Рет қаралды 304
እጅግ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው። በተሐድሶ እና በሌሎች በክርስትና ስም በሚጠሩ የሃይማኖት ተቋማት የሚዘጋጁ ትክክለኛ ያልሆኑ ቅዱሳት ሥዕላት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን የምትከተለውን የመጽሐፍቅዱሳዊ ይትባህልና የራሷ የሆነ የቅዱሳት ሥዕላት አሳሳል ምዕመናን እና ቤተክርስቲያንን እያወካት የሚገኝ ጉዳይ ሁኗል።
ለመሆኑ የቅድስት ኪዳነ ምህረት ትክክለኛው ሥነ ሥዕል የቱ ነው? ትክክለኛነቱንስ በምን ማረጋገጥ እንችላለን? ትክክለኛ ያልሆኑትን ሥዕላት እንዴት ማወቅ እንችላለን?
‹‹ኪዳን›› የሚለው ቃል ‹‹ተካየደ - ተዋዋለ፤ ቃል ኪዳን ተጋባ፤ ተማማለ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን፣ ትርጕሙም ኪዳን፣ ውል፣ መሐላ፣ ቃል ኪዳን፣ የውል ቃል ማለት ነው /ዘዳ.፳፱፥፩፤ ኤር.፴፩፥፴፩-፴፫፤ መዝ.፹፰፥፫/፡፡ በሌላ በኩል ኪዳን የጸሎት ስም ሲኾን፣ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኋላ፣ ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት ያስተማራቸው ጸሎት ኪዳን ይባላል፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምሕረት ቃል ኪዳን (ውል፣ ስምምነት) የተቀበለችበት ዕለት (የክብረ በዓል ስም) ደግሞ ኪዳነ ምሕረት ይባላል፡፡
It's a matter of consideration. Unlike Bible Orthodox Tewahedo the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church and its own sanctuary of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church of the Holy Church and the other.
Is it the correct picture of holiness Mercy? What can we prove the rightness? How do we know the unacceptable pictures?
The word "covenant" means A promise was made. While it is derived from the Geez verb "to agree", the meaning is a covenant, a contract, an oath, a promise, a word of a contract / Deuteronomy 29:1; Er. 31:31-33; Ps. ፹8:3/. On the other hand, covenant is the name of a prayer, and the prayer that our Lord taught to the apostles after He conquered death and rose before His ascension is called covenant. The day (the name of the festival) on which Our Lady, the Holy Virgin Mary, received a covenant of mercy from her son, her friend, our Lord, our God and our healer, Jesus Christ, is called the Covenant of Mercy.
Abune Abirham
Ark
#st.kidane mihret
correct orthdox tewhado picture
#Orthdox Tewhado
holiness Mercy
Tabot
Priest
Ethiopia Orthodox Tewhado
Orthdox Sing Song
Holy Picture
Holy Water
Croos
Jess Christ
#New Orthodx Mezumer
#Miracle
#Orthodox Tewhado News
Breaking News of Church