ተስፋ አደርገን ነበር በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Tesfa Adergen Neber Deacon Ashenafi Mekonnen

  Рет қаралды 3,100

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel

2 жыл бұрын

የሉቃስ ወንጌል 24:21-35
እኛ ግን እስራኤልን እንዲቤዥ ያለው እርሱ እንደ ሆነ ተስፋ አድርገን ነበር፤ ደግሞም ከዚህ ሁሉ ጋር ይህ ከሆነ ዛሬ ሦስተኛው ቀን ነው።
ደግሞም ከእኛ ውስጥ ማልደው ከመቃብሩ ዘንድ የነበሩት አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን፤
ሥጋውንም ባጡ ጊዜ፦ ሕያው ነው የሚሉ የመላእክትን ራእይ ደግሞ አየን ሲሉ መጥተው ነበር።
ከእኛም ጋር ከነበሩት ወደ መቃብር ሄደው ሴቶች እንደ ተናገሩት ሆኖ አገኙት፥ እርሱን ግን አላዩትም።
እርሱም፦ እናንተ የማታስተውሉ፥ ነቢያትም የተናገሩትን ሁሉ ልባችሁ ከማመን የዘገየ፤
ክርስቶስ ይህን መከራ ይቀበል ዘንድና ወደ ክብሩ ይገባ ዘንድ ይገባው የለምን? አላቸው።
ከሙሴና ከነቢያት ሁሉ ጀምሮ ስለ እርሱ በመጻሕፍት ሁሉ የተጻፈውን ተረጐመላቸው።
ወደሚሄዱበትም መንደር ቀረቡ፥ እርሱም ሩቅ የሚሄድ መሰላቸው።
እነርሱ፦ ከእኛ ጋር እደር፥ ማታ ቀርቦአልና ቀኑም ሊመሽ ጀምሮአል ብለው ግድ አሉት፤ ከእነርሱም ጋር ሊያድር ገባ።
ከእነርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጦ ሳለ እንጀራውን አንሥቶ ባረከው፥ ቈርሶም ሰጣቸው፤
ዓይናቸውም ተከፈተ፥ አወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ።
እርስ በርሳቸውም፦ በመንገድ ሲናገረን መጻሕፍትንም ሲከፍትልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን? ተባባሉ።
በዚያችም ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ አሥራ አንዱና ከእነርሱ ጋር የነበሩትም፦ ጌታ በእውነት ተነሥቶአል ለስምዖንም ታይቶአል እያሉ በአንድነት ተሰብስበው አገኙአቸው።
እነርሱም በመንገድ የሆነውን እንጀራውንም በቈረሰ ጊዜ እንዴት እንደ ታወቀላቸው ተረኩላቸው።

Пікірлер: 6
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 2 жыл бұрын
አሜን🙏እግዚአብሔር ተስፋችንን አድሰው ድንቅ ትምህርት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏
@webet2273
@webet2273 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልል ልልል እልል በረከት አብ በረከት ወልድ በረከት መንፈስ ቅዱሰ በሁላችን ላይ አድሮ ለዘላለም ይኑር መምሬ እግዚአብሄር ያክብርልን ፀጋ በረከትን ያፍስስሎት
@davidasgodom5895
@davidasgodom5895 2 жыл бұрын
እግዛብሐር ይባርካ ተስፍና ክርስቶስ እይ።
@aberashyimer1097
@aberashyimer1097 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@brookgebremedhn7327
@brookgebremedhn7327 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@tututeklu5032
@tututeklu5032 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
የሉቃስ ወንጌል    /ክፍል 63/
27:58
Gospel of Grace Channel-2
Рет қаралды 70
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 393 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
"አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video
6:18
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 1,4 МЛН
ትወደኛለህን? ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Tewedegnaleh? Deacon Ashenafi Mekonnen
50:42
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 6 М.
There is hope! ተስፋ አለ!
38:09
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 20 М.
#ተማሂረ ኣለኩ#ብዘማሪት ትርሓስ ገብረእግዝኣብሔር##subscribe #like #
3:51
፨መኣዲ ፍቅሪ ቻነል ፨MEADI FQRI CHANNEL፨
Рет қаралды 7 М.
የሰዎችን አትኩሮት ፍለጋ ዲ/አሽናፊ መኮንን Yesewochen Atkurot Deacon Ashenafi Mekonnen
42:11
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 2 М.
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 1-бөлім | Қашан туады?
19:02
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 164 М.
27 июня 2024 г.
0:10
Vibe City
Рет қаралды 1,4 МЛН
Этот мальчик настоящий герой
1:00
ViralMoments
Рет қаралды 4,4 МЛН
Выгнал училку 😂 #shorts
0:59
Julia Fun
Рет қаралды 3 МЛН
СЁМА БОЕЦ
1:00
LavrenSem
Рет қаралды 1,4 МЛН
How the hell is this done#joker #shorts
0:14
Untitled Joker
Рет қаралды 2,4 МЛН