''ተጠያቂው ማነው'' አዲስ የቤተሰብ አማርኛ ፊልም

  Рет қаралды 310,286

Elias Workneh Studio

Elias Workneh Studio

6 ай бұрын

''ተጠያቂው ማነው'' Teteyakiw Manew አዲስ የቤተሰብ አማርኛ ፊልም New Full Amharic Movie
2023 Elias Workneh EWE Studio .All Rights Reserved
Instagram elias.workneh
Facebook Elias Workneh
Telegram EW Film Production
eliasstudiotube@gmail.com
eliasworknehw@gmail.com
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright©Elias Workneh EWE Studio
Elias Workneh EWE Studio is a dynamic company established with the objective of producing music clips,feature films, TV shows, entertainment news,fashion,tv serious etc.
Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

Пікірлер: 293
@Tsiontub
@Tsiontub 6 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን በዚ ወር በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልሞች እያየው ያለውት 🥰🥰
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 2 ай бұрын
ይነገረኝእርዕሱ😢😢😢😢
@seyanur5398
@seyanur5398 2 ай бұрын
Title ngrign
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
ሳይጋቡ አብሮ ማደር❎ ወላጅ ከልጆች ሚስጥር መደበቅ❎ ከእድሜ እኩያ ካልሆኑ ሰዎች ጋር ፍቅር መጀመር❎ እግዚአብሂር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን🛐☑
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 5 ай бұрын
በጣም አሳሳቢው እኩያ መምረጡ ላይ ነው ችግሩ
@user-gt3vf7jp7e
@user-gt3vf7jp7e 6 ай бұрын
አንተ ብቻ ፊልም ስራ ሁሌ ለየት ያለ ፊልም ሁሌ ልዩ ነገር ነዉ የምታቀርብልን እናመሰግናለን ኤላ የእዉነት ትለያለህ አንተ ምርጥ ሰዉ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ❤😊
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 6 ай бұрын
የትኛው ነው ኤላ?💞
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 6 ай бұрын
ምርጥና አስተማሪ ነዉ እስኪ እያያችሁ አትለፉ ላይክ አድርጉ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 6 ай бұрын
እዉነትም ተጠያቅያዉ ማነዉ አረፍ የአመት ምርጥ አስተማር ፍልም ብያለዉ መለእክተ ወንዶች ልጆቻቹን ሰብስቡ ሰቶች ለልጆቻቹ አትደብቁ
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 5 ай бұрын
የዚህን ዘመን ቁልጭ አድርጋቹ ነው የተወናችሁት ብዙ ተምሬበታለው. THE BEST MOVE 👏👏👏
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 6 ай бұрын
ይልጠበኩት አጨራረስ ነው ዋው የሚገርም ፊልም ነው ነገሩ የኤልያስ ፊልሞች ገራሚዎች ናቸው እስካሁን የሱን ፊልም ያየዋቸው ሁሉ ዋው የሚያስብሉ ናቸው ይመችህ ኤላ አመስኛለው ቆንጆ ፊልም ስላሳየህኝ 😎🙏🙏🙏
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 6 ай бұрын
ሲያዛዝን😢 መድሃኒዓለም እኛንም ልጆቻችንንም ከእንደዚህ ዓይነት መጥፎ የህይወት ፈተና ይጠብቀን
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 6 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@user-qj2lv5hy6w
@user-qj2lv5hy6w 5 ай бұрын
አሚን ግን ለድራማ ይሄንያህል😂😂😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
አያቹ በአንድ ቀን ስተት እስከ እድሜ ልክ ፀፀት ይሄዳል ዋዉ ተምሬበታለዉ በጣም እፁብ ድንቅ ትወና እናመሰግናለን ለልጅ ሚስጢር የምትደብቁ ቤተሰብ ግን መጨረሻዉ እንዲ ነዉ ያሳዝናል😢😢😢😢
@selamabera9360
@selamabera9360 6 ай бұрын
የፈጣሪ ያለ በጣም አስተማሪ ነው አሁንም እንደዚህ ያለ ታሪክ ያላቸው ብዙ ሰዎች በየቤቱ አለ እንደዚህ ያለ አሳዛኝ ነገር ሳይከሰት ቀድመው መነጋገር መተዋወቅ ያስፈልጋል ይሄ ፊልም ለብዙ ሰው ትምህርት ሰጪ ይሆናል ብዬ አስባለው በተረፈ ሁላችሁም 👍ጎበዝ ናችሁ በርቱ 👍👍👍❤️
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 6 ай бұрын
ፈጣሪዬ ከደዚህ አይንነት ሰዉረን 😢😢😢
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
በፈጣሪ ስም መጨረሻው ሊገመት በማይችል መልኩ ነው ያለቀው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ድብቅ ሂወት ይጠብቀን 😢😢😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
በጣም ዘግናኝ ግን ብዙ ሰዎች ልንማርበት ይገባል
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
@@hayumamu1725 እውነት ነው
@ChombeCho
@ChombeCho 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ከጅምሩ እስከመጨረሻ በጉጉት እያየሁኝ ያለቀ አስተማሪ አዝነናኝ ፀፀት እምነት ቅናት ሃላፊነት... ብዙ ማለት ይቻላል በቃ ምርጥአርቲስቶች አንደኛ (1) አመሠግናለሁ የሁላችሁንም ችሎታ የታየበት ምርጥ ቀረፃ የልፋታችሁን ውጤት ፈጣሪ ይክፈላችሁ ሌላው ቀርቶ አጃቢዋቹ እንኳን እውነት ነው ያስመሠሉት ይበቃኛል።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 6 ай бұрын
ምነው ግን ቪው የለውም
@Engida-Shimelis
@Engida-Shimelis 6 ай бұрын
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 6 ай бұрын
ፓ ዋ ነብሴ የሚያስብል ፊልም👍
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 6 ай бұрын
እኔም አስተማር ነዉ ልጆች የካዳቹ ወንዶች ከዚህ ተማሩ
@mesialeye8475
@mesialeye8475 6 ай бұрын
Thank you guys for bringing the issue of HIV back to our Movies! It’s spreading like a wild fire but neglected! It’s a great movie!!!!’n
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
2016 አርቲስቶች ቆርጣችሁ ተነስታችሗል ሊጠፋ ያለውን ፊልም ነፍስ እየዘራችሁበት ነው ይበል ያሰኛል❤
@EmuhaytensayeEt
@EmuhaytensayeEt 6 ай бұрын
@naniadhanom
@naniadhanom 5 ай бұрын
በጣም
@user-gy6kd1yb4d
@user-gy6kd1yb4d 4 ай бұрын
በጣም
@HaymiHaymit
@HaymiHaymit 6 ай бұрын
በአንድ ስህተት የስንቱ ህይወት ይመሰቃቀላል ስንቱ ራሱን ያጣል የደቂቃ ስሜት የአመታት ፀፀት አና የእድሜልክ ህመም ብሎም ለቅሶ ትንሽ ቆም ብሎ ማሰብ ለረጅሙ ጉዞ አስተዋጽኦ አለው ብቻ ብነገሮችን በአንድ እይታ ሊያስተምር የቻለ ለኔ ድንቅ ፊልምነው ከደራሲው ጀምሮ እስከ ተዋንያን ሳላመሰግን አላልፍም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 6 ай бұрын
ኤላኮ ጠፍተህብን ነበርኮ እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን በርታልን🥰🥰🥰🥰
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@selamselam625
@selamselam625 6 ай бұрын
ዋው በጥያቄ ያለቀ ፊልም ለየት ያለ ነው ማነው ተጠያቂው ሁላቸውም በራሳቸው እውነት ነው የሄዱት ወድጀዋለሁ አሪፍ ፊልም ነው በርታ ተዋንያኖቹም ጎበዝ ናቸው በደንብ ሰርተውታል
@MunaMohammed-nf8bt
@MunaMohammed-nf8bt 5 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው አሁን ላይ ኤች አይ ቪ ቫይረሰ በጣም እያዘናጋን ያለበት ሁኔታ ላይ ነውና ህዝቡን ለማንቃት ወሳኝ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 6 ай бұрын
ዋው አቦ ጥቅቅ ያለ ፊልም ነው 👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
በሰላም መጨረሻው በጣም ያሳዝናል 😢ኤላ በጣም ምርጥ ድርሰት ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የአንድ ቀን ስህተት የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በማስተዋሉ ይጋርደን በጥበቡ ይምራን 🙏
@seifu-ON-EBS
@seifu-ON-EBS 6 ай бұрын
ኤላ ምርጥ ምርጥ ስራዎች ነዉ ምታቀርብልን በርታልን ከዚህ በላይ ስራዎች ካንተ እነጠብቃለን እንዳስተያየት ኤልያስ ራስታ ትብላዉ ብሬን ጠፍቷል ብታሰሩት እላለሁ ጥሩ አቅም አለዉ 🙏🙏
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@astertube5406
@astertube5406 6 ай бұрын
ፈጣሬ ኡብዝቶ ይባርካችው ምርጥ ምርጥ ስራ 100%100 ችላ የተባለ በሽታ በዝህ መልኩ በማቅርባችው ቆንጆ ነው እውነት ነው ማነው ተጠያቄ😢
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 5 ай бұрын
እግዚኦ የምን ጉድ ነው እውነትም አሁን ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ማነው ተጠያቂው😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ሁላችሁም ሰርታችሁታል እናመሰግናለን😢😢😢😢
@MehbubaEbrahim
@MehbubaEbrahim 5 ай бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው የዝሙት መጨረሻው ይሄ ነው ሁሌ ፊልም መጀመሪያው ለቅሶ መጨረሻው ደስታ ነበር የምናየው ይሄ ግን ትክክለኛ የሂወት ገፅታን ያሳያል ዝሙት የደቂቃወች ደስታ እንጅ መጨረሻው በዱኒያም የአሄራም ፀፀት ከባዱ የአሏህ ቅጣት ነው
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 6 ай бұрын
😢😢ያሳዝናል። የእዉነት ማን ነዉ ተጠያቂዉ???😌አስተማሪ የቤተሰብ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን።
@melakudulla3927
@melakudulla3927 5 ай бұрын
ገራሙ ፊልም ነው ውስብስብ ያለ ታሪክ በጣም አስተማሪ i love it 💯
@AdanegnAdugna
@AdanegnAdugna 5 ай бұрын
😢😢😢 በእውነት ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-bk4mk2qw8h
@user-bk4mk2qw8h 4 ай бұрын
ለተማረበት በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጊዜዉን የጠነቀ ፊልም ነዉ እንዲት አስተማሪ ነዉ እግዚያብሄር ይስትልን
@user-pm6xb5qj2d
@user-pm6xb5qj2d 5 ай бұрын
የራስን ዋጋ አለማወቅ ለራስ ሀላፊነት አለመውሰድ ዋጋ ያስከፍላል ። እናስተውል ሰዎች እንጠንቀቅ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
ብዙ ብል ደስ ባለኝ ቤተሰብ ነው ተጠያቂ ለሁሉም ከጋብቻ በፊት ነውርነቱን መናገር ሀጥያትነቱን መናገር እግዚአብሔር የሚያዝንበት ስራ እንደሆነ መናገር እናቲቱ ባትጨልል ነበር ሚገርመኝ ለማንኛውሞ ሀብታም አግቢ ከሚን የማህበረሰባችን ወሬ መቼ ይሆን ምንላቀቀው
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 6 ай бұрын
እባካችሁ ወጣቶች እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 5 ай бұрын
ምክር ከራር ይጀምራል😢
@user-vq3sn4gb5o
@user-vq3sn4gb5o 6 ай бұрын
የጊዜው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም እባካቹ ወጣቶች እራሳችሁን ጠብቁ
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 6 ай бұрын
ዋነኛው ተጠያቂ እናቷ ናት የኛ ሀገር ችግር ሚስጥር እያሉ ያለመናገር አባዜ እንዲህ አይነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
@user-Kal21
@user-Kal21 6 ай бұрын
ይህንን ወር አሪፍ አሪፍ ፊልም እያየን ነው❤
@mahlatgashu5810
@mahlatgashu5810 6 ай бұрын
ግን አስተዉላችሆል በኤልያስ ወርቅነህ የሚለቀቁ ፊልሞች በጣም አሪፍ ናቸዉ
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@tiktokshortvideo6655
@tiktokshortvideo6655 8 күн бұрын
Ejig astemari ena harif......btm andegna gobeze hulem ene Director Elias Workenehe kale alalefewim.....wanegnaw neger HIV Aids terestwal ena yehe endemanikiya dewil nw @Elias Workeneh Good job, keep it up, Bro
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 6 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ የሆነ ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merryekebede1868
@merryekebede1868 6 ай бұрын
ኤልያስ ወርቅነህ ቃል የለኝም እጅህ ይባረክ ❤
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 6 ай бұрын
በጌታ ስም ማታ ቢሆን ኖሮ እንቅልፌን አጥቼ ነበረ ማድረው በቀን ማየቴ ተሻለኝ 😣 በጣም ያስፈራል እኮ
@sT-ct9hw
@sT-ct9hw 6 ай бұрын
Eliyas, your movies are always amazing, but this one is one of the kind that touches different lifestyle. Thanks and let's see more
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Thank you
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 4 ай бұрын
I have said it many times, Elyas Workneh is a genius. All his movies are amazing. He's a producer, director and actor. What a combination. Bravo man, you deserve a million subscribers. I'm already one of them. 👍👍👍
@AdanechAbabu
@AdanechAbabu 14 күн бұрын
ዋው አሁን ከሚሠሩ ፊልሞች አንደኛ ኦ እግዚአቤር እዴት እደወደድሁት ይመቻችሁ😊
@Black-lioness
@Black-lioness 5 ай бұрын
Thank you for bringing us this issue forward I have a family who experienced this trauma.
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 5 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነው በእውነት
@user-pr4ex6vw7j
@user-pr4ex6vw7j 6 ай бұрын
ምን ጉድ ነው እናመሰግናለን የምር እጅህ ይባረክ
@user-vg5qc4bb9e
@user-vg5qc4bb9e 6 ай бұрын
Very educational movie. Excellent story lines. It touches upon many social issues in our community and a great reminder that secrets have consequences.
@ZemenayMareshet
@ZemenayMareshet 4 ай бұрын
ድንቅ እና አስተማሪ ፊልም ከዚህ ይሰዉረን
@likukebede8440
@likukebede8440 6 ай бұрын
በሴቶች ብር መኖር የለመዱ ስራ ጠል ወንዶች ትውልድ ይገድላሉ ሐገር ያፈርሳሉ😅😅😅
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 6 ай бұрын
ጊዜውን ሚመጥን ፊልም 👏👏👏
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 6 ай бұрын
እጅግ ያማል ግን አሁናዊ የሃገራችን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
@user-teshager
@user-teshager 6 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@betiaesgahegn
@betiaesgahegn 6 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ቶሎ ቶሎ ፊልም ስራልን እውነታን ነው ባንተ ፊልም እያየሁ ያለሁት
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@nigistabate6553
@nigistabate6553 6 ай бұрын
6:09 ይቺ ልጅ ያለችበት ፊልም ደስ ይላል ❤
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 6 ай бұрын
ቤተሰብ ሳያቅ ማርገዝ ማስረገዝ ውጤቱ ይሄው ነው
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 6 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘንበት ሁላችንም እናመሰግናለን
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 6 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@yordinaa2119
@yordinaa2119 6 ай бұрын
Wow film elias techelaleh beka 👏👏👏 big respect 🙌 ትችላለህ በቃ
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 6 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም አይገልፀዉም ይድረስ ልጃችሁን ለምትክዱ በየቦታዉ ለምትሸኑ ወንዶች
@AmanuelAbraham-mv8vp
@AmanuelAbraham-mv8vp 5 ай бұрын
Ela Thank you for your Best movie 🎥
@seadayemame4719
@seadayemame4719 6 ай бұрын
ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም የ አንደኞች አንደኛ
@selamamare9571
@selamamare9571 6 ай бұрын
ኣስተማሪ ፊልም፡ ጎበዞች
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ ዚያሳዝን 😢😢😢
@josephbogale
@josephbogale 6 ай бұрын
ለማዉራት ቃል አጣው !! አመሰግናለዉ ELLA የ አንድ ሰዉ ሰህተት ቤተሰብን ይበትናል ቤተሰብ ደግሞ ሀገር ነው ::
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Amesegenalew
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 6 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻችሁ👌🤙
@emebetwoldmariam2009
@emebetwoldmariam2009 5 ай бұрын
It is heart touched ,
@Eyou653
@Eyou653 6 ай бұрын
የሚገርም ነው😢 ግን ማነው ተጠያቂው እፍፍ
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 6 ай бұрын
እውነት ማነው ቸጠያቂው ያማል😢😢
@user-qx7jo7ft5m
@user-qx7jo7ft5m 6 ай бұрын
ያማል እዊይይይይ ቀድሞ ማስተዋወቅ ነበረባት ከስርጉ በፊት❤❤❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 6 ай бұрын
በእውነት እጅግ አስተማሪ ጠቃሚ ስራነው የሰራችሁት የቦዘኔውንም የጥቅመኛውንም የባለትዳር ገበናም ባለትዳ ወስላቶችን አማጋጭ ማጋጭ አለሌዎችን የሁሉንም የእለት ተእለት ጓዳ የበረበረ ምርጥ ስራ ነው የምንጓዝበትን መንገድ ዳናችንን አስተዋይ ልብእሚል ልቦና ካለን ግሩም ስራነው ።
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 6 ай бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹👈 የመዳም ቅመሞች በያለንበት ያልታሠበ የማቲ እጀራ ይሥጠን የሥጣቹ❤❤❤ ኑ እሥኪ ደምሩኝ ሥወዳቹ🙏
@melakugebremichaelwoldekid727
@melakugebremichaelwoldekid727 5 ай бұрын
without any sponsor, having health education on the issue of HIV/AIDS .Hats off guys,viva Ethiopia, lets save lives.
@OpiaCafe
@OpiaCafe 4 ай бұрын
Elias Workneh, Master of no happy ending!!
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ትንሽ ያማል ይነዝራል ህይወት ድራማ ነች ሰዎች ደግሞ ገፀባህርያት ናቸው ደራሲው ፈጣሪ
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 6 ай бұрын
አትሰሳት ፈጣሪ ነፃ ፍቃድ እንጂ ሰጠን እንጂ ደራሲ አይደለም ጥሩም ክፉም ማድረግ የምንችለው በራሳችን ፍላጎት ብቻ ነው። ፈጣሪ ህይወታችንን አልወሰነውም። ጨካኝም አምላክ አይደለም።
@mhretmhret270
@mhretmhret270 4 ай бұрын
​@ልክ ብለሃል ተዋናዎች በራሳቸው ምርጫ ነው የገቡበት getasewzurie3285
@zeyenebahmed1494
@zeyenebahmed1494 6 ай бұрын
Elias workneh beast job 💪 🙌
@amanueltesfaye4933
@amanueltesfaye4933 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@noornoor3552
@noornoor3552 6 ай бұрын
ዋው በጣም እጅግ አሪፍ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 6 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ናፈቃችሁኝ ኧረ አናግሩኝ በሰላም ነው የጠፋችሁ
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
አለን 😊
@aahh5158
@aahh5158 5 ай бұрын
አለን😊
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Ай бұрын
Thank You So Much!
@mhretmhret270
@mhretmhret270 4 ай бұрын
😢😢😢😢ያማል መጨረሻው
@dubai1280
@dubai1280 6 ай бұрын
ዋዉ ደሥ ይላል🎉🎉🎉❤❤
@harundechasa9708
@harundechasa9708 5 ай бұрын
Ethiopia weste alek metebal gobez filmmaker nehe... Adenakihe neghie 🙏🏼
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 6 ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ላስተዋለ
@merondebele4217
@merondebele4217 6 ай бұрын
Our timely problem. Good job as usual, Ela and your crew.
@ewestudio568
@ewestudio568 6 ай бұрын
Thank you
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 6 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@ethiofuture1013
@ethiofuture1013 6 ай бұрын
ሁሉም ሊያየው የሚገባ.
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 6 ай бұрын
በጣም የሚያዛዚን ፊልም ነው 🥹😭😭😭
@Elhame5544
@Elhame5544 5 ай бұрын
በጣምአስተማሪነው❤❤
@eyerusalemtigstu2972
@eyerusalemtigstu2972 6 ай бұрын
Ejeh yebarek telk temhert new🎉🎉
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 ай бұрын
በሽምግልና ሲኬድ 'ባህሪው ጥሩ አይደለም ተብሎ ያውቅ ይሆን?'....እንዲህ እየተባለ ፍርድቤት ለፍርድቤት
@user-ck8zp8zi3w
@user-ck8zp8zi3w 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም አስተማሪ ፊልም ነው አደኛ
@user-teshager
@user-teshager 6 ай бұрын
ያምራል
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 4 ай бұрын
በጣምምምም አስተማሪ ነዉ ተባረኩኩኩኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፍልም😢
@user-dj7jl9wn8s
@user-dj7jl9wn8s 3 ай бұрын
በጣም ሚያሳዝን እና አስተማሪ ነው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው !!!
@misrakasfaw
@misrakasfaw 6 ай бұрын
በስመአም ኧረ ወይን ባላየው ነው ያስባለኝ 😢😢😢😢😢ግን ፊልም ነው ለካ አንደኞች ትለያላቹ
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v 6 ай бұрын
ርዕሱ መሆን የነበረበት( አያድርስ) ነው
@aahh5158
@aahh5158 5 ай бұрын
😂😂😂
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 6 ай бұрын
ግን ሰውዬው ወደ ወድነቱ ውስጤነው ❤❤🌹👈
@Hameremedia21
@Hameremedia21 6 ай бұрын
የእድሜ ልክ ፀፀት በገዛ ልጁጋራ በጣም ይገርማል ሙሉ ለሙሉ ከዙሙት የተገነኘ ነው
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 44 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 32 МЛН
ፍቅር በኮሚቴ  ሙሉ ፊልም Committee Love New Ethiopian Full Movie
1:46:42
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 456 М.
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 181 М.
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 457 М.
유연성의 비밀🐙Flexible Twins 4 Animation
0:10
Mizuno Melody
Рет қаралды 9 МЛН
유연성의 비밀🐙Flexible Twins 4 Animation
0:10
Mizuno Melody
Рет қаралды 9 МЛН
Khóa ly biệt
1:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 4,6 МЛН