No video

ተወዳጁ ሀዲንቆ እና አስቂኝ ገጠመኞቹ🤩 | አዝማሪ ምን አለ

  Рет қаралды 16,650

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 11
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx Ай бұрын
ሀዲንቆ አዲስ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልኝ ። እኔ ብዙ መሰንቆ ተጨዋቾችን አውቃለሁ ነብሳቸውን ይማር እና ጋሽ ጌታ መሰይ አበበ ጋሽ ሀብተሚካኤል ደምሴ በጣም ብዙ የድሮ መሰንቆ ተጨዋቾች አውቃለሁ ።በጣም የምወደው መሰንቆ ተጫዋች ጋሽ ባህሩ ቃኜ የሰቸውን በመሰንቆ ብቻ የተጫወቱትን ካሴት እናቴ አርቲስት ደስታ ገብሬ ትሰማ ስለነበረ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ነው ያደኩት እኔ ለመሰንቆ ታላቅ ፍቅር አለኝ ። ትንሽ ቀደም ብሎ የነበሩ የመሰንቆ ተጫዋቾች አስታውሳለሁ የሚገርም ችሎታ የነበራቸው ።ሰጠኝ አጠና ወረስ ገ/እግዚያብሔር ታደሰ ገብሬ ኮንኮርድ ለብዙ አመታት አብረ ሰርተን አሜሪካን ሀገር አብን ሄደን ታደሰ ገብሬ ጨምሮ ሙዘቃ ባለሙያዋች እኔ ጨምሮ ሶስት አርቲስቶች ተመሰናል ። ከአሁኖቹ ሳሚ ተራማጅ ቻሌ እና አንተን ጨምሮ ብዞዋቹን አውቃቸዋለሁ በጣም የሚለይብኝ ግን ሳሚ ሳሚ ለመሰንቆ የተፈጠረ ነው። መሰንቆ በተሰጦ ካልተሰጠህ በትምህርት የምታገኛው ሙሉ አያደርግም ።አዲስ ሀዲንቆ ሰላምህ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx Ай бұрын
ከእኛ ሀገር የባህል መሰሪያዋች መካከል ለመሰንቆ ታላቅ ፍቅር አለኝ ። የባህል መሰሪያው መሰንቆ በጣም የሚገርም መሰሪያ እና አስቸጋሪ የባህል የሙዚቃ መሰሪያ ነው ። እኔ በሙያ ውስጥ ስላለሁ በቅርብ ስላለሁ በተወሰነ መልኩ ስለመሳሪያ አውቃለሁ ። የአየር ፀባይ ብዙ የባህል መሳሪያችን ይቀራል ።ከእነሱ መካከል መሰንቆ አንዱ ነው እጅግ በጣም ገራሚ ጉደኛ መሰሪያ መሰንቆ ።አንድ የፈረሰ ጭራን ተጠቅሞ በመግረፍ ልበለው ብዙ ቅኝቶችን ጣት በጭራው ላይ እሸራተቱ የተለያየ ድምፅ ማውጣት ብቻ ለእኔ እጅግ የማከብረው የምወደው የባህል መሰሪያ ነው።
@godanatube5013
@godanatube5013 2 ай бұрын
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
@Ismael-isa
@Ismael-isa Ай бұрын
ሚገርም ችሎታ ነው።እስከመጨረሻው መጣር ችሎታን ያመጣል።
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r Ай бұрын
በረከሰ ማሲቆ እደዚህ ዝግጅት ሲኖር መጠባበቂያ ይዘህም አቴድ ይህ ማድረግ ልምድ ይኑርህ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 ай бұрын
የሚቀጥለው ቴዲ concert ላይ ዋሸንትም ቢጨመር ጥሩ ይመሥለኛል። just a suggestions.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Beautifu best Amhara. Very gret both of you very great singer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤both of you. Are very great singer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibebu9117
@tibebu9117 Ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@gethab2306
@gethab2306 2 ай бұрын
Thank you!
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 Ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ጀግና ነው 2ሚሊየን ትግሬ እና አማራ አስጨፍጭፎ አሁንም ይገዙለታል! ቴዲ ወለጋ አማራ ሲጨፈጨፍ እሱ አሜሪካ ኮንሰርት ላይ ነበር! አማራ ሲሞት እሱ ያተርፋል፤ እና ጅሉ ማን ነው፤ አማራ አምላኩ ካደረገው ምን ማድረግ ይቻላል! ይሄ ሰውዬ እኮ ገንዘብ የሚሰራው በእልቂት ነው፤ አሁን አማራ ሲያልቅ እሱ አባቴ ሃብት ነው የሚሰራው፤
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Ай бұрын
አንተ አማራ አለቀ ብለህ ከስራህ ቀርተሀል እንዴ🤔
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 15 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН