ትዕግስተኛ መሆን!

  Рет қаралды 184,520

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

የሁላችንም ክፍተት በሆነ ሀሳብ ተገናኝተናል። "ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ መጀመሪያ ከባድ ነበሩ"
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 481
@salihat7830
@salihat7830 2 жыл бұрын
ቁርዓን ስለ ታጋሾች ብዙ ብሎዋል ከዛ ውስጥ በጥቂቱ ታጋሾች አበስራቸው አላህ ከታጋሾች ነው አላህ ታጋሾች ይወዳቸዋል
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
ለዚህ ስውሂድያ ተመኘሁ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራክ
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
ዕድመን.ጤናን.ይስጥህ.ጌታ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
❤❤❤☑️☑️👌👍
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔ እኮ ፍዝዝ ቢዬ ነው የማዳሚጥህ ሰላምህ ይብዛልኝ እኔማ በናንተ ትምህርት ታሪክ እንደምሰራ አልጠራጠርም ❤❤
@zahrazhara6967
@zahrazhara6967 2 жыл бұрын
እኔስ ደብተር ይዤ የምፅፈዉ ነገር
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
@@zahrazhara6967 አዎ እህቴ ጻፊ በተለይ አረብ አገር ላለነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@halima8001
@halima8001 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እሱን ሳደምጥ ተመስጨ ነው
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
አንበሳ!!! ትሰሪያለሽ እትጠራጠሪ በርትተሽ ለአመንሽበት ቁሚ። እኔ እግዚያብሂር ታለቅ ሰለሆነ እኔም ለብዙ አመታት በርትቸ እየሰራሁ ሰለሆነ በብዙ ነው እግዚያብሂር የባረከኝ። በርችልይ ሳርየ!! ለአመንሽበት ነገር በፉፁም ወደሆላ እትበይ የህይወት ጣፉጩ /part / ያለው እዛ ጋ ነው። You can do this!! you are the only pilot for your life. One day we have to leave this world behind us.
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
@@saramogos3030 እሺ አመሰግናለሁ እኛ እናስባለን እግዚአብሔር ይፈፅማል አምላኬን ይዜ ወደፊት ነው እሱ ይርዳኝ ስደት ምርር ብሎኛል 😔😔
@አቲካYouTube
@አቲካYouTube 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*በጉጉት የምጠብቀዉ ጠቃሚ ምክር ምርጥ አቀራረብ በምርጥ አገላለፅ እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏💚💛❤🕊*
@מוריהאספאו
@מוריהאספאו 2 жыл бұрын
Eewqqqq
@ሀናፍቅርፍቅር
@ሀናፍቅርፍቅር 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@jemlhasen3608
@jemlhasen3608 2 жыл бұрын
ሀለ
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
ድምፅህ ግርማ ሞገሱ እራሱ የማሳመን ችሎታ አለው በርታ ወንድሜ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
በጣም እያስተማርከኝ ነዉ ተባረክ
@forreallifebm2257
@forreallifebm2257 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ👍👍
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Жыл бұрын
ambesa chanalhe ybark gobeze leje👍👍
@rahmaomar3443
@rahmaomar3443 2 жыл бұрын
እስኪ ትግስት ይስጠን
@ሮዝማሪንእናዮኒ
@ሮዝማሪንእናዮኒ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sunset9000
@sunset9000 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@seadifikirmasha3511
@seadifikirmasha3511 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው 👍 💐
@redachane1070
@redachane1070 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ ግን ምን ብየ ልግለፀዉ ቃላት ያጥረኛል
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
የምገረም ጥንካሬ እና ብርታት ነው የምትሰጠን በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም የምትለቀው ምክር ልቤን ይማርከዋል👏👏
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 жыл бұрын
ጤና ይስስጥልኝ ወንድሜ አንተ ትልቅ ሰው ልዩ ነህ በርታልኝ ባንተ ትልቅ ቦታ ለመድረስእቅድ ላይ ነኝ።።
@helendemeke4747
@helendemeke4747 2 жыл бұрын
ገና ስትናገር ነው እራሴን የምመረው እውነቴነው ስነወርቅ የኔ ጀግና በጣምነው የማከብርህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ፡፡
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የቡና ሱሴ ናችሁ በርቱ ጠንክሩ መልካም ስራ ተመልካችቹም በርቱ እንዘጋጅ ለለዉጥ ወደፊት!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መከበሪይችን ነት 🇪🇹💪🏾
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
አሚንን
@samidan6024
@samidan6024 2 жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተመለከትኩህ ግን ከመመሠጤ የተነሳ ከመቼው አለቀ ብዬ ነው የደገምኩት ሠላምክን ያብዛው
@lovely3174
@lovely3174 2 жыл бұрын
የሚገርም ጥንካሬ ና ብርታት እየሰጠኸን ነው ከፈጣሪ በታች በርታልን ወንድማችን 👍👍❤💪👌
@muazabasnur5895
@muazabasnur5895 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሰላም ሁላችንም እንጸልይ
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 10 ай бұрын
ትምህርትህ ጥንካሬዬ ነዉ ። ስኔ❤
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ደስሚል ትምህርት ደስ ከሚል አቀራረብጋ አቀራረብ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ። በእውነት እናመሰግናለን🙏
@rukitube9552
@rukitube9552 2 жыл бұрын
ክበርልኝ ወድሜ አንተን እየሰማሁ ብዙ ተቀይሬአለሁ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድም አላህ ትግስትን ይስጠን እኔ ታጋሽነበርኩ አሁንግን በትንሹ ተስፋ እቆርጣለሁ እናደዳለሁ
@gojjamtedla1362
@gojjamtedla1362 2 жыл бұрын
Thank you for advice
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
በትክክል መታገዝ ዋጋለዉ😭ምርጦቸ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
👍❤
@etiolove2368
@etiolove2368 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ ትግስተኛ ሰዉ ጠፍቷል እኔን ጨምሮ ኑሮው እራሱ ፈታኝ የሆነበት ጊዜ ነው። ዋናው ነገር ፈጣሪ አገራችንን ስላም ያርግልኝ ሌላው ትርፍ ነው አሁን ያሳሰበኝ ይሄ ነው
@hdhdhhehdh6781
@hdhdhhehdh6781 Жыл бұрын
በ ትክክል 💞 ተባርክ ዎንድም 🥰
@ferealemu8605
@ferealemu8605 2 жыл бұрын
ኑርልን🙏🙏🙏
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Enamesegenalene tebarekilene 😇😇😇😇😇
@yifatastube7562
@yifatastube7562 2 жыл бұрын
በርካታ ጧት አንተን መስማት ቀጥየበታለሁ አንተ ለኔ የህይወቴ መሰረት ነህ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ
@martamarta4825
@martamarta4825 2 жыл бұрын
ስወድህ 🙏🥰
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ታድላለቺ ጀግና ጀግና ልጆች አፍርታለቺ የእውነት የዚሕ ልጅ ትምርት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሳልሰለቺ በተመስጦ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ መምሕራችን 👍👍
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
አንተ የሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስተር ነው መሆን ያለብህ የኛ ምሁር ❤❤❤❤❤❤❤
@arefaynealenko1644
@arefaynealenko1644 2 жыл бұрын
Thank you...
@meazaabuno872
@meazaabuno872 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና የደለል ወንድማችን berta
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እንኳን በደና መጣክ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🕊
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
አሚንን
@ሀኗመገሸ
@ሀኗመገሸ 2 жыл бұрын
ዋው የኔ አንደኛ እግዛብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ እንቁ ወንድማችን በእውነት ለኛ ለስደተኞች ተስፋችን ነህ በርታልን ::ምክኒያቱም ካንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ጌታን በጣም ነው እማመሰግነው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን 💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍👈💛💛💛💛
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏
@tegistdejena5685
@tegistdejena5685 2 жыл бұрын
ወይ ተባረክ በጣም እናመስገናለን
@yoditbekele43
@yoditbekele43 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አተ ብቻ ስታስተምር ሚገባኝ ነገርስ ይገርመኛል በርታልን
@metugatu7089
@metugatu7089 2 жыл бұрын
ትክክል!
@medantariku3365
@medantariku3365 2 жыл бұрын
What a surprising advice !! GOD bless u my brother !
@ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው
@ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው 2 жыл бұрын
የእውነት ምን አይነት ቃላት ተጠቅሜ ልግለፅክ ቃላት አጣሁልክ ብቻ ይመችክ በዚህ አያያዝክ ብዙ ሠው ይለወጥብካል በርታ ወንድሜ🙏
@tsionabera5181
@tsionabera5181 2 жыл бұрын
Wow Thank u so much
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 5 ай бұрын
ወላሂ ወድሜ ዛሬ እራሴ ሊፈነዳአ ነበር መወሰን አቅቶኝ አመሠግናለሁ ኡፈፈፈይ አልኩ አረፈኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
ምን ሁነሽ አብሸሪ ሶብር አድርጌ ❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 5 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr እህቴ አመሠግናለሁ የሆነነገር መወሰን አቅቶኝነዉ ብታገሰ ይሻላልብየ ወሰንኩ
@firdewsmelesew5858
@firdewsmelesew5858 2 жыл бұрын
እውይ በጣም ነው ምቀናብህ ወንድሜ ስኬታማነህ ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ
@firdewsmelesew5858
@firdewsmelesew5858 2 жыл бұрын
በሁለቱም አለም ስኬታማ ያድርግህ 👏👏👏
@ፍቅርYOUTube-x8l
@ፍቅርYOUTube-x8l 2 жыл бұрын
ሳይጣን ታስፈ ዬሌሁም ግን ታስፈ አይቆርጥም ሰው ግን ዬነጌሁን ታስፍ ለመድረስ መታገዝ ይከብዶሀል ለምን
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@YhansNuguse
@YhansNuguse 6 ай бұрын
ጥሩ ነው ::
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
ጠርታ አነመሰግናለን አኔም ትንሾ አሸኩላለሁ ለወደፌት ለማስተካከል አሞክራለሁ ሁለም በጣም ይመቻል ቀጥልበት መልካም ቀን
@Danil-eo3gp
@Danil-eo3gp Жыл бұрын
1000አመት ኑርልኝ ወድሜ ክ !!!!!!!!!!
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ስጠብቅህ ነበር ዋው ይመችህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ👍👍👍👍👍
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
ማንንን ሳትገደፍ በራስዋ ቀጥ ብላ እምቶም ጀግና ሴት ሁኛለሀ ባተ ምክር ካአላህ በታች.
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም👂
@fethihaje6822
@fethihaje6822 2 жыл бұрын
Tnxxxx brother
@kal4668
@kal4668 2 жыл бұрын
በርታ ❤❤
@ሠቢሀአህመድ
@ሠቢሀአህመድ 2 жыл бұрын
Swedachihu MrtochyE Alaih Yitebkachihu😍
@gadisademissie9972
@gadisademissie9972 2 жыл бұрын
woww it is pinpiont for ways of life think you bro
@amtm1570
@amtm1570 2 жыл бұрын
ትላላችሁ"የፈጣሪ ታናሽ ወንድም ጊዜ የሚባል ነገር አለ" ቀስበቀስ ጊዜን ወደ ማምለክ እንዳትሻገር አባቴ ነፃነትህን ጤናህን ትነፈጋለህ ተጠንቀቅ
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰላምህ ለዘላለም ይብዛ፡፡
@searsanbanata9936
@searsanbanata9936 2 жыл бұрын
Thank you very much!
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 2 жыл бұрын
My dearest , you are amazing, Thank you so much Sir, OMG u r Great
@مونىمونى-ع9ز
@مونىمونى-ع9ز 2 жыл бұрын
የተከበርከው🤩🤩✋✋🌷🌷🌷🌷ሹክረን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን እጅግ በጣም ትልቅ ትምሕርት እየሰጣችሁን ነው እንደናንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን !
@ቀልድናቁምነገር-ዠ9ዸ
@ቀልድናቁምነገር-ዠ9ዸ 2 жыл бұрын
Betam des yemil timhirt new .gulbet honognal
@sinoyyegodislord8967
@sinoyyegodislord8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ 👏👏👏👏🙌🙌💚💛❤️🙏 ጥሩ ምክር ባለበት ፈጣሪም በዚህ አለ 🙏🙏🙏🙏
@halima8001
@halima8001 2 жыл бұрын
በጣም ትለያለክ
@norinori9339
@norinori9339 2 жыл бұрын
God blessed you
@fataumadem1917
@fataumadem1917 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እናመሰግናለን ለቤትህ አዲስ ገቢ ነኝ በርታ
@zeynebmuustofa7189
@zeynebmuustofa7189 2 жыл бұрын
ውነትነው አላምዱሌላህ
@tebarekmewled3303
@tebarekmewled3303 2 жыл бұрын
Amazing
@samyeabatelij1745
@samyeabatelij1745 2 жыл бұрын
ጥበብን አብዝቶ ሰጥቶሀል አሁንም ይብዛልህ የኔ ወንድም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ቀጥል በርታ በጣም ደስ ይላል
@ametuhussen3193
@ametuhussen3193 2 жыл бұрын
wou wou 👍👍👍👍
@gcjtube3620
@gcjtube3620 2 жыл бұрын
እስቲ ስለ ዩቲዩብ ለከፈተ ሰው ኣውራልን
@ድንግልማርያምእናቴ
@ድንግልማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
Enameseginalen wedimachini 🙏🏽
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@tgtube976
@tgtube976 2 жыл бұрын
Amen Amen
@battyviva2755
@battyviva2755 9 ай бұрын
አማካሪየ ብትሆን ደስ ይለኛል
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኘለው።
@ermiasterrefe8237
@ermiasterrefe8237 2 жыл бұрын
betam new yemenewedeh በርታ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Really You are amazing boy thanks very much 🙏my best! 😍❤🙏
@ሰውያለሰውከንቱነው
@ሰውያለሰውከንቱነው 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርታ
@hanaabdu1159
@hanaabdu1159 Жыл бұрын
Amesegnalew wendme Egzabher tibebu ystih
@BewuketTesfa
@BewuketTesfa 4 ай бұрын
ወንድሜ ቶሎ በትንሽ ነገር እየተበሳጨሁ ላለመበሳጨት ምን ማድረግ አለብኝ ከተበሳጨሁሥ ምን ማድረግን ልምረጥ
@ሄሊቲዮብ
@ሄሊቲዮብ 2 жыл бұрын
ትግስተኛ ካለመሆኔ የተነሳ ኢሄን video ማየት ራሱ ትግስት አጣሁኝ ኡፍ 😭
@godgraceworldwide3840
@godgraceworldwide3840 2 жыл бұрын
Haha 😂
@amanuelabraha8375
@amanuelabraha8375 2 жыл бұрын
ማን እንዳንተ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ Жыл бұрын
ስነወርቅ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገሮችን እዳስተካክል አርገህኛል የሚገርም ለውጥ አምጥቻለሁ በተለይ በጥናት ዙሪያ የሰራሀውን አዳምጨ የሚገርም ውጤት አመጣሁ ሰላምህ ይብዛ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
@shallomshallom6816
@shallomshallom6816 2 жыл бұрын
Wendmie ewodhalew!!!
@rsunkmo1312
@rsunkmo1312 2 жыл бұрын
ይገርመል ከፈጠር በታች ምክር መስመት ይጠቅመል በተሊይ ከፍራት ጀርበ ቢረን አለ የምትለወ እንድህ ነገሩ. ሪየድ ውስጥ አለ የታበለ ቦታ ኡለይ ይበለል በጠም የንግድ ቦታ ነው እኔ የምሰረበት አከበቢ በቢዘት ወርቅ ይሸጠል ይሄን አከበቢ ፖሊሶች ሰተስብ ልብስ ቀይረው ድንገት ይመጠሉ አንድ ቃን ሶሱቱም የህግ አከለት በአንዴ መጡ ለምሰሌ ፌዴደራል ፖልስ እዝ ጀወዘት በለድየ እና መክታበል አሚል የምበል ልብስ የቀየረው መጀመር ይገበል ሌሎቹ ከበበ ይሰረሉ እናመ ወደጆቼ ልክ ስገቡ ዝም ቢዬ ዎጠው አቅረቢየ የለ ሽንት ቤት ገበው እዘ ለመቆየት ፈለኩ ትንሽ እንደቆዬው ሽንት ቤት ታጠቀሚ ነው እንድል ሽንት ቤቱ አስራ አምስት ይሆነል እኔ ስገበ ሁሉም ክፍት ነቻው ትንሽ ስቃይ በሩን ደበደበው በዝ ሰዐት ሊዮጠ ስል የፖሊሶቹ መክነ ትለክስ ይረብሸኛል በዘች ቅፂበት#እንስበይር እትዮጵየ የምለውን ዩቱብ አስተወስኩ #ከፍረቱ ጀርበ ቢራን አለ የምለውን ረግጬ ዎጠው ስዎጠ በሩ ለይ ሁኔታዬን ይከታታለል ልቢሱን የቀየረው አንገቱ ለይ አለ መ እናመ ውስጥ ዝም ቢል በቃ አልቆልኝ ነበር የከፍቴርየውን ትሸርት ለብሸለው ከታች ወደለይ ቢየይኝም ምንም አይነት የፍረሀት ነገር አለዬቢኝም ቀጥ በጠገቡ አለፍኩ #አለህ ሰበብ አርጉ ቢሎወል እውነት ነው የስፈረህን ነገር በፍፁም አትፍረው## ከፍረት ጀርበ ቢረን አለ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
We are addicte to you 👈🏾💋❤️🇪🇹🦁
@omarwollotube625
@omarwollotube625 2 жыл бұрын
ወድም በጣም ምርጥና የሚመች ገዳዮችን ስለምታቀርብ ትመቸኛለህ ። እና ጥያቄየን በደንብ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። እኔ ብዙ ግዜ በሁሉም ነገር ላይ ግንዛቤ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና ከሁሉም ጉዳይ ቪዲዮ ሰርች እያደረግኩ አያለሁ አነባለሁ. ግን የምፈልገውን ብዙውን የመርሳት ችግር አለብኝ እኔ ደግሞ መርሳት የለብኝም ብየ አምናለሁ እንዴት ደስ የሚለኝንና ጠቃሚ ነው ያልኩትን ሁሌ ማስታወስ እችላለሁ?
@ErmimanMan
@ErmimanMan Ай бұрын
Enamesagenaln
@tegestmoges7333
@tegestmoges7333 2 жыл бұрын
ስነዬ ለኔ ብቻ ነዉ
@Zebimolla_Hadra_Channel
@Zebimolla_Hadra_Channel 2 жыл бұрын
ጉድ ኮ ነው
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውይ እኔም ትእግሥት በማጣቴ ሥት ሥህተቶችን ሠርቻለሁ በገዛ እጄ ሂወቴን አበሽሁት እናተን ካገኝሁ ወዲህ ግን በጣም በብዙ ነገር ተለውጫለሁ በርቱልን ግን መሠልጠን ፈልጌ ባናግራችሁም መልሥም አልሠጣችሁኝ እሽ እድት አድርጌ ላግኛችሁ?
@MekdeeDemise
@MekdeeDemise 11 күн бұрын
የእዉነት ከልብ አመሠግናለዉ የልከዉ ሁሉ የለብኝ ነዉ ግን አሁን ሙሉ በሙሉ እንደመሸሽል አምነለዉ❤❤❤
@metugatu7089
@metugatu7089 2 жыл бұрын
አንደኛ ሀይሌ ገብረ ስላሴ ነው
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ከሠሞኑ ብዙ ነገር ሥላመለጠኝ ቢቆጬኝም ትግሥቴን ወደድኩት ይሄው እነዛን ቀኖች አልፌ ዛሬ ተገኜሁ ተመሥገን🙏
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እንዳንዴ ነገሮቹ ሲያመልጡን እንናደዳለን/ እንቆጫለን። ግን ደግሞ እነዛ ነገር በምንፈልገው መልኩ የልሂድበት ለጥሩ ይሆናል። እኒ በበኩሌ ነገሮቹን እጀ ላይ እያሉ የምችለውን ሁሉ ዋጋ ከፉያ ለመያዝ በምፈልጋቸው መልኩ እንዲሂድ በጣም ነው የምጥረው ግን እንደምፊልገው ካልሂድ በምንም መልኩ እልፀፀትም ይህ ፀባየን እኔ እራሴ እንዲት እንደምወደው። ግን እንድ ነገር ልበልሸ እህቴ በህይወቴ በጣም ብዙ ለማሰብ የሚከብድ ብዙ ነገሮችን አሳልፊ አለሁ በትግስት። አሁን እኔ እንደገና በዚህ ምድር የመጣሁ ነው የሚመስለኝ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ።
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ጉበዝ ወጣት ማሻአሏህ
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ9በ
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ9በ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@anukaalanigecho9742
@anukaalanigecho9742 6 ай бұрын
በጣም አነቃቅ መልክትነው፡፡መታገስ መታገስ ረጅም ዕድሜ ለመኖር
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን
@dhdh8438
@dhdh8438 2 жыл бұрын
ቲክክል
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 260 М.
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН
ከጭንቀት መውጣት!
12:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 143 М.
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!
13:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 268 М.