ተጠናክሮ የቀጠለው "ኦርቶዶክሳውያንን የማጽዳት" ዘመቻ፤ የቅ. ሲኖዶስ ነገር፤ የበለጠ የተመቻቸለት የዘረፋው ኤምፓየር!

  Рет қаралды 5,934

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@za71
@za71 Күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የእውነት ምስክሮች ስለአቆመልን ክብር ምስጋና ይድረሰው። የኢትዮዽያን ትንሳኤ የሳያችሁ ያሳየን
@yosefarega21
@yosefarega21 19 сағат бұрын
ይህ ቪዲዮ ለብዙዎች እንዲደርስ ላይክና ሼር አድርጉ
@cricket3806
@cricket3806 Күн бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 20 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ አማራን ሕዉሀት ሲጨርሰዉ ኖረ አሁን ደግሞ ጦርነቱ አንሶ በቤተክርስቲያን በኩል ሕፃናትን ምን ለማድረግ ነዉ በጣም አሳሳቢ ነዉ ለምን ለአማራ ብቻ አማኝ በመሆኑ ይቀበላል ተብሎ ነዉ እንዲያዉ ምን ዓይነት ሰዉ ናቸዉ ይህንን ያዘጋጁት አላማቸዉስ ምንድነዉ ምእመኑን አንዴት ቢገምቱት ነዉ
@iceyzeke
@iceyzeke Күн бұрын
አባታችን ፡ክበሩልን፡ሁሉ፡ከመፅሐፍ፡ቅዱስ፡እየተጠቀሰ፡በማስተማር፡ብዙ፡ነገሮችን፡አሳይተዋል፡ሁላችሁንም፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን፡በእድሜ፡በጤና፡ቆዩልን፡እናመሰግናለን።
@iceyzeke
@iceyzeke 23 сағат бұрын
ዲያቆን፡ዮሴፍ፡እረ፡መምህር፡ነዋይና፡አባ፡ገብረኤል፡ዶክተር፡የት፡ጠፉ፡ምንሆኑ??እረጋብዝልን።
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 14 сағат бұрын
ወገኖቼ ሰይጣን እንደዚህ ሀይል አግኝቶ የሚበጠብጠን በዉግዘቱ ምክንያት ይሆን ? ኧረ መላ ፈልጉልን!
@MunitTeshale-gl5tk
@MunitTeshale-gl5tk 12 сағат бұрын
Thanks all of you, really it's a great awakening.
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 18 сағат бұрын
ጋሽ ዘውገ ያነሱትን እደግፋለሁ። ሆኖም ይኽ ጉዳይ እያንዳንዱን ካህናት ይመለከታል። እነዚህ ካህናት ተብለው አሜሪካን አገር የመጡት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለማስተማር ሳይሆን ለገንዘብ ፍቅራቸው እርካታ ሲሉ ነው። ስለዚኽ ነው የካህናት ጉባዬ ሲባል የማይመጡት። ምዕመናኑን ጥቅማቸውን የሚነካ ነገር ከሆነ ኢትዮጵያ ያለውን ማለት ነው፣ በፍፁም ምንም አያደርጉም። ሰላማዊ ሰልፍም አይወጡም።
@BelayAssena
@BelayAssena 15 сағат бұрын
ሲሳይማ ዛሬ ለምን ይናገራል ዛሬማ እሱ የብልፅግና ሲሳይ ነው።
@BethelHabtom
@BethelHabtom 8 сағат бұрын
tebarku
@eliastefera1563
@eliastefera1563 9 сағат бұрын
ከአጥቢያ ብናጠፋ ወደሌላ አጥቢያ አልፎም ወደ ሌላ: ወደሌላ ይመድቡታል ።መዳቢዎቹን ማን ያጽዳ???
@BelayAssena
@BelayAssena 15 сағат бұрын
ትዌድሮስ ፅጋዬ እየሰማህ ነው ምን ትላለህ ።
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 18 сағат бұрын
ከፍ ያድርጋችሁ፣ እንዳላችሁ።
@TeferaYiheyis
@TeferaYiheyis 14 сағат бұрын
Most of the you are wright but please say patriaric you must not say saint patriaric.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 79 М.
70ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ
2:53:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 10 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН