ትልቅ ነህ Tilik neh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

  Рет қаралды 122,656

Dawit Getachew

Dawit Getachew

Жыл бұрын

ትልቅ ነህ
ደማቁ ብርሀን ባንተ ይሰወራል
ህያው ማንነትህ ከዘላለም ያልፋል
አቤት ያንተ ውበት ሞገስክ ሲያበራ
አትወዳደርም ከሰራኅው ጋራ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በላይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ
ለግዛትህ ወሰን ፍጻሜ የለውም
በእጅህ ላይ ናቸው ዛሬና ዘላለም
ከጊዜ ውጪ ያለህ በጊዜ ምትሰራ
ዙፋንህ የጸና የለህ የሚያስፈራህ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያለህ እና የነበርህ
ለዘላለምም የምትኖር በግርማ
ሰማይና ምደር በክብርህ ተሞልቶል
እግዚአብሔር አንተን ከቶ ማን ይመስልሃል
አንተ ልዩ ነህ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ
ትልቅ ነህ
ደማቁ ብርሀን ባንተ ይሰወራል
ህያው ማንነትህ ከዘላለም ያልፋል
አቤት ያንተ ውበት ሞገስክ ሲያበራ
አትወዳደርም ከሰራኅው ጋራ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በላይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ
ለግዛትህ ወሰን ፍጻሜ የለውም
በእጅህ ላይ ናቸው ዛሬና ዘላለም
ከጊዜ ውጪ ያለህ በጊዜ ምትሰራ
ዙፋንህ የጸና የለህ የሚያስፈራህ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያለህ እና የነበርህ
ለዘላለምም የምትኖር በግርማ
ሰማይና ምደር በክብርህ ተሞልቶል
እግዚአብሔር አንተን ከቶ ማን ይመስልሃል
አንተ ልዩ ነህ
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ
ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ
ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ
ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ

Пікірлер: 153
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ትልቅ ነህ፣ቅዱስ ነህ፣አምላክ ነህ፣ሃያል ነህ፣ፍፁም ነህ፣ብርቱ ነህ----- ከዘመርንህ በላይ this is the song of my sol haleluyaaa
@firaolgemeda1509
@firaolgemeda1509 Жыл бұрын
🥰 azi
@kingdomlight
@kingdomlight Жыл бұрын
amen, ከሁሉም በላይ 🙏🙏🤍
@bafstradingplc
@bafstradingplc Жыл бұрын
🎉🎉😢😢
@leenakassa9090
@leenakassa9090 7 ай бұрын
God bless u sis
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር እንደው ዝም ብሎ ብቻ ሰምቶ ለማለፍ ከባድ ይመስለኛል ለኔ በህልውናው ውስጥ ጭልጥ ብሎ የሚያጠፋ ሀያል የእግዚያብሔር መንፈስ አለበት ዴቫዬ ተባረክልኝ አሁንም ብዛልን 💎🙏🥁🪗🎻🪕🎹🎸🎼🪘🎤🎬💎💎
@alemtsehaykebede9307
@alemtsehaykebede9307 Жыл бұрын
ተባረክልን sura
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Күн бұрын
አሜን አልፋ እና ኦሜጋ ህያውነትህን እናይ እንረዳ ዘንድ የልባችንን አይን አብራልን!!! ማስተዋል እና ጥበብ ስጠን!!!🙏❤️🙏
@mahlet.h
@mahlet.h Ай бұрын
Tilik neh keminilih belay Ke geba hen belay Ke sebekin belay Hayal neh Bilen kalnih belay Ke zemerlin belay Egziabher hoy
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 147 5፤ ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም።
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 2 ай бұрын
አሜን
@lewiyeemalij2292
@lewiyeemalij2292 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ነህ ❤ ከገበኝ መጣን በለይ አንተ ሀያል ነህ
@hailehaile8024
@hailehaile8024 Жыл бұрын
አቤት እየሱስ ከዘመርኩህ ትልቅ ነህ ካልኩህ በላይ ካወሩልህ በላይ ነህ ውዱ ኢየሱስ ወድሀለው አንተ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ❤❤❤❤ ዴቫ ብርክ በል ተባረክ ውዱ የአባቴ ልጅ
@user-te5mp1sf5f
@user-te5mp1sf5f 4 ай бұрын
God you are Amazing Amen !
@solomonyohanis4560
@solomonyohanis4560 2 ай бұрын
ጌታን ጥርዬ ነዉ እና ስልክ ሲደወል አብዛኛዉን ሰዓት ስልኬን ለማንሳት እራሱ እቸገራለዉ ጌታን ድንግጥጥጥ ነዉ የምለዉ ❤❤ ዴቫን ጌታ ይባርከዉዉዉ
@bini9983
@bini9983 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏
@mahinigussie2863
@mahinigussie2863 Жыл бұрын
የምር ይህ ዝማሬ እስኪያልቅ ድረስ ከሞት በኋላ ባለው ህይወት ውስጥ ከመላእክት ጋር የማመልክ ነው የመሰለኝ ወንድሜ ተባረክ
@katlamb4606
@katlamb4606 Жыл бұрын
I always say this exact same thing😃
@siketnigatu6464
@siketnigatu6464 Жыл бұрын
ጌታ ዙፋኑ ፅኑ እንዲ ነው የማይባል ልዩ ፡ቅዱስ የሆነ አምላክ ክብር ሁሉ ለዕርሱ ብቻ ይሁን ።🙌🙏🎶
@natitade6033
@natitade6033 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ነህ አንደኛም ሁለትኛ ያልተገኝልክ አልፋ ና ኦሜጋ ብቻህን አምላክ የሆንክ
@GojoPodcast
@GojoPodcast Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ትልቅ ነህ፣ቅዱስ ነህ፣አምላክ ነህ፣ሃያል ነህ፣ፍፁም ነህ፣ብርቱ ነህ
@betiassefa8555
@betiassefa8555 Жыл бұрын
በእውነት የአንተን መዝሙር ስሰማ እየሱስን የሚያሳይ ነው የተሠጠ ነህ ተባረክ
@joelJehu
@joelJehu Жыл бұрын
My favorite song 😭😭🙌🙌
@babemoges2736
@babemoges2736 Жыл бұрын
ትልቅ ነህ ወደር የሌለህ አምላኬ እግዚአብሔር ከፍበል
@mihretalazar7936
@mihretalazar7936 Жыл бұрын
አሜን አንተ ከምንልህ በላይ ትልቅ ነህ
@bereketnegewo1153
@bereketnegewo1153 Жыл бұрын
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ። ትልቅ! የሚመስልህ የሌለ፤ ትልቅ። ልዕልና፥ ጌታችን ሆይ፥ አንተ ብቻ አለህ። ከሰው የትልቅነት መግለጫ ቃላት በተለየ ትልቅ ነህ። እኛ ምን እንልሃለን! ነፍሳችን ትፍሰስልህ ግሩም አባት ሆይ✝️🛐
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah elelelelelelelelelelelelele hallelujah Egzaber melkam new hallelujah bless you more and more
@alayentsegaye2798
@alayentsegaye2798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አንተ ትልቅ ፣ድንቅ፣ ልዩና ሁሉን ቻይ ነህ አንተን ቃላቶች አይገልጹህም ልዩ ነህ አንተ እግዚአብሔር ነህ አንተ አንደኛ ብቻ አይደለህም ልዩ ነህ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ዳዊት
@BLACK_man2399
@BLACK_man2399 Жыл бұрын
Every day when i hear this mezmure its new for me and u are the best one from others and also i really love u Dawit
@schoolwork232
@schoolwork232 10 ай бұрын
Amen!
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын
ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ሆይ
@kalbedilu5183
@kalbedilu5183 Жыл бұрын
ይህ ኮንሰር አዲስ አበባ ይደገምልን😍😍
@davemerid7925
@davemerid7925 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው በጌታ ተባረክልኝ Daviye❤❤❤
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 Жыл бұрын
Wow❤
@eyoota2481
@eyoota2481 Жыл бұрын
Dink amlak nw... Tebareklen
@tedlaadola7079
@tedlaadola7079 Жыл бұрын
HALELUYAA 🙏🙏🙏 You are big The bright light will be hidden by you Your living identity will pass forever Oh, when your beauty shines You don't compete with the work You are bigger than we say More than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God There is no end to the boundaries of your kingdom They are in your hands today and forever What is out of time works in time Your throne is not strong You are bigger than we say Even more than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God Holy holy holy you are and you were She lives forever in glory Heaven and earth are filled with your glory Who does God think you are? You are special You are bigger than we say Even more than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God You are big The bright light will be hidden by you Your living identity will pass forever Oh, when your beauty shines You don't compete with the work You are bigger than we say More than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God There is no end to the boundaries of your kingdom They are in your hands today and forever What is out of time works in time Your throne is not strong You are bigger than we say Even more than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God Holy holy holy you are and you were She lives forever in glory Heaven and earth are filled with your glory Who does God think you are? You are special You are bigger than we say Even more than what we preached to you You are more powerful than we said We have sung more than you, O God
@abiabraham5757
@abiabraham5757 Жыл бұрын
Bro God bless u
@shiferawyoungsters1799
@shiferawyoungsters1799 Жыл бұрын
God bless you
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 9 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት አንተ ብሩክ ነህ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ!
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
ዴቫዬ... እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@degiyegetaliji166
@degiyegetaliji166 Жыл бұрын
❤❤❤❤god bless you all
@emuye10
@emuye10 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Telk new ewenet ke geitene belay Elelelelelelele Elelelelelelele
@meleseabu8929
@meleseabu8929 Жыл бұрын
Yene wud
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
ኦሆሆ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ መንፈስን የምያድስ ድንቅ መዝሙር ነው ልዑል እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክህ 🙏🙏
@joshuaiyasu9427
@joshuaiyasu9427 Жыл бұрын
አሜን። ቅዱስ ነህ! ይህንም ስንል ቃላት ብናጣ ነው።
@hiwotbogale9554
@hiwotbogale9554 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-mo4hm8um1v
@user-mo4hm8um1v 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤ ሀያል ነህ ኢየሱስየ❤❤❤❤❤
@SimonSima-gz8dp
@SimonSima-gz8dp Жыл бұрын
My favourite song on this album ❤❤❤
@amanuelyohannes
@amanuelyohannes Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቅዱስ እግዚአብሔር ትልቅ እግዚአብሔር ልዩ አሜን
@Andrew-Tsegaye
@Andrew-Tsegaye Жыл бұрын
Tebarekln Dave
@lewiyeemalij2292
@lewiyeemalij2292 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ነህ ❤
@dawitlanbamo72
@dawitlanbamo72 Жыл бұрын
በርግጥም አምላካችን ትልቅ ነው ዴቭዬ ተባረክልን ወድሀለው
@schoolwork232
@schoolwork232 9 ай бұрын
Praise Jesus for the wonderful song! The Lord is more than Able! Amen! 💕💕💕💕💕
@denkwyesus3792
@denkwyesus3792 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@enddess9833
@enddess9833 Жыл бұрын
What a blessed Person!
@edendanielofficial
@edendanielofficial Жыл бұрын
Amen geta tilik nw
@user-js1px5yf4g
@user-js1px5yf4g 4 ай бұрын
OOOOOOOOOOOOOOOOOO Egziabhair telek neh Dave tsega yebzaleh 🙏
@bamlaktadesse8252
@bamlaktadesse8252 Жыл бұрын
Betam nw yemewedachu yabata brukan...telek lehonew geta ygebawal halleluja🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uo5vq9nu4f
@user-uo5vq9nu4f 11 ай бұрын
😮😮😮 oh my God የሚገርም መዝሙር ነው ዴቭ ተባረክልን
@momona7637
@momona7637 Жыл бұрын
This type of worship song is suited to Dawit's voice. If I were him I always praise God with this type of calm song. I remember for the first I heard his song “ Amelkhalhu “ the one he sings next to blue plastic barrels. It's my favorite song ever!
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry Жыл бұрын
Mine too
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤
@Eldana-ck8oi
@Eldana-ck8oi Жыл бұрын
ተባረክ Dave በጣም ነው የምወድህ።❤ እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤
@mesky8888
@mesky8888 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ትልቅ ነህ🙏🙏🙏👐👐
@kokeshetalemayehu7811
@kokeshetalemayehu7811 Жыл бұрын
YOU are always at Work!!! May the Lord bless you my Brother , am happy that i was there, in the midst, live!!!!!!
@Tk_efa
@Tk_efa 8 ай бұрын
🥰🥰
@mihrettadesse4228
@mihrettadesse4228 Жыл бұрын
Hallelujah Kemnlh,kegebahen,kezemernh,kesebeknh....belaay ante tlk kemnlhm belaaay neh amen!
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
Ohhh!!!!! I was waiting for this!!!! Bless you Dave, This is really from my heart, You are like a marvel in our generation to sparkle the new horizon of Jesus.
@NardosK
@NardosK Жыл бұрын
tebarek devaye mezmurochih hulu kewust kirit yemilu nachew. Thank God for you!
@caleb1584
@caleb1584 Жыл бұрын
How beautiful is this!
@yenigatabera8801
@yenigatabera8801 Жыл бұрын
Amen !
@heavenmedia7921
@heavenmedia7921 Жыл бұрын
OWW እግዚያብሄር
@Gospel-x2e
@Gospel-x2e Жыл бұрын
be blessed
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 Жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@zionbogale5494
@zionbogale5494 Жыл бұрын
ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ።🙌
@babemoges2736
@babemoges2736 Жыл бұрын
dawit ጌታ ይባርክ
@danielseifu
@danielseifu Жыл бұрын
Amen Haleluya
@biniyamlegesse6340
@biniyamlegesse6340 Жыл бұрын
Amilakachin tilik new Keminasebew kegeban belay ye getachin sim lezelalem kefi yibel
@pastorsisaykifle16
@pastorsisaykifle16 Жыл бұрын
Wow
@abiabraham5757
@abiabraham5757 Жыл бұрын
Tilkinetun kezh be bizu be hiwoth yiglets
@rasteki1941
@rasteki1941 Жыл бұрын
Amen anteth telke nh 🙏🙏🙏
@nuerchristiangospeltv3625
@nuerchristiangospeltv3625 Жыл бұрын
Glory be to almighty God 🙏
@kibromalemayhu8896
@kibromalemayhu8896 Жыл бұрын
My favorite love u
@edenhhailu
@edenhhailu Жыл бұрын
እንዴ ዴቫ እስካሁን የት ደብቀኸዉ ነዉ ይህን የመሰለ መዝሙር እስካሁን ሳንሰማ ኦ ተባረክ ዉይይይይይ በጣም ደስ ይላል።
@biniyamgetachew6168
@biniyamgetachew6168 Жыл бұрын
This is best song God bless you
@siyenatesfay5576
@siyenatesfay5576 Жыл бұрын
Amennnnn.... Our God is Great
@ruthmoges
@ruthmoges Жыл бұрын
Amen 🙏
@henokzeleke566
@henokzeleke566 Жыл бұрын
my soul is full of joy! GBU Dave
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 Жыл бұрын
you have no idea how blessed I am?
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu Жыл бұрын
Amen ❤ davye enewedhalen My favorite song 🎧
@paulkey6505
@paulkey6505 Жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝም። Davo እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@biniyamlegesse6340
@biniyamlegesse6340 Жыл бұрын
Devo always love bro God bless you You are gift of God for this generation
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 Жыл бұрын
Amen Dave May the Lord bless you more by spiritual insight to magnify His majesty !!!
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Жыл бұрын
What a beautiful song? Dave❤️♥️
@blexet
@blexet Жыл бұрын
Wow praise the Lord
@naodworana3018
@naodworana3018 Жыл бұрын
🙌🙌Amen!
@abinetmena7237
@abinetmena7237 Жыл бұрын
አሜን አምላካችን እጅግ ትልቅ ነው። ተባረኩልን በረከቶቻችን
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 Жыл бұрын
What a spirit filled song it is. You are a blessing to us thank you davyeee
@natinealmitiku3971
@natinealmitiku3971 Жыл бұрын
Our God is Great forever ..God bless you dave 😍😍😍😍💕💕
@degudawit
@degudawit Жыл бұрын
tebarek
@gabbys4451
@gabbys4451 Жыл бұрын
Amen haleluyaaa
@natnael_tadesse
@natnael_tadesse Жыл бұрын
Amen david! Tebarek
@tigestendalew8670
@tigestendalew8670 Жыл бұрын
Amen,tebarku
@kokebsisay2055
@kokebsisay2055 Жыл бұрын
Bless you all in Jesus Name🙏🙏🙏
@haymidenbel223
@haymidenbel223 Жыл бұрын
Davey God bless you
@dagmawithailemichael6055
@dagmawithailemichael6055 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ 😍😍😍
@eliaszeleke4634
@eliaszeleke4634 Жыл бұрын
Dave the legend
@benchap9367
@benchap9367 Жыл бұрын
What an amazing spirt it have Bless you more dave
@yemiyemi8742
@yemiyemi8742 Жыл бұрын
Dave geta abzto ybarkh
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 62 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 177 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 141 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25