ታላቁ የአሰቦት ገዳም የሸሸገው የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ቅርስ

  Рет қаралды 48,747

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

5 жыл бұрын

ጉዞ ኢትዮጵያ ከሀላይደጌ ሜዳ እስከ አሰቦት ተራራ

Пікірлер: 68
@genetarsemaarsema4724
@genetarsemaarsema4724 4 жыл бұрын
ደኑን የሚጠብቁት ጀግኖች ናቸው እግዚያብሄር የኢትዮጵያን ዙሪያውን ይጠብቅልን
@ayelenegero9435
@ayelenegero9435 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር።
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 4 жыл бұрын
እንደው ምንም ሳይጎለን የፍቅራችን ማነስ !! ሃገራችንን ይጠብቅልን
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
ውቧ አገሬ እምዬ ዞሮ መግቢያዬ ክፉሽን አልስማ
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 жыл бұрын
ጉዞ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያክብርልን!እንዴት ውብ ቦታ ነው!
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
ሀገራችን እኮ ውብ ነበረች ምን ዋጋ አለው ፍቅር አጣን።
@azimazim9376
@azimazim9376 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ትኑር ለዘላለም ላገራችን ሰላምን ፍቅር አንድነትን ያድለን እይንን እንድናይ ላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@NijumolNijumol
@NijumolNijumol 3 жыл бұрын
እትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹❤
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምረው በጣም በረሀማዋ ምስራቅ እንዲ ያማረ ደን ይኖራታል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር አደራ ይህን አካባቢ ለራሱ ለአካባቢው አርብቶ አደር በአደራ ይሰጥ ህዝቡ ታማኝ ነው ይጠብቀዋል በመከልከል ግን ልናድነው አንችልም አርብቶ አደሩን ግንዛቤ ማስጨበት ትልቁ ስራ መሆን አለበት ኢትዮጲያዬ አይኔ ክፉሽን ያርቅልሽ እናቴ😭😭😭💚💛❤😍😍😍👈👈👈
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ጌታ. ሆይ. ክብርክ. ዘላለም. ይኑር. ❤💚❤👈
@genettube8943
@genettube8943 4 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የተዋህዶ እዳ አለብሽ
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 4 жыл бұрын
Handle the truth first. The rest is man made.
@alemyibra
@alemyibra 4 жыл бұрын
minden new Tewahedo Tewahdo Belesh Motesh Endiaywm Tewahdo Eda Alebat Lezihule Hualkernet Alem Yetenayte Dersoal Esoa Bedebtera Temolta Talazenalech
@Fano44442
@Fano44442 4 жыл бұрын
Thanks thanks thanks God bless love Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@melkatezeta3288
@melkatezeta3288 4 жыл бұрын
ሁሉን ያዘጋጀ ለአይምራ ምግብ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@meazeewolde2743
@meazeewolde2743 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ. እጅግ በጣምምምምምምም. እናመሰግናለን. ብናፍርም. ከማየት. አልተመለስም
@emeyemsew8815
@emeyemsew8815 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል park ነው።እንደዚህ የእንሰሳት መንጋ በሀገራችን ማየቴ ተደኖቄአለሁ። የኦርቶዷክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀገር ባለውለታ ነው።ለቱሪዝም ገቢ በመንግስትና በባለሀብት ቢለማ ጥሩ ነው።
@tirukelemyeshanew9365
@tirukelemyeshanew9365 4 жыл бұрын
I wouldn’t get this knowledge for billions Thank you Teguaze gazetegna keep it up
@tirukelemyeshanew9365
@tirukelemyeshanew9365 4 жыл бұрын
We always hear from others in different language now I hear it in my native language is thank you enough for this work but I don’t have other than say Thank you soooo much
@bekriibrahim4713
@bekriibrahim4713 4 жыл бұрын
I know the area 47 years ago I claim to the top of the mountain ( Gara Asebot). Ladies and gentlemen whom work to preserve it as a national park. It is a great keep up. I made a promise to myself to visit the place and remember my past years. Love guys it's a wonderful thing you doing. LOVING LEAVE ETHIOPIA.
@violetbrooke23
@violetbrooke23 4 жыл бұрын
I love Africa Ethiopia
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ሁላችሁም ያቆይልን ብርታቱን ይስጣችው በርቱ
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
ተባረኩ ይህን የመሰለ ወርቅ አገር አለን ግን ምን ያደርጋል (ቄሮ)ሰይጣን ሰላም ንሳን። 🙏🙏🙏
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
ቄሮ ጉልበት ኖሮት ሳይሆን በመግስትና በክልሉ ፕሊሶች ስለሚደግፉ ነው በብር የተገዙና በሬ ወለደ ታሪክ የነገሯቸዉ ናቸዉ በሴጣን የታሰሩ ስለሆነ የሰው ደም ያፈሳሉ ኦርቶዶክስ አትጠፋም እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ስነ. ስርዓት ያዙ. አሰቦት. ገዳም እና. ዙቃላ አቦ .... በኦሮሞ. ህዝቦች. የተከበረ. ነው. ስንት. ገዳማት. በኦሮምያ. ክልል. አሉ. የእዛ. ጠበቃ. እኛ. የተዋህዶ. ልጆች. አለንላቸው. የእናንተ. ጥላቻ. ግን. ሌላውን. ወደ. መጥፎ. እየገፋፋው. ነው. 👈 አስተውሉ
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 4 жыл бұрын
Really, Mrs n Mr cowards. Qurreo fought TPLF while ya guys were hiding in ur Mum's kitchen. God doesn't acknowledge ya guys. Cursed ppl
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 4 жыл бұрын
Thank you, this is one of the place that I wish to visit as a child I used to see fentale mountain. I want to visit Asebot monastery and awash park. God bless ethiopia and her people.
@hanikonjo6525
@hanikonjo6525 4 жыл бұрын
ዎውው እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር እኛ እኮ ውብ የሆነች ሀገር ነው ያለን ግን ምን ያርጋል መስማማት አቃተን እንጂ እንኩዋን ለራሳችን ለሌላም እንተርፍ ነበር
@caddesignworks1
@caddesignworks1 4 жыл бұрын
god bless you heni
@fareeda4830
@fareeda4830 3 жыл бұрын
እዴት ያምራል በመቤቴ
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
wow betamm ENMESAGNLIN share silargachwt betamm ddisssss yemilll ye ethiopia wenn ahabett new
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
Betam YEGRAML Amazing
@mirrym8719
@mirrym8719 4 жыл бұрын
Wowwww
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
አዘጋጁ. አንበሳ👍👍👍👍👍👍👍
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
I think Ethiopia needs to establish a ministry that can oversee parks, moanstries, monuments, historical places, natural and man made resources, land management, and forests. I do not care what you call it. In the US they call it Interior.
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
አገሬ ሰላም ይብዛልሽ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን። ወደ አስተያዬቴ ስገባ:- ድንቄም ደን ምኑን ታሳዩናላችሁ ደኑም ሆነ እንስሳቱ የሉም ማለት ይቻላል ። ባዶ ነው አንዳንድ እንስሶች ናቸው በካሜራ በመከራ የሚታዩት ።"የጉድ ሀገር ገንፎ "አለ ያገሬ ገበሬ።ይሄን ጉዳይ በፅኑ መንግስት እና ህዝብ በትብብር ካልጠበቀው እንስሳቱ የኬኒያ ቱሪዝም መስህብ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም ።እንስሳት እና አዕዋፍ በከፍተኛ ደረጃ በተለይ ወደ ኬኒያ እና ሌሎች አጎራባች ሀገራት በገፍ እየተሰደዱ ነው ።በአሁኑ ሰዓት ደን እንስሳ አዓዋፍ ያለው በተወሰነ መልኩ በአንዳንድ ጥቂት የሀገሪቷ ቦታዎች ነው። እንግሊዝ በከፍተኛ ደረጃ ኬኒያ ላይ የእንስሳት እና የደን ቱሪዝም እየሰራች ነው። ይሄን ጉዳይ መንግስት በትኩረት ካልተንከባከበው እና ወደነበረበት ቦታው ካልመለሰ እመኑኝ እንኳን እንስሳት ሀገሪቷ ላይ ሰውም አይኖርባትም ።በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እንግሊዝ ትረከበናለች ።ከዛ እኛ ለማኝ ህዝብ እና መንግስት ስለሆንን አቁማዳችንን ተሸክመን አሀጉር ለአሀጉር እየዞርን እንለምናለን ያውም የሚሰጠን ከተገኘ ነው።ሁላችንም ካልተረባረብን በቅርብ በ10 በ20ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የተበላሸች ሀገርና ዋጋ የሌለው ህዝብ እንሆናለን። ይሄን ደግሞ ከጀመርነው ቆይተናል እውንም እያደረግነው እንገኛለን። እመኑኝ በዚህ ከቀጠለ ያለጥርጥ በቅርብ እውን ይሆናል።
@brooktadesse8510
@brooktadesse8510 4 жыл бұрын
Ye' Sheshegew :( sayhon ye'TEBEKEW !
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 ай бұрын
የፋጡማ አስተያየት ተመቸኝ:
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Ye Fetariy sera estub denk nw
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
የትአካባቢነው
@dawithaile3399
@dawithaile3399 4 жыл бұрын
begabane eko egzeyabehare amelake deneke yahuna habete nawe yasatane
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
ለዝግጅት ክፍሉ ላቅ ያለ ምስጋናየን እያቀረብኩ ! ፓርኩንም ብሄራዊ ፓርክ ሆኖ ማየት የተመኙትን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼን እና እህቴን ሳላደንቅ አላልፍም!!!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Ye asebot gedam yesheshegew sayhone yetebeqew
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 4 жыл бұрын
Where exactly this place? Northern, southern, eastern or western Ethiopia? Please be specified about the area and where exactly are those places.
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 4 жыл бұрын
ይሄ አሰቦት ሃረርጌ ውስጥ ነው
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Edte yamral hager sefterat Fetariwa kerstos web argo nw
@alemshaygebremarim1958
@alemshaygebremarim1958 4 жыл бұрын
Halay bedeutet in tigringa bl"od, in welche bundsstaat ist das?.
@ham8288
@ham8288 4 жыл бұрын
እባክ አዘጋጅ ይህን ፊልም ለ አብያችን ላክለት እርሱ ብቻነው ሊረዳ ሊገባው የሚችለው ሌላው ሁሉ ድንጋይ ራስ ነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
አቤት ውበት እሄን ውብ ሀገር ይዘን በጎጥ እንባላለን
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
In other countries park polices and game wardens protect parks. In Ethiopia there is a problem with rule of and population growth. Suggestion: The only two law respectable and feared are federal police & defense ministry. We can establish park police under either of these two institutions. They will have a mandate under law to protect nature. This cannot wait.
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
Meant rule of law.
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
I have a lot of respect for the scouts and park management for their sacrifices. To assist them we need to put the scouts under federal police or defense. It'll give them authority, resources and power. This is URGENT!!!!!!!!!!!!!
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
27 amet ethiopa letewsenu sewoche bicha neberech Ahune fetariy yemesgen ahune gine benate mkeneayt hulunem yehagerachen kefel eyaye newe. Enatem benethanet eyetgwazachu newe. Denunem lemitebku sewoch betam enamesgenalen. Menegest likebakebachew yegebale.🙏👍
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ኢቶጵያ ከነ ክብርሽ ትኖሪያለሽ. ርካሽ ረክሶይቀራል
@ham8288
@ham8288 4 жыл бұрын
ቀርቅሮ ይጣላቸው ቄሮ ከብቶች ናቸው ውብ አገራችን ከማንም በላይ የተፈጥሮ ፀጋ ያለን ነን እባክ አዘጋጁ ይህን ፊልም በ ebc በebs በnahom በሁሉም የአገሪቱ ቲቪ ፕሮግራም አስተላልፈው በዩትዩብ አይደለም ከቻልክ የዚህን ኮፒ ለBBC ኔቸር ዘጋቢ ለአንጋፋው David Attenborough ኮፒውን ላክለት ፕሊስ
@ffhnfugdd3382
@ffhnfugdd3382 4 жыл бұрын
Lezih.den sle Ende sematu kdus giwergis yamlak.we tader bhon.offfff dgl.txebkln
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
yeaitobiya..jegna..edesu..tebkut...enatenm..egziyabher..ytbkacihal..ayzachihu..atfru..esu..grmawu..talak..newu..emebete..tkefachihu..yeferaonn..lb..eje..yeyaze..newu..ayzachihu
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እንጂ ቱሪስት አይጠፋም ነበር ይህንን ዝግጅት ላቀረባችሁት ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 4 жыл бұрын
ግን እኮ ምንም እፀዋት የለውም በደን መሸፈን ነበረበት
@ffhnfugdd3382
@ffhnfugdd3382 4 жыл бұрын
Yhnn.bota.le ahunu.mengst mastewawek axfaln.malet.new.wegenoch. Debkuln.ychn.3.amet.amlak.yxebklng.mnm.mela.axewlet.bexam.bexam.bexam.yasasaal
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 5 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
Ethiopian Wildlife By Aziz Ahmed-Awash National Park Documentary
22:18
Ethiopian Wildlife
Рет қаралды 43 М.
Memehir Girma Wondimu Present Donation To " ASEBOT GEDAM " PART - 2
1:25:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 59 М.
ጉዞ ኢትዮጵያ - Travel Ethiopia
30:13
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 10 М.
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ
35:04
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 111 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 5 МЛН