የ ጂጂ ኪያ አስነዋሪ ተግባር እና ሌሎችም - Seyifu On EBS \ EBSTV
Pawuli Tube
Рет қаралды 792
35:40
ዱላ ብቻ ነው የቀራቸው ፊት ለፊት ተፋጠዋል🙄ጀግናው ሁሱ አርበተበተው
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 39 М.
16:42
በስህተት መስተፋቅር ተሰርቶባቸው በፍቅር ያበዱት አናት መጨረሻ !! | አጋልጥ | Negusmedia
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 47 М.
48:00
ለአመታት እህቱ የነበረችን ሴት!!እርጉዝ ሚስቱ ሆና ተገኘች!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 225 М.
19:36
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News February 2, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 24 М.
31:48
በግልገል ሱሪ ጉድ ተሰርቼ ነበረ !! - ለትዳሩ ታማኝ በመከራ ተገኘ !
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 72 М.
26:59
ጠንቋዮዋ ጉዱን ዘረገፈችው!! - ባለሀብቶች ቤት ተከራይተው ነው ያስቀመጡኝ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 84 М.
18:09
ላንቺ ስል ብልቴን ሰርጀሪ አሰራለው እባክሽ አትፍቺኝ.. ብልቴን አተልቀዋለው!! - ክፍል 3 | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
Maleda Tube
Рет қаралды 153 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН