ተወዳጇን ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋን ተከትለን ላፍቶ ሄድን!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 131,895

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን ለወ/ሮ ክብራ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር እድሜንል ጤናን ያድልልኝ ። የጌታዬ እናት እመብርሃን እግርም አንደበትም ጉልበትም ትሁናችሁ።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
መሲዬ እኛኮ ሙሉ ጤና ሰጥቶን አናመሰግንም ፈጣሪ ይዳርዳን የአቅማችንን እናደርጋለን ፣ ሀረግ ፈጣሪ ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ።
@asterkebede4453
@asterkebede4453 Жыл бұрын
ሀረግዬ እንዴት እንደምወድሽ ወደ አገር ቤት ስመጣ ባይሽ ስራዎችሽን ሁሉ ደስ ይለኛል ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ሀረግዬ አንደበትሽ አጠራርሽ ፈገግታሽ በራሱ ብርታታቸው ነው የኔ እመቤት ኡፍፍ ፈጣሪ ፈውስ ያድላቸው💝🙏
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይችን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ኢንጀራ ይስጣቹህ፣ በታቹህ በደስታ የተሞላ ይሁን፣ ያሰባቹህት ሁሉ ይሳካላቹህ💞
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
አሜን እህታችን
@mminale3850
@mminale3850 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን እህቴ
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Amen, lanchim/lantem melkam enjera yesetesh!!!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
አሜን አሜን በባረክሽን እጥፍ ይባርክሽ።
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ ተባረኪ ሀረግዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት
@destaalemu
@destaalemu Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ሐረገ ወይን ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ሐረግ መሲዬ ተባረኩ ብዙ ቅኖቸ አሉ መልካም ነገር እንሰማለን ታሪክ ተቀይሮ ከፈጣሪ ጋር 🙏
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 Жыл бұрын
ሀረግዬ የቀን ቅኝት ይደገም።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
መሲ ትሁት ሰው ተባረኪ የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ሁለታቹሁም በጣም የምትወደዱ ሰዎች ናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ሐረግዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ ስለመልካም ሥራሽ ስወድሽ
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 Жыл бұрын
እኛ በውጭ ያለን ስወች በቀላሉ ማግኝት ዩምንችላቸውን material ስብስብ እድርገን እናተ ከቀረጥ ነፃ ማውጣት የምትችሉ ቢሆን ጥሩ ነበር
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
እኛም የተቸገርነዉ ሀገር ዉስጥ ማስገባት ነዉችግሩ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩም። መንግስት የተቻለውን ያህል ቢያስተካክልልን ብዙ ሰዉ ይረዳ ነበር።
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 ስለዚህ ነው ከድህነት የማንወጣው😭
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ሀረግ "በሬድዮነበር የማውቀት ዱሮ ሀረግየ ስወደት 🥰🥰
@mattiastela1460
@mattiastela1460 Жыл бұрын
ክብራይ አድሜእና ጤና ይስጥሼ🙏🙏🙏🙏🙏
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Жыл бұрын
ሐረግ ወይንዬ ስወዳት 🥰
@የአዱልጅ
@የአዱልጅ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ይህን የደረሰበት ያውቀዋል እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በራስ ስላየሁት የምትችሉ እባካችሁ ዝም አትበሉ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
መሲ እና ሀረግየ እግዚአብሔር ይስጣቹህ እኔ ሰምቸዉ እንኳን አላዉቅም በሽታዉን በርቱ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
መሲዬ መልካም ሰው ተባረኪ
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co Жыл бұрын
ሀረገወይን ብርዛፍ ነኝ የልጅነት ጋደኛሽ ሉተራን ሚሽን ነው የተማርነው።ስላየሁሽ ደስ ብሎኞል።እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው።ይህን ኮመንት ካየሽ።
@really4263
@really4263 Жыл бұрын
ሃረግዬ ቆንጆ በጣም አቅም አለሽ እኮ ስርዓት እባክሽ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
ሀረግይ ስወድሽ ተባረኩ
@helenyabu5728
@helenyabu5728 Жыл бұрын
መሲዬ ተባረኪ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ወይኔ ሐረግዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Haregiye miss you, Also you look great.
@godislove6988
@godislove6988 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🙏🏾
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ Жыл бұрын
ሐረግዬ ስወድሽ
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
ሐረግዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የኔ ጎራዳ
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም አክባሪሽ ነኝ እምታቀርቢያቸዉ ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላሉ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
Haregiya betam new mewadesh♥️♥️♥️ mesiy thank you for sharing 🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደው ውይ ቅን ልብ
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
ውይይይይይይ: ክብራዬ: እህቴ: የኔ: ጠንካራ: እግዚአብሔር: ይማርሽ!!!🙏🏾🌞🥰🙏🏾🥰
@tsigeredaabebe7639
@tsigeredaabebe7639 Жыл бұрын
Haregye yene konjo sewdesh mesim betam new yemwedesh tebareku
@ማሂማሂ-የ3ዀ
@ማሂማሂ-የ3ዀ Жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ድርስ ይፍውሳቹ እግዚአብሔር ይጎብኛቹ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር ብዙ መልካም ሰዎች አሉ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Жыл бұрын
ሀረግዪ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽን
@marthatemeseghen4612
@marthatemeseghen4612 Жыл бұрын
ሀረገወይንዬ ማናውቀውን ነው ያሳወቅሸን እናመሰግናለን
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንት የማነዉቀዉ ነገር አለ እመቤተ ትማርሺ
@yoditworku8930
@yoditworku8930 Жыл бұрын
Haregeye and mesi love u so much both of u
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Yesra hulem yemsgenale le sete bemolu Egezaberh yestelegn enatem Bertu Egezaberh yeblet yerdachiw Egezaberh kenawchiwn yebzalachiew 😘🙏
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ትንሽ አጥኑበት ይህ በሽታ 1 እድሜ 2 የነርቨ ችግር 3 በዘር የሚተላለፍ ነው ግን በብዛት ነጮች ላይ ነው የሚገኘው. ወይ ዶክተሮች አማክሩ ብፊት.
@hellenabeje
@hellenabeje Жыл бұрын
ሃረግዬ የኛ ድምጸ መልካም በዛ ላይ የመልካም አድራጎት ምሳሌ እንደው በምንፈልግሽ ልክ እዳንጠግብሽ ተደበቅሽብን እኮ እስቲ እባክሽ ፊልም ድራማ ላይ እንይሽ እንዴት እንደምንወድሽ አልገባሽም
@fatumahussen1045
@fatumahussen1045 Жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ እኮ ነው ግን ከስሙ ውጪ ምንም አላውቅም ነበር
@kidestdebela8325
@kidestdebela8325 Жыл бұрын
Italian safer kemr yeteleye newu hareg tebareky
@hahhshue5692
@hahhshue5692 Жыл бұрын
ክብራን የማውጣት የዛሬ 26አመት በቤቷ ሰራተኛ ሆኜ ሳገለግላት ነው መልካም ደግ ቤተሰብን ወዳድ ሳይሽ በጣም አዘንኩ ደነገጥኩ ግን በሆነው ነገር ክብሯዩ እግ/ር አዋቂነት ሀበንዬን ተዳረ እንኳን ደሳላችው ሁሌ በፀሎቴ ውስጥ ነሽ እግዝያብሄር በነገሮች ሁሉ መልካም ነው
@buziyetilahun80
@buziyetilahun80 Жыл бұрын
ሀረግዬ የኔ መልካም አሁንም ቆንጆ ነሽ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
ሐረገውይ ን👏👏👏🙏❤❤❤💚💛❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Hargeya edate edmewdeshi betaki eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinazeleke3235
@sosinazeleke3235 Жыл бұрын
Haregyeeee my Favorite ❤
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እሰይ ዛሬ ገና የመጀመሪያ ሄንኩኝ 23 ሰከንድ ከተለቀቀ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ሸገር ኢንፎ እናንተ ከአዲስአበባ መስተዳድር ጋር ፈቃድ አዉጥታችሁ ከመላው አሜሪካን ሀገር የተለያዩ የህክምና መረጃዎችን ዊልቸሮችን በነፃ ያለችግር የሚገባበትን መንገድ ብታመቻቹልን ብዙ ሆስፒታሎችን donation መጠየቅ ይቻላል።
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
በገጠራማው ወሎ፣በአርጎባ እና አፋር አካባቢዎች በስፋት የተለመደ ነው፡፡ ለአካባቢው ነዋሪ ሴቶች ውብ ፊትና ጥርት ያለ ቆዳ ምስጢሩ እሱው ነው፡፡ቢያንስ በሳምንት 3ቀን ወይባ የማትሞቅ ሴት እንደ ሰነፍ ትቆጠራለች ፣ሴቶቹ ለውበታቸው፤ ለቆዳቸው አብዝተው ይጨነቃሉ፡፡ ወደእነዚህ አካባቢዎች ለሥራም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ብቅ የሚሉ ሁሉ በሴቶቹ ውበት መደነቃቸው አይቀሬ ነው፡፡ አንዳንዶቹም ከመደነቅ አልፈው የሴቶቹ ውበት ምስጢር የሆነውን የወይባ እንጨት ይዘው ወደመጡበት ይመለሳሉ፡፡ እንጨቱ በአካባቢው ወይባ፣ እና መለሆ በሚሉ መጠሪያዎች ይታወቃል፡፡ የእንጨቱ ቀለም ወደ ቢጫነት የሚያደላና ዘይትማ ባህርይ ያለው ነው፡፡ እንደተለመዱት የማገዶ እንጨቶች ቦግ ብሎ የመንደድ ባህርይ የለውም። ዝግ እያለ የሚጤስና የጭሱ ሽታ ለአፍንጫ ጥሩ ስሜትን የሚሰጥ አይነት ነው፡፡ ሁሉም እንጨቶች እንደየአይነታቸው የሚሰጡት ጠቀሜታም የተለያየ ነው፡፡ ወይባ እና ሚጤ የተባሉት የእንጨት አይነቶች ለቆዳ ጥራትና ውበት ተመራጭ ሲሆኑ ደደሆ ደግሞ ጢሱ የቅባትነት ባህርይ ስላለውና በሰውነት ላይ ስለሚጣበቅ ቆዳን በማሣመር የተለየ ውበትና ወዝ ያጐናጽፋል፡፡ ምስሮች የተባለው የእንጨት አይነት ደግሞ ለማህፀን በር ጥበት፣ አላስፈላጊ የሆነ የማህፀን ፈሳሾችን ለማስወገድ የሚጠቅም ከመሆኑም በላይ የወር አበባ ችግሮችን ለማስወገድ ትልቅ ጠቀሜታ አለው፣የአጋም ስር፣ክትክታ፣ብሳና እና እርጥብ ወይራም ተቀላቅለው የሚሞቁ ለቆዳ እና ለማህፀን ጤንነት ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸው እንጨቶች እና ስራስሮች ናቸው ፡፡ በ80 ሣንቲሜትር ጥልቀት እየተቆፈረ በሚዘጋጀው የወይባ ጢስ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጠቃሚዋ ምርጫና ፍላጐት የተዘጋጀው የወይባ እንጨት ይጨመርና ቀስ እያለ እንዲጨስ ይደረጋል ልጣጩ ተልጦ ተጨፍጭፎ ተጨምቆ የተዘጋጀው የሬት ስር ከላይ ይሸፈናል ጭሱ ቀዝቃዛ እና ደስ የሚል እንዲሆን ያደርገዋል ፡፡ እንጨቱ በባህርይውም ቀስ እያለ ይጨሳል እንጂ አይነድም፡፡ ሴቶቹ እግራቸውን ግራና ቀኝ በጉድጓዱ ደፍ ላይ በማስቀመጥ ከጉድጓዱ የሚወጣውን ጭስ ይታጠኑታል፡፡ በወይባ ጢስ እጠና ወቅት ታጣኟ አናት ላይ ንፁህ ለጋ ቅቤ ይቀመጣል፡፡ ቅቤው ከጭሱ በሚወጣው ሙቀት እየቀለጠና በጭሱ በተከፋፈተው ገላዋ እየሰረገ ውስጧን ያርሰዋል፤፡፡ ይህንን የወይባ ጢስ አገልግሎት ዛሬ ዛሬ የከተማችን ቆነጃጅትም በእጅጉ ተላምደውታል፡፡ “ባህላዊ የወይባ ጢስ ቤት” የሚል ታፔላ የለጠፉ በርካታ ጢስ ቤቶችም በራቸውን ለደንበኞቻቸው ክፍት አድርገው የሃያ አራት ሰዓት አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከትክክለኛው ሥፍራ የሚገኘውን እውነተኛ የወይባ ጢስ እንጨት የምትጠቀሙ ከሆነ የወር አበባ ችግሮችን ያስወግዳል፣የተዛባ የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል፣ ለማህፀንና አካባቢው ህመም መፍትሔ ይሰጣል፣ የማህፀንን በር እንዲጠብ ያደርጋል፣ አላስፈላጊ የማህፀን ፈሳሾችን ጠራርጐ በማስወገድ ማህፀን ደረቅ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ " እውነት/
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanatigist2293
@hanatigist2293 Жыл бұрын
Sayesh endat des endalegn haregy yeakemachenen enadergaln
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳት ችግር አለብን ከአላህ የመጣን በሽታ እርግማን ማለት
@brookwakanda4059
@brookwakanda4059 Жыл бұрын
Geta kezih belay yakbreshi Ewedeshalehu yene melkam Sew
@butikaniyoutube3673
@butikaniyoutube3673 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
Amen, ☝️ amen3
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
ሀረግ ምርጧ
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
ህመሙ በጣም አስቸጋሪ ነው!ዶክተር አብይ በጣም አመስጋኝህ ነኝ ግን እውን እንደዚህ አይነት ችግር ያለበት ማህበረሰብ ባለበት ሃገር ሌላ ቤተመንግስት ያስፈልገናል??አገር ማለት ህዝብ ነው!ካለ ህዝብ ቦታ እንጂ ሀገር ሊባል አይችልም!!!
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын
መሲ እሄ ህመም አንደኛዉ የmovement disorder ህመም አይነት ነው።እኔ ለ 16 አመት ህሜን ሳለውቅ 1አመት አይሆነኝም የህመሜን ስም ካወኩኝ።Functional movement disorder ይባላል።ከባድ ነው ሰይጣነው እየተባለ ለብዙ አመት ተሰቃይቸለሁ።ሁሉም መሀበረሰብ አውቆት ህሙማንን መደገፍ ቢቻል
@جالكيه
@جالكيه Жыл бұрын
😘😘
@robeltegene
@robeltegene Жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
AGZABHER ADMENA TENA YSTACHUH
@ethiopiayegna5584
@ethiopiayegna5584 Жыл бұрын
Hareg endet endemwedeshe betaki kal yelgnme
@fatumaebrahimebrahim6163
@fatumaebrahimebrahim6163 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@zm3020
@zm3020 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ መደራረግ የሚፈልግ በሙሉ ኑ እንደራረግ
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
በስራሽ የማከብርሽ የምወድሽ አርቲስት ነበርሽ ግን ምግባር ያለ ሃይማኖት በራሱ የሞተ ነው እኔን የበለጠ ያሳዘነኝ መነሻና መድረሻው በማይታወቅ ሀይማኖት መኖሮሽ ብቻ አይደለም ምንም የማያውቁ ህፃናትን ጓደኛ እያደረግሽ ከእናት ቤተክርስቲያን እያስኮበለልሽ ማስካድሸ ነው ልቦናውን ማስተዋሉን ይስጥሽና ተመልሰሽ ያስካደሻቸውን ለመመለስ ያብቃሽ ግን በአጠፋሽው ልክ ይከፍልሻል ጠብቂ
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
አልገባኝም ምን አድርጋ ነው?
@Maryg05
@Maryg05 Жыл бұрын
የሎተሪ ገንዘብ እኮ ነው ያነሳት
@tigib6790
@tigib6790 Жыл бұрын
ሃይምኖት አያድንም የሚያድነው ከድንግል ማያም የተወለደው ስለበደላችን በቀራኒዮ ላይ የተሰቀለው በሶተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው እየሱስ ክርስቶስን ብቻውን ማምለክ ነው !
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
@@tigib6790 እረ እንደዚ ነው እንዴ አናውቅም ነበር የናንተ ነገር እኮ ምጥ ለናቷ አስተማረች አሉ 😅😅
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አህሌንን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 121 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 22 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 65 МЛН
#miskinochu l ተፀፅቻለው ወደ ቤቶት ይመለሱ! l
16:23
Addis Drama Studio
Рет қаралды 47 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 280 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 121 МЛН