ተሞክሮ 4

  Рет қаралды 2,657

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Жыл бұрын

Пікірлер: 15
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
የፀሎት የስግደት ቴሌግራም ማህበራችንን ተቀላቀሉ t.me/medihanialmmahebr1
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 8 күн бұрын
አድጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር ግን የሰውን ችግር እንዴት ነው የሚረዳው እኔ አራት አመት ሆነኝ ከትዳሬ ጋር የተጣላሁ ባቅሜ የፀለይኩ የተማፀንኩ ግን አድም ነገር አልቀየር አልኩ እዴውም ድሮ ይሻል ነበር አሁንማ ደቆሻሻነው ያየኝ መኖር አስጠላኝ ሂወት እደዚ ከሆነ መኖር አስጠልቶኛል ቤቴ ሰውነቴ ሽታ ሰውነቴ ቁስል እረስቱ አሁን መኖር ጠልቸ ተስፍቆርጨ ቁጭ ብያለሁ አውሮፓ የጭቀት ነው የሆነብኝ
@user-dh3eq1dk5q
@user-dh3eq1dk5q 7 күн бұрын
Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elllllllllll elllllllllll elllllllllll 👏👏👏👏
@user-iy6sh1fs9p
@user-iy6sh1fs9p 8 күн бұрын
Amen Amen Amen yee Egthabiher siim yee tamasaganee yee hun Lachi yee darsee Lanyam yee dirasiilen Bee Eunati 🙏🙏💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢🤲🤲🤲
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 5 күн бұрын
እህታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 8 күн бұрын
በጸሎትሽ አስቢኛ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadasmebrahtu
@hadasmebrahtu 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🤲😭😭😭😭😭😭 ለኔም በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭
@astekastek1000
@astekastek1000 5 күн бұрын
እሰይ መጨረሻ ሽ ያሳምረወ እግዝያብሄር ይመስገንእልልል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 9 күн бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@user-wu7tj6kr8q
@user-wu7tj6kr8q 11 күн бұрын
Besigdet,beselot ,bemekuteriya menfesu sikatele silefelefeh ayalewu yegizaber sira yembet sira ene tedeneku
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
✞ የክብር ስግደት ለቅዱስ ሚካኤል ✞ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መላእክት ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ምክር ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለቅዱስ ሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለቅዱስ ሚካኤል 3X መጋቢ ብሉይ የሠራዊት መሪ 3X መጋቢ ብሉይ የኃይላት መስፍን 3X መጋቢ ብሉይ የነቢያት ወዳጅ 3X መጋቢ ብሉይ መልአከ ምሕረት 3X መጋቢ ብሉይ መልአከ ኃይል 3X መጋቢ ብሉይ መልአከ ሰላም 3X መጋቢ ብሉይ ጠባቂ መልአክ 3X መጋቢ ብሉይ ትጉህ መልአክ 3X መጋቢ ብሉይ ሩኅሩኅ መልአክ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ግርማህን አልብሰኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ክብርህን ግለጥልኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በረከትህን አካፍለኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በክንፎችህ ጋርደኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በኃይልህ አበርታኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጥበብህ ምራኝ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ መሥዋዕቴን አሳርግ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ጸሎቴን ባርክ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ዘመኔን ጠብቅ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የጠላቴን አንገት ሰይፍ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የአሳዳጄን መንገድ ዝጋ 3X ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የሞቴን ደብዳቤ ለውጥ 3X ውዳሴና ክብር ይገባል ለቅዱስ ሚካኤል ለዘላለሙ አሜን You tube 👇👇 kzbin.info/www/bejne/pYbCpZ-Dp8hoepI የፀሎት ቴሌግራም ማህበራችንን ተቀላቀሉ t.me/medihanialmmahebr1
@hadasmebrahtu
@hadasmebrahtu 9 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለኔም ድረሰልኝ ከጭንቀት አውጣኝ 🤲🤲🤲🙏😭😭😭😭😭
@user-en9mb7lq5h
@user-en9mb7lq5h Жыл бұрын
የመናፈሰት ነገር ቡዙ ነው እኔ አንድኣቺ ነው ግን ቸግሬ ብጣም ጨንቃላቴ ውሰጥ ልቤ አይኔ ላይ ቁጨ ብሎ ነው ብጣም ክኣቅሜ ብላይ ብኣፍንጫየ ድም ይፍሰኛል ድም ክፍሰሰው ዶሞ ጭንቅቴ ትንሸ ይሻልኛል
@meron7563
@meron7563 10 күн бұрын
እኔ ውስጥ ያላቹ መናፍስቶች በስላሴ ስም ግንባር ላይ ታሠሩ የቅዱሳንን ስም እየጠራቹ ማዘዝ።የውነቴን የምላቹ ይታዘዛሉ።አብራቹኝ ስገዱ ብላቹ ስትሠግዱ ይሠግዳሉ።በጣም ስትሠግዱ ማውራት ይጀምራል።እና ምንም አያመጣም ስገዱ ነው ምላቹ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 8 күн бұрын
የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ካገኘሽ ወይም የምህላ ጾሎት ከፍተሽ ስትጨርሽ አባየ ይባርኩልኝ በያቸው እኔ ኪቶሮት አለብኝ እና የሚፈሰው ደም ለወሬ አይበቃም ነበር ፀበሉና የምህላ ጾሎት የከፈት የተጠመኩ የስደተኞች ነው የሚለቅሱ ለኔ እባወት ይድረስልኝ ብየ ላመታት የሚፈሰው ደም በሰገራየ ቁሞልኛል አችም እደሱ አርጊ አምላኽ ይዋኒስ ኣምላኽ አባ ግርማ ምስኩላትና ይኹን ኣጆኺ ማዓረይ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 159 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,1 МЛН
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 45 М.
ሰይፈ መለኮት
15:29
ጢሮስ ዘተዋህዶ TIROS ZETEWAHDO
Рет қаралды 2,1 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,4 МЛН
የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በ53 ማስረጃዎች (ክፍል 1)
59:10
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 50 М.
የቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታሪክ: History Of Saint Mary
15:20
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 23 М.
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
Зарядил патрон гвоздями как в фильме «БРАТ»
1:00
Оружейный Барон - Top Hunter -
Рет қаралды 6 МЛН
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,9 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН