ተወጃጁ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ድንገተኛ ህመሙ እና አሁን ያለበት ሁኔታ

  Рет қаралды 106,496

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 457
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 2 ай бұрын
ዉይ ወንድማችን እግዚአብኤር የምህረት እጁን ይላክልህ🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴይጠን ሊያሰናክለኝ ነው መሄድ አለብኝ ወደ ሱባኤ ወደ ቤተክርስቲያኔ ማለት የእምነት ጥንካሬውን ያሳያል የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርክ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 ай бұрын
አይዞክ ምርጥ ውሳኔ ወስነካል እንኳ ወደ ስባኤክ ኤድክ ❤❤❤❤❤
@feruzbereket1428
@feruzbereket1428 2 ай бұрын
Egziabher ymark ende emnetk yarglk
@YasheKassaye
@YasheKassaye 2 ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ወደጤናህ ይመልስህ አባቴ 😢
@enatteshale
@enatteshale 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ መሰናክል ነዉ እመቤቴ መልካም የለዉጥ ጥሪ ታርግልህ ወንድሜ አንተም የተደረገልህን ቆመህ እንድትመሰክር ፈጣሪ ይርዳህ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 2 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ያሽረው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 ай бұрын
እመቤቴ ትማረው 🥺🥺🥺
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 ай бұрын
በሰው ህመም አትቀልዱ ፈዋሽ አንድ ነው😢😢😢
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 ай бұрын
@@Selamtube-t2r ምን አገባሽ ያለ አይማኖትሽ ጥልቅ ብለሽ የምዘባሪቂው ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ🤔🤔🤔🤔
@Redietyossef
@Redietyossef 2 ай бұрын
@@meseryebuzeman.21 eja meche 10 nw alen
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 ай бұрын
​@@meseryebuzeman.21ግን እኔ ሳትሳደብ በትህትና መልስልኝ ማርያም የማዳን ሀይል እንዳላት ከመፃሀፍ ቁዱስ ላክልን እስኪ ያው ለማወቅ ነው
@HanaBissa
@HanaBissa 2 ай бұрын
Abet jizibina😂
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 ай бұрын
ወድማቺን የኛ መልካም ፈጣሪ ይማርህ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 2 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ ወንድማችን ለመልካም ስራ ስለወጣህ ፈጣሪ አይተዉህም አይዞህ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 ай бұрын
ከሱባኤው ሊያስተጓጉለው የፈለገ ሴጣን ነው። ምህረቱን ይላክለት ለወንድማችን 🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይግስፀው እግዚአብሔር ይመስገን እሱም ነቅቶበታል።
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ай бұрын
🌹ያሬድዬ አይዞህ ኪዳነምህረት ትማርህ ወንድሜ አይዞህ እኔን ወደ ቤትህ በሰላም ግባ እንወድሃለን ድነህ ብዙ ነገር እንደምትሰራ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ 🙌ለሰው ዘር በሙሉ እወድሃለው ወንድሜ🌹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🌹
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 2 ай бұрын
እመቤታችን ትማርህ ውንድሜ
@HanaBissa
@HanaBissa 2 ай бұрын
Betam 😂😂😂
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 ай бұрын
@@HanaBissa ሰው ቤት ምን ትሰሪያለሽ አንቺ መናፍቅ 666 :: አሁን እመቤቴ ማርያም ትማረው::💚💛❤️
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
​@@HanaBissaምን አገባሽ የሙት ልጂ እናቱየሞተበት ሰው ልጂነሽ ስዳደግ
@HanaBissa
@HanaBissa Ай бұрын
😂😂😂 debtera hula​@@m.bedane7442
@HanaBissa
@HanaBissa Ай бұрын
​yzab debtera chaliayam😂
@Redu78978
@Redu78978 2 ай бұрын
ዉይ ያሬድዬ እመቤቴ ማርያም ትማርህ😢❤❤
@looov-h1q
@looov-h1q 2 ай бұрын
የጠላት፡ፈተና፡ነው።ወደ አምላኩ፡እንዳይጠጋ። ፈጣሪ፡ምህረቱን፡ይላክልክ።
@harlove2985
@harlove2985 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ።
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@romantakel1326
@romantakel1326 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው ይማረው
@TsehayTekleyes-l3j
@TsehayTekleyes-l3j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 2 ай бұрын
ፈተና ነው ወደ አምላኩ እንዳይጠጋ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ።
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 ай бұрын
አሏህ አፊዉን ይመልስለት ያረብ የኛ ነገር ሰዉስንባል አሏህ ማስተዋሉን ይስጠን ያረብ
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪይ ጤናውን ይመልሱለት ጎፋ ላይ ሲዴክም ነበር ሚስኪን ❤❤❤
@alemuberta6264
@alemuberta6264 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምርቶና አገግሞ በቀጣዩ ቸር ወሬ ያሰማን
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ህግ አመሰግናለሁ እንዲህ የምታምነው አምላክ ጨርሶ ይማርህ ያሬድ እናቴ ኪዳነ ምህረ ት ትዳብስህ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይማርህ❤❤❤❤❤
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 2 ай бұрын
እመቤቴ ትምርሀለች ወድማችን ፀበል ይጠጣ ልብ እዛኝ ነው ይህን መልካም
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 2 ай бұрын
ምህረት ያውርድልህ
@Kusufs
@Kusufs 2 ай бұрын
ወይኔ ይህ ዜና ስሰማ ቅስሜ ተሰበሮ እጆቼ ተንቀጠቀጡ የኔ መልካም ወንድም እመቤቴ ማርያም ትማርልን በየደቂቃ ላንተ እፀልያለወ በረታልኝ ኣባቴ
@birhanTube-q6v
@birhanTube-q6v 2 ай бұрын
ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ያሬድ እግዚአብሔር ይማርህ
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 2 ай бұрын
ምህረት ይስጠው ጌታ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 ай бұрын
,እግዚአብሄር ይማረው
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 2 ай бұрын
እግዚያብኤረ ይምረካል ይችላል የኔ ጌታ አይዞ አይዞ ወንድሜ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክለት 🙏 ለጉዳቱ ጎፋ እርዳታ ሊያደርግ ሄዶ እኮ ወዲያው ደከመኝ ብሎ ነበር ውይ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይማረው !!!
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 ай бұрын
አይ እኔ ስታመም አንድ ሰዉ የጠየቀኝ የለም😢 ለማንኛዉም እግዚአብሔር ይማርህ
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድማችን።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ከክፉ ነገር ይጠብቀው🙏🏾
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ 🙏🙏🙏
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ
@wosensime9612
@wosensime9612 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏
@aroza5670
@aroza5670 2 ай бұрын
የፍስለታዋ እመቤቴ ትጠብቅህ እማ ጠቡቂው😢😢😢
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🥺
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 2 ай бұрын
ወንድሜ😢 እግዛብሄር ይማርህ
@etechetech7158
@etechetech7158 2 ай бұрын
ወንደሜ,አላህ,ያሺልህ❤ደግሰዉነህ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 2 ай бұрын
ያሬድዬ ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋር ነው በስውር እጆቹ ይዳአብስህ የዋህ ቅን ልጅ ነህ ያሰብከው ሱባኤ ቅድስት አርሴማ በሰላም ታስጨርስህ ሞገስ ትሁንህ❤❤❤❤
@Makbel-l3j
@Makbel-l3j 2 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይማረዉ🙏
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 ай бұрын
ጨርሶ ይማር
@helen-t5o5r
@helen-t5o5r 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርክ ያረዶ
@TekesteTadesse
@TekesteTadesse Ай бұрын
አይዞህ ያሬድ ነጉ
@Ethopia22
@Ethopia22 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏
@antenehayalew6145
@antenehayalew6145 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው። አጎቱ ግን ግልፅ ማድረግ ያልፈለገው ነገር አለ። ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏
@MdnvFhg-dn6wg
@MdnvFhg-dn6wg 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማር 😢❤
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 2 ай бұрын
ምህረቱን ያውርድለት
@Zenate-l4y
@Zenate-l4y 2 ай бұрын
አላህ ያሽርህ ወንዴሜ ያራብ እሱ የጠብቅ😢😢💔💔
@Kidist19
@Kidist19 2 ай бұрын
ተመስገን ጨንቆኝ ነበር ያርድ ቅን ወንድማችን የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f 2 ай бұрын
አላህ ያሸርህ ወንድሜ ያራብ❤❤❤🤲🤲🤲
@ayniayni639
@ayniayni639 2 ай бұрын
ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይማርህ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 ай бұрын
ፈጣሪጨርስይማርክ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 ай бұрын
አላህ ያሺርህ ያሬዶ የኔ የዋህ በደሞ አድስ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አንተን እና እግዳውን እደደገፍኩ ነበረ የነሀይልየ አባት ያሬዶዶዶ❤❤❤
@namnmnamm7161
@namnmnamm7161 2 ай бұрын
እመብርሃን መረቱን መረቱን ትስጥልን
@MelakuM-m3e
@MelakuM-m3e 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሪ
@EleniTesfaye-i3h
@EleniTesfaye-i3h 2 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው እመቤቴ ወደ ደጅዋ አድርሳ ትዳብሰው በሰላም ትመልሰው 👏👏👏
@biniyamwassie
@biniyamwassie 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማረህ😢
@simetube
@simetube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ይድናል
@AjjdhHdhhd
@AjjdhHdhhd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@meselecholana-pt1op
@meselecholana-pt1op 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ 🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ😢😢 ወንድሜ❤❤❤
@sarakefli26
@sarakefli26 2 ай бұрын
እመብርሀን ኪዳነምህረት ከጎንህ ትሁን ሰይጣን አንተን ሊያጨናግፍ ምንም ሀይል የለውም ይሔከጭንቀትህ ነው እንጂ ለሱ ቦታ ሰቶ ሊያጨናግፍ ነው ካልን ሀይል አለው እያልን መመስከር የለብንም በመዳህኒያለም አዳኝነት በድንግል ማርያም አማላጅነት ታሸንፈዋለህ አይዞህ በሰላም ሱባኤህን ትጨርሳለህ ምንም አትሆንም እግዚያብሔር ይረዳህ አሁነም አሸንፈሀዋል ወደ አሰብክበት ሱባኤህ ገብተሀል መንገዱን አውቀሀዋል እንደውም ጀግናነህ የሔድክበትቦታ ሰዎችንረዳሀውን ድካምህን ለንስሀ ያድርግልህ ፀሎትህም ያርግልህ ወደፈጣሪህ ጀግና
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 ай бұрын
I think yayew neger kebdot nw ufee 😢 egzarber yetbkew
@HaymanotMulugeta-s5m
@HaymanotMulugeta-s5m 2 ай бұрын
እመቤቴ ትዳብስህ ወንድሜ ወይኔ በስመአብ😢
@jihgyh9645
@jihgyh9645 2 ай бұрын
ማንንም ክፉ አይካው ያሬዱ ፈጣሪ ይማርህ እንወድሀለን❤
@SaraMekryaw-gx5fs
@SaraMekryaw-gx5fs 2 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳህ ወንድማችን
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 2 ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@SebluAbsalat
@SebluAbsalat Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርኽ
@Amaneአማን
@Amaneአማን 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሮወ ❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 ай бұрын
አይዞህ ያሬዶ ልክ ነህ ዳቢሎስ ሊያሰናክልህ ፍልጎ ነው ጀግና አንተ ደግሞ እመቤቴን ይዘህ ጠላትህ ድስቢሎስን ተበቀለው
@HanaBissa
@HanaBissa 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ያመንከው እምነት ያድንሀል አመቤቴ ትዳብስህ አይዞህ
@ASHENAFI714
@ASHENAFI714 2 ай бұрын
ውንድም እግዚአብሔር ይመር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abaymestawet4114
@abaymestawet4114 2 ай бұрын
GOOD BLESS YOU💗
@kibromberhehadgu9510
@kibromberhehadgu9510 2 ай бұрын
May God be with u brother🙏get well soon
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመርህ ዎንድመችን
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 ай бұрын
Egeziabehier yemarw 🙏🙏🙏
@HureyaNur
@HureyaNur 2 ай бұрын
አለህ ይደርሰልህ ወነድሚ
@KonjitLove-w2n
@KonjitLove-w2n 2 ай бұрын
በላይሰብን በጥርኝ ውሃ የማረች ኪዳነምህረት ትማርክ
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 2 ай бұрын
እመቤቴ ጨርሳ ምህረትን ታሰጥህ ወንድሜ😢
@HelmaHemsu
@HelmaHemsu 2 ай бұрын
በጠም. ነው ምወደው. ❤❤❤❤❤አለህ የሽርህ ወንድሜ
@KadijaRade-yk8ir
@KadijaRade-yk8ir 2 ай бұрын
አላህ ያምረህ
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 2 ай бұрын
ጨርሶ ይማረው
@Ethiopiay-t1u
@Ethiopiay-t1u 2 ай бұрын
ጤናህን አላህ ይመልስልህ ያሬዶ
@wazircell4191
@wazircell4191 2 ай бұрын
አላህጨርሶይማርህ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማረህ
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 2 ай бұрын
God be with you
@MartaMekonen-z5l
@MartaMekonen-z5l 2 ай бұрын
ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርክ❤❤❤
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘህ እመብርሃን በምልጃዋ አትለይህ 🙏🏾
@WageyhSesy
@WageyhSesy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ይማርክ ትድናለክ አይዞ እመብርሃን ቅድስት ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትሽፍንክ ❤❤❤
@አሥሩ120
@አሥሩ120 2 ай бұрын
አላህ ያሽረው
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 41 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
"የልብ ማኀተም" አዲስ ሙሉ ፊልም | "Yelb Mahatem" | New Ethiopian Romantic Movie 2024. Full Length Film.
1:18:32
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 375 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН