እውነተኛ መነካት|| የ ህይወት ምስክርነት|| በ ወንድም ናትናኤል ፀጋዬ|| Nathnael Tsegaye||

  Рет қаралды 4,884

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Күн бұрын

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Пікірлер: 54
@AbduJamel-dn1hh
@AbduJamel-dn1hh 2 күн бұрын
ወንድም ናቲ ስላንተ ጌታን በብዙ እናመሰግናለን አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ እና ፍሬ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@tinebebassefa2173
@tinebebassefa2173 Күн бұрын
ለብዙዎች ትምህርት እና መመለስ ይሆናል ድግ አድረክ ዘመንህ ይባረክ ለብረከት ሁን
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es Күн бұрын
ስላንተ የእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ምስክርነትን እየሰማሁ እያለቀስኩ ነበር ባንተ ምስክርነት ብዙዎች እንደሚመለሱ በጌታ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ዘመን ይባረክ ፀጋብዛልህ በምስክርነትህ በጣም ተባረክያለ ውስጤን በጣም ነክቶኛል እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤
@mesi406
@mesi406 2 күн бұрын
የረዳህ ጌታ ይባረክ። ብሩክ ነህ።
@LeuolsegedTeshome-l4p
@LeuolsegedTeshome-l4p Күн бұрын
ይህ የሕይወት ምስክርነት አሁን ላለች የቤተክርስቲያን ወጣቶች የእውነተኛ መነካት የማንቂያ ደውል ነው ብዬ አስባለሁ።የወንድም ናቲን አገልግሎት ከሚወዱና ከተጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዱ እንደመሆኔ ጌታ ሲሰራ አይቻለሁ ናቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንወድሀለን
@mamamimilove
@mamamimilove Күн бұрын
እንኳኝም እግዚ ረዳህ አንተ ለትውልድ ባለደራ ነህ ተባረክ ተባርከህ ለበረከት ሁን!!
@Etsegent-me8dl
@Etsegent-me8dl 2 күн бұрын
ተባረክ ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ ስታስተምር እየሱስን ይበልጥ ፍቅር ቅር አደርገዋለው እወድሃለሁ ተባረክ
@nebiyualemu9133
@nebiyualemu9133 2 күн бұрын
ታድላችጟል ኢትዮጵያ ያላችሁ :: እባካችሁ ለኝም ውጭ ላሉት ልጆች ጌታ እንዲደርስላቸው ፀልዩ::
@yodittefera2798
@yodittefera2798 2 күн бұрын
ስለ ሁሉ ክብር ለርዳህና ከጨለማው ስልጣን ላዳነህ ጌታ ይሁን።ብዙዋችን ከጥፋት የሚመልስ ጠንካራ መልእክትና ምስክርነት ነው ።ስላንተ አምላኬን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመንህ እሱን እንዳከበርክ ይለቅ የአገልግሎት ዘመንህ በፊቱ ያማረ ይሁን አንተና የአንተ የሆነው ነገር ሁሉ ብክርስቶስ ኢየሱስ በረከት ይባርክ አለም በረከት ብምትለው ሳይሆን ሰማይ በረከት ባለው በልጁ በኢየሱስ ተባርካችሁ ቅሩ።
@dinaberihun3986
@dinaberihun3986 Күн бұрын
God bless you for sharing your testimony, you paved the way for so many who are going through similar struggles to have hope and be freed from their bondages..
@Nardosabe
@Nardosabe Күн бұрын
God bless you , This is a testimony for those who think they can't overcome from the strongholds of this addictions.
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 күн бұрын
አግዚአብሔር ይባረክ ስላንተ የክርስቲያን ቤተሰብ ልጅ መሆን መታደል ነው!ያ በልጅነት ወራት ውስጥህ የተመሰረተው እውነት, የእግዚአብሔር ምህረት ዳግም ወደ እውነት መልሶህ ለእግዚአብሔር ህዝብ በረከት መሆን በመቻልህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!
@salamtsegay7827
@salamtsegay7827 Күн бұрын
Amen Amen Amlak yemsgen
@Mercy-pi3zj
@Mercy-pi3zj 2 күн бұрын
ደግ አባት እግዚአብሔር! እንዴት አድርጎ አስታሞ እንዳዳነን ... ከስይጣን እስራት እንደፈታን ... ክብር ለስሙ ይሁን! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!
@masaratababa2012
@masaratababa2012 Күн бұрын
geta eyesus Hulu yechila kibre lasu yhune🙏🙏
@NftaleamGoitom-qw5gx
@NftaleamGoitom-qw5gx 2 күн бұрын
🙏😍
@silvamultimedia2722
@silvamultimedia2722 2 күн бұрын
betam bzu sew bendezih aynet esrat wust new yalew slemayneger enji, tebarek
@tatitsegaye2844
@tatitsegaye2844 2 күн бұрын
Nati bless you ❤ለብዙዎች የማምለጫ የተስፋ ድምፅ አድርጐሀል።እግዚአብሔር ይመስገን!❤
@GelilaTensay
@GelilaTensay 2 күн бұрын
Tebarek enkuwan geta redah
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 күн бұрын
Tebark
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Күн бұрын
ወንድሜ ይህ ያንተ ምሰክርነት ለብዙ በአንተ ሕይወት ውሰጥ ላሉ ትልቅ አሰተማሬ መልህከት ነው ሰንት በክርሰቶሰ ቤት አድገው አሁን ባልከው አይነት በማይመሰል ሱሶች ውሰጥ ተጠምደውና ተጨንቀው የሚኖሩ ወጣቶች ተሰፋ ቆርጠው በየቤቱ ይገኛሉ ወንድሜ እራሰህን ለእግዚያብሔር ከብር ግልፅ አድርገህ ለወጣቶች የሚያሰተምር ምሰክርነት በመመሰከር ብዙ ወጣቶችን ማዳን ይቻላል እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ አገልግሎትህ ያብዛልህ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Күн бұрын
Keber Le Egzabher Yehune Geta Melkam Amlake new Tebarkhe
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 11 сағат бұрын
ጠላት በውስጥህ ያለውን ፀጋ አይቶ እንደምትበቀለው አውቆ ሊበቀልህ ነበር ጌታ ግን ጭንቅላቱን አስረገጠህ ጌታ ይባረክ።
@Kimem12
@Kimem12 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RutT573
@RutT573 2 күн бұрын
Amen Amen Amen ጀግናው እየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን!!
@TesfahunTadesse-nn1wp
@TesfahunTadesse-nn1wp 2 күн бұрын
Jamo balew atibya setastemer tekafye neber geta be kalu megelt barkokal wondeme tebarklegn!🙏
@yeabserawubalem5719
@yeabserawubalem5719 2 күн бұрын
😘😘
@RihanaSeid-vi1yn
@RihanaSeid-vi1yn 2 күн бұрын
ኢየሱስ እውቀት ሳይሆን መገለጥ ነው ብሩክ ነህ
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov 2 күн бұрын
AMEN JESUS IS LORD BLESS IN JESUS NAME wedemey
@HiwotGadissa-n8u
@HiwotGadissa-n8u Күн бұрын
@AynalemAyni-nb5pg
@AynalemAyni-nb5pg 2 күн бұрын
❤❤❤❤ tebarke wendema 🙏🙏🙏 kebr le eyasous yeunlete 🙏🙏
@Teketel-cc7nn
@Teketel-cc7nn 2 күн бұрын
Nati tebareke zemmen hulu yebareke
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@goodjess7705
@goodjess7705 2 күн бұрын
Uffff 😢😢😢😢😢
@kalkidanhailealemu1596
@kalkidanhailealemu1596 2 күн бұрын
Enkune geta redah
@nimrodproject
@nimrodproject 2 күн бұрын
my soul miss jesus christ ❤❤❤❤❤❤
@AmunaYegeta
@AmunaYegeta 5 сағат бұрын
እባካችሁን ለእኔ ፀልዩልኝ እኔም በተመሳሳይ ልምምድ ውስጥ እያለፍኩ ነው መውጣት ሲቅተኝ እራሴን መጥላት ድብርት ውስጥ እገባለሁ..... ጌታ የለም እንዳልል ህልውናው ይሰማኛል ግን ደግሞ ዘገየብኝ
@worshiptime_1
@worshiptime_1 2 күн бұрын
Wow
@tsionlegesse9538
@tsionlegesse9538 4 сағат бұрын
Geta yibarkghe
@FikirtLemma-ml5lj
@FikirtLemma-ml5lj 2 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ስላንተ ወንድሜ ❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🔥🔥
@RosineKwasaki
@RosineKwasaki 2 күн бұрын
Egizihaber telek new bate selew alama geta eyesus yebarek
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 күн бұрын
Gongraglation 👏👏👏👏👏👏 Keep moving forward 🙌🙌🙌
@GenetDesta-hh2jg
@GenetDesta-hh2jg 2 күн бұрын
❤❤😢😢
@sinatarikualemu1206
@sinatarikualemu1206 2 күн бұрын
Bless you more natiye🙏🙏🙌
@Bb-fv2bf
@Bb-fv2bf 2 күн бұрын
ተባረክ ወንድም ናቲ 😍😍
@EYESUS46
@EYESUS46 2 күн бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹🥹✋🏻✋🏻✋🏻
@natitilah
@natitilah 2 күн бұрын
ለምን እራስክን ትገልጣለክ ለቤተሶቦችክ ደስ አይልም በቃ አለፈ ለማስተማር ደሞ ግድ በዚ መልኩ መሆን የለበትም ወንድም
@tatitsegaye2844
@tatitsegaye2844 2 күн бұрын
ቤተሰብ ከተባለ እኔ ቤተሰቡ ነኝ ።ይህ ምስክርነት የእልፍ ቅዱሳንን ጏዳ ይመለከታል ።የዚህ እስራት ባህሪ ድብቅ መሆኑ እና ማንም ደፍሮ አለመናገር መቻሉ ነው፣ይህም ብርቱ ያደርገዋል።በዚህም በድብቅ ህይወት እያመነመነ የሚያስር ነው።በተገለጠ ጊዜ ግን ሀይሉን ያጣል።ይህ ምስክርነት ብዙዎች ያመልጡ ዘንድ ነው! መጽሐፈ ምሳሌ 28 :13 ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።
@natitilah
@natitilah Күн бұрын
@@tatitsegaye2844 obviously የዚህ ነገር ባህርያት ይታወቃል አስከፊነቱም ከሱ በፊት በተለያየ መልኩ ተገልጦል …..እኛ ሀገር ላይ ያለን ቅድሳን ደሞ እንኳን እንደዚህ ድክመታችንን አሳይተናቸው አደለም የ ህይወት ቃል የሆነውወን ወንጌል በመስበካችን እንኳን እየተሰደን እየተሰደብን ስለሆነ በዚህ ሲዪት ደሞ እሱን ብቻ ሳይሆን ወደፊት ትዳር ልጆቹ ሲወልድ እንዚህ ባይተዩ መልካም ይመስለኝ ነበር
@natitilah
@natitilah Күн бұрын
ማስተማሩ መልካም ቢሆንም የሌላው ሰው አስተሳሰብ እሱ ባለበት የእድገት ደረጃ አዳለም አንድ ቀን ትንሽ ሰበብ ፈልጎ ተሳዳቢ አይጠፍም ብዬ ነው
@tatitsegaye2844
@tatitsegaye2844 Күн бұрын
@@natitilah ቀና ስላሰብክ ተባረክ!
@MakedaTeferra
@MakedaTeferra 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yeshua3058
@yeshua3058 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 8 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37