ልትመለክ ይገባሃል - Litmelek Yigebahal (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

  Рет қаралды 95,951

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

3 ай бұрын

Original Song By Yohannes Girma
A Semayawi Film Production
At Zetseat Apostolic Reformation Church.

Пікірлер: 93
@diorG18
@diorG18 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በአንተ እና በምትመራው ትውልድ ውስጥ ስላስቀመጠው እርሱን ብቻ የማምለክ፣የመግለጥ እርሱን ደግሞ የማካፈል ፀጋ እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ በእኛም ሆነ ባልዳኑት መሀል በጎ ተጽእኖ ነህ! እወዳችኋለሁ
@Jesus_7
@Jesus_7 3 ай бұрын
#ልትመለክ ይገባሀል# በመፈራት እና በአክብሮት ልትቀረብ የሚገባ በእውነትና በመንፈስ ልትመለክ መንፍስ የሆን ታላቅ ታላቅ አምላክ መንፍስህን አፍስስብን በፀጋህ አለምልመን አይናችንን ግለጠውና ያክብርህን ባክ አሳየን -------- እናውቀዋለ ክብር ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ውበትህ ከሰው ልጆች ሲልቅ ሞገስ ከከንፍርህ ይፍሳል ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ ×2 የቅድስህናን ብዛት የሰው ቋንቋ አይገልፀው የልዩነት ውበት ቃላት አያብራራው በሰማይ ከፍታ ዙፍን ላይ ያለህው ለስም የሚገባ ቅኔን ተቀበለን ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ×2 ዙፋን በታላቅ ብርሃን ውስጥ ይኖራል ማንም እስከማይቀርብ ግርማ እጅግ ያስፈራል ህያው ክብር አለ ዘመናት የኖረ ክብር የተባ ሁሉ እየሻረ ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ ×2 ከተማን የሚያበራ የፀዳል ግርማ ህልፍ ያበረክካል ይደፋል የሰማ በርግጥ ታላቅ ነህ ከሚነገር በላይ ስም ከፍ ከፍ ይበል ከስም ሁሉ በላይ ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ }×2 ታላቅ አምላክ ነህ } ×2 እግዚአብሔር አምላክ እናንተን እና ኢትዮጵያን ይባርክ ሐሌሉያ
@ZnashDemoz
@ZnashDemoz 3 ай бұрын
በመፈራትና በአክብሮት ልትቀረብ የሚገባህ በእውነትና በመንፈስ ልትመክ መንፈስ የሆንክ ታላቅ ታላቅ አምላክ መንፈስን አፍስስብን በፀጋህ አለምልመን አይናችንን ግለጠውና ያን ክብርህን ባክህ አሳየን እናውቃለን ክብርህ ብዙ (3) ብዙ ነው ውበትህ ከሰው ልጆች ሲልቅ ሞገስ ከከንፈርህ የፈሳል ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ ኦ ሆ ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ የቅድስናህ ብዛት የሠው ቋንቋ አይገልፀው የልዩነትህን ውበት ቃላት አያብራራው በሰማይ ከፍታ ዙፋን ላይ ያለህ ለስምህ ሚገባን ቅኔን ተቀበል ልትመለክ ይገባሀል ቅዱስ አምላክ ነህ ቅዱስ አምላክ ነህ ኦ ሆቅዱስ አምላክ ነህ ታላቅ ዙፋንህ በታላቅ ብርሀን ውስጥ ይኖራል ማንም እስከማይቀርብ ግርማህ እጅግ ያስፈራል ህያው ክብር አለህ ዘመናት የኖረ ክብር የተባለን ሁሉ እየሻረ ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ ኦ ሆ ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ ከተማህን ያበራል የፀዳልህ ግርማ እልፍ ያንበረክካል ይደፋል የሠማህ በእርግጥ ታላቅ ነህ ከሚነገር በላይ ስምህ ከፍ ከፍ ይበል ከስምሁሉ በላይ ልትመለክ ይገባሀል ቅዱስ አምላክ ነህ ቅዱስ አምላክ ነህ ኦ ሆቅዱስ አምላክ ነህ ታላቅ
@addisalemgezahegn2106
@addisalemgezahegn2106 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ዘፀአት ኳየር መሪው ዩሀንስ ግርማ የናንተን ዝማሬ መስማት ከጀመርኩበት ከዛሬ 18 አመት ጀምሮ የተረዳሁት ሁሌም የእግዚአብሔር ህልውና ከናንተ ጋር አለ መላእክት ከበዋችሁ አብረው ለጌታ ክብር አምልኮን የሚሰዉ ይመስለኛል ። የእግዚአብሔር አብሮነት ከናንተ ጋር ይሁን!!!!!
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 3 ай бұрын
Our blessed and beloved brother, Apostle John and Zetseat Choir, God bless you!!! Best as always and so touching!!!! Abundant blessings upon you all in the name of Jesus Christ!!!
@adnardtube5863
@adnardtube5863 3 ай бұрын
አምልኮ የሚገባው ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል….
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
እውይ ምን ልበላችሁ እግዚአብሔር በዘመናት መሀል ቅሬታወችን ያስነሳል እንዲህ ነው በርቱልን ወድ ስጦታችን ናቾሁ።
@yegrace831
@yegrace831 3 ай бұрын
ልትመለክ ይገባሃል ታላቅ አምላክ ነህ!
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የ2002 ዓ.ም / 2010 live worship ካለህ ልክ እንደ 2007 G.C. በ2010 G.C. የወጣውን አፕሎድ ልታደርገው ትችላለህ ተባረክ
@elsagenero9779
@elsagenero9779 3 ай бұрын
ልትመለክ እና ልትፈራ ይገባሃል እግዚሃብሄር ሆይ በእውነት እና በመንፈሰ እናመልክሃለን ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@yabtsegaabdela9760
@yabtsegaabdela9760 3 ай бұрын
መንፈስህን አፍስስብን........
@abrhamalemayehu2280
@abrhamalemayehu2280 3 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ወንድማችን ጆን ተባረክልን
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 3 ай бұрын
እውነት ነው ለመለክ የሚገባ ታላቅ አምለክ እሱ ብቻ ጌታ ነው አሜን
@Beto_TM
@Beto_TM 3 ай бұрын
God Bless you Man of God!! You are the Nation's Apostle!! We love you !!
@Richyitbarek
@Richyitbarek 3 ай бұрын
አሜን እልልልልልልል ክብር ለጌታዎች ሁሉ ጌታ ለነገስታት ሁሉ ንጉስ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይገባዋል
@milahagos2807
@milahagos2807 3 ай бұрын
የቅድስና ብዛት የሰው ቋንቋ አይገልፀውም የሳሮኑ ፅጌሬዳ ኢየሱስ!
@Biruk34
@Biruk34 3 ай бұрын
How amazing and spirit filled Song! ❤❤🔥🔥 ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ×2 . . እናውቀዋለ ክብር ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ውበትህ ከሰው ልጆች ሲልቅ ሞገስ ከከንፍርህ ይፍሳል ልትመለክ ይገባሀል ታላቅ አምላክ ነህ ታላቅ አምላክ ነህ ×2 ...... እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን! 🙏
@jesusloveamen
@jesusloveamen 3 ай бұрын
Godbless all ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@prophetgirummesfin4186
@prophetgirummesfin4186 3 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@mahdershibiru6643
@mahdershibiru6643 3 ай бұрын
You don't have the slightest clue the scope of spiritual influence ur songs have .......even upto dire dawa in distance.... Many thanks to God and to the faithful servants in zetseat.... 🙏 🙏 🙏
@fw9fikir
@fw9fikir 3 ай бұрын
❤❤❤JESUS IS LORD❤❤❤
@momona7637
@momona7637 3 ай бұрын
Soul quenching worship song. It's the day of song, God bless ya all.
@maranata1484
@maranata1484 3 ай бұрын
እየሱስ እወድሀለው
@mitikudimato2395
@mitikudimato2395 3 ай бұрын
ታላቅ አምላክ... ሀለሉያ ❤❤❤❤❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 3 ай бұрын
ጆዬ እጅግ የተወደድክ የጌታ ባሪያ በረከታችን ነህ ተባረክ እንወድሀለን። ዘጸአት ኳየር ዘመናችሁ ይለምልም። ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@caalaa.
@caalaa. 3 ай бұрын
wendime apostle yohannes❤❤❤
@fitsumtadesse3281
@fitsumtadesse3281 3 ай бұрын
ልትመለክ ይገባሃል አሜን እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው አባት ሆይ ስምህ ይባረክ፡፡ ተባረኩ
@ermiasalemayehu9570
@ermiasalemayehu9570 2 ай бұрын
Zetseat House of Worship. God bless you !
@henokabebe1352
@henokabebe1352 3 ай бұрын
John and Zetseat choir God bless you ! we love you !
@zewditukebede6719
@zewditukebede6719 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሑሉ ይባርካችሑ🙏 አብረናችሑ ጌታን እንድናመልክ የአምልኮ መንፈስ የሰጠን ጌታ ክብር ይሑንለት ፀጋ ይብዛላችሑ🙏
@user-mu5dd7zo1h
@user-mu5dd7zo1h 2 ай бұрын
Talak Amlak....Wow What a Joy
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 3 ай бұрын
Amen Amen litemlk yigebehal eysus!!❤❤❤❤❤❤❤
@Te13ka45
@Te13ka45 3 ай бұрын
Ebbifaama Ergama Yohaanis Fi faarfatoota waalda Zetseat
@elianaashenafi9868
@elianaashenafi9868 3 ай бұрын
Hallelujah! yes you are a holy God and father, praise your Name. Bless you apostle John and Zetseat choir.
@user-jn6vm5ke7q
@user-jn6vm5ke7q 2 ай бұрын
Beante silalewu tsega egiziabherin ejig adrige amesegnale joye tebarekulign....
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
አሜን ልትመለክ ይገባሀልኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@user-gg5hh8hj8x
@user-gg5hh8hj8x 3 ай бұрын
BE KIRSTOS EYESUS EGZIABEHER BCHA MIMELK AMELAK NW ya degmo le Zetheat tewled meltawa nw ... Apostel JOY enwdachehualen tebareku
@evans4021
@evans4021 3 ай бұрын
Our God is great & mighty Wonderful are his works what a blessed song be blessed too to all members
@matewosbulti5103
@matewosbulti5103 3 ай бұрын
What an amazing song ooo
@user-jz2hs2uo1t
@user-jz2hs2uo1t 3 ай бұрын
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 3 ай бұрын
Joni Prophet wowww Geja kale hiwet Cherch Asetwesekgne❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErmiasAssefaAbicho
@ErmiasAssefaAbicho 3 ай бұрын
You so blessed men of God and you blessing us also in your song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i don't have it word God bless you
@berhanujesus
@berhanujesus 3 ай бұрын
My Blessed Family❤❤❤ ልትመለክ ይገባሃል🎉🎉❤❤❤
@FantuWangore
@FantuWangore 2 ай бұрын
God bless your
@user-zj3od1rd4n
@user-zj3od1rd4n 3 ай бұрын
There is something healing about your song, God bless you!
@edentamirat4964
@edentamirat4964 3 ай бұрын
Apostle and singer jo bless you❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 3 ай бұрын
Amen Amen Glory to Jesus 💚
@wuda671
@wuda671 3 ай бұрын
ኢየሱስ...ልትመለክ ይገባሃል።😍🥰😇
@Maye4433
@Maye4433 3 ай бұрын
Haleluya litmelek ygebahal
@lillyisac3386
@lillyisac3386 3 ай бұрын
Joiye I don’t have word .protect u my God .❤
@AsratShunana-vg9ni
@AsratShunana-vg9ni 3 ай бұрын
Glory to be real God,Jesus Christ!
@user-kv7hu9dw8d
@user-kv7hu9dw8d 3 ай бұрын
ልትመለክ ይገባሀል❤❤❤❤❤
@user-zk7wq8yl4q
@user-zk7wq8yl4q 3 ай бұрын
1ኛ
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 3 ай бұрын
Yes eyesus litimilk yegibahli 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 3 ай бұрын
ተባረኩ
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 3 ай бұрын
ታላቅ አምላክ🙌🙌
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 3 ай бұрын
ልትመለክ ይገባሀል🙏🙏
@bezaneshasfaw5850
@bezaneshasfaw5850 3 ай бұрын
You all are blessed!!!!!
@user-ln6bn1ie4m
@user-ln6bn1ie4m 3 ай бұрын
Wuuu❤ amen
@HallelujahTilahun
@HallelujahTilahun 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ my lored
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 3 ай бұрын
I love you jo
@DaveDestaofficial
@DaveDestaofficial 3 ай бұрын
Joy Tbarkue❤❤❤
@meseratbusa3734
@meseratbusa3734 3 ай бұрын
ቸባረኩ እወዳችኋለሁ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 ай бұрын
Uuuuuufffffuuuuuu 😢amnnnneeeenmme Barigiti talki neki😢yibizalchu
@frewyeshua7439
@frewyeshua7439 3 ай бұрын
Wow you're amazing...blessing ❤ thank you si much.
@nuerchristiangospeltv3625
@nuerchristiangospeltv3625 3 ай бұрын
Glory be to almighty God 🙏 ❤❤
@meheretjesusiscoming9932
@meheretjesusiscoming9932 3 ай бұрын
I am blessed with this beautiful heavenly song , God bless you all❤❤
@Tameis4Christ
@Tameis4Christ 3 ай бұрын
wowooooo !!! God bless you
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws 3 ай бұрын
I love all your songs
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 3 ай бұрын
Tebareku Amezge wowww
@user-js1px5yf4g
@user-js1px5yf4g 3 ай бұрын
God bless you. ❤🙏
@addisteshager4559
@addisteshager4559 3 ай бұрын
Amen God bless you
@EliasBeriso-hz2mp
@EliasBeriso-hz2mp 3 ай бұрын
WOW!!!!God bless you all❤❤❤
@selamawitmilkias5016
@selamawitmilkias5016 3 ай бұрын
Tebarku joye
@fkadu-mx4mq
@fkadu-mx4mq 3 ай бұрын
ቅዱስ
@user-pw4tn5et3k
@user-pw4tn5et3k 3 ай бұрын
Our blessed ❤❤
@halieluyafrewenghiel6770
@halieluyafrewenghiel6770 3 ай бұрын
wow my apostle welcome❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 3 ай бұрын
You are BLESSED ❤ much grace for all of you!!
@andinetali8472
@andinetali8472 3 ай бұрын
talak amlak nehh!!
@surafelfekadu9365
@surafelfekadu9365 3 ай бұрын
Zemenachu be betu yelek
@maeregnazrawi5221
@maeregnazrawi5221 3 ай бұрын
ዋው
@HaleemaNene-ev7io
@HaleemaNene-ev7io 3 ай бұрын
Amne Amne.tabarku 😢❤❤🎉
@MkEztech
@MkEztech 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birtukandesalegn3627
@birtukandesalegn3627 3 ай бұрын
❤❤❤
@efremnigus6559
@efremnigus6559 3 ай бұрын
amn
@brookeb9199
@brookeb9199 3 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 ай бұрын
Wellll commm
@eteneshbatemo1624
@eteneshbatemo1624 3 ай бұрын
6
@eteneshbatemo1624
@eteneshbatemo1624 3 ай бұрын
አሜንልልልልልል🎉
@user-ug9pr2tb2z
@user-ug9pr2tb2z 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@mrmikeee6787
@mrmikeee6787 2 ай бұрын
🫶👏🏾
ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
11:34
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 13 МЛН
በገና ሆይ - Begena Hoy || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
11:43
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 327 М.
AMANUEL SARBEESSAA | NEW LIVE WORSHIP | JCP CHURCH
37:07
JCP CHURCH
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yohannes Girma - Eregnaye
9:35
YohannesGirmaVEVO
Рет қаралды 952 М.
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 446 М.
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 460 М.
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,3 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 18 МЛН