KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
59a ኛ ገጠመኝ ፦የ አብሾ ጣጣና ከየት እንደመጣ ያልተመረመረ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:32
61ኛB ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
48:23
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Каха и дочка
00:28
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
59b ኛ ገጠመኝ ፦የ አብሾ ጣጣና ከየት እንደመጣ ያልተመረመረ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 27,222
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@meseretf1
4 жыл бұрын
እንደኔ አረብ አገር ሆናችሁ ይህንን ገጠመኝ የምትመለከቱ ላይክ አድርጉት
@መሲተዋህዶ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@meseretf1
4 жыл бұрын
@@መሲተዋህዶ አሜን
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
4 жыл бұрын
እኔ ከሳውዲ መምህር በህወቴ በጣም አስተምራውኛል እና እህቴ በደብ ተከታተይ
@Yeharitube
4 жыл бұрын
እሜን መምህራችን ፅጋውን ያብዥዛልህ ብእድሜና በፅጋ ይጠብቅህ ቃለህይውት ያስማልን ለእባታችን ስላምና ጤና ይስጥልን እኔ ደካምዋን ህጣያተኛዋን በፅሉታችው ይእስቡኝ እስካለ ምርይም,ወለተ መድህን .ተከለስላሲ .ፅጋስላሲ . ተወልደ መድህን በልህ ናገረልኛ እሳችውንም ምግኛት የሚቻልከሆንም ጥሮ ነብር.
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
4 жыл бұрын
እኔ ከዶባይ ነኝ
@alamalam124
4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ ውለተ ስላሴ የእናቴ አስካለ ማርያም
@ኤፍራታትኩ
4 жыл бұрын
የአባ ፀሎት ቡራኬ ለሁላችንም ይሁን በመንፈስ ለሚሰቃየው ሚስኪኑ አባቴ ወልደ ተክለሀይማኖት በእልልኝ የናቴን ወለተ እየሱስ
@ىىمللم
2 жыл бұрын
እሽ ወለተ ማርያም እናቴ ወለተ ማርያም እኔ ወለተ ማርያም ልጀ ወለተ ማርያም ልጀ አመተ እየሱስ ልጀ ወለተ ማርያም እህቴ ወለተ ማርያም እህቴ ወለተ ማርያም እህቴ ወለተ ኪዳን እህቴ ወልደ ጨርቆስ ወድሜ ወልደ ገብሬኤል ወድሜ ወልደ ሰንበት ባሌ አባቴ ወልደ ተሳይ ነፍሱን ባፀደ ገነት እንያደርግልኝ ይፀልዩ ልኝ እግዚአብሄር እድሜ አቸዉን ያርዝምል መምህርም ጠባቂህ የነቃ ይሁን🙏🙏🙏
@yhmeyemaryam4292
4 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በመንግስቱ ይሰብስበን ልብ ለሌለን ልብ ይስጠን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት ለአባቴ ስጡልኝ ወለተ ኢየሱስ እምነት ስጣት ብለው ይፀልዩልኝ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ ያስቡን በፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏
@ليلى-ظ4ق
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችቃለህይወትያሠማልንያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@negasitesfaye9978
4 жыл бұрын
አይኑ በራ በንፁህ ልብ እንባ ደስየሚል እልልልልል!!!!!
@ayineshetteshome908
4 жыл бұрын
እህተማርያም ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል ኪዳነ ማርያም እህተ ሚካኤል ኃይለ ጊዬርጊስ
@yordanossemere6369
4 жыл бұрын
8888888888pöpöööoååoöåoppooååoåu000008o8oöåoooopåå0ååå0ååå00å0ååå0åååå00å0å00000åå000åååååååå0å0åååå0åå00åå0å00åååååååå000å000
@bezawitbehaylu6028
6 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያበርክትልን እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎት አስቡን እህተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ሀብተ ገብርኤል ገብረ መድን ተክለ ዮሐንስ ሀብተ ገብርኤል
@memeke5620
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እባክህ ይገርማል የአባታቸ በረክታቸው ይደርብን እግዜያብሄር ይርዳን እውነት በቤታቸን ያለውን መጥፎ አምልኮ ከእኞ ይራቅ ውይ ደሰ ሴል እልልልልልልልልልልልልል እግዜያብሄር ይመሰገን ታድልን ይህን በመሰማታቸን የማቶ ሳላን እድሜ ይሰጥልን ኑርልን
@jenetbekele5565
4 жыл бұрын
እባክህ አሰበኝ በፀሎት ፍቅሪተ አማኑኤል
@askuyearsemalje4125
4 жыл бұрын
የአባታችን በረክታችው ይድርብን። መምህር እግዚያብሔር ጸጋዉን ያብዛል መላኩ ሚካኤል ጥላ ክለላ ይሁንህ በእውንት በጣም ብዙ ትምሪልው። አመሰገናልው። ለ አባታችን እባክህ በጸሎት እንዲስቡን ነግርልን ወለት ኢየሱስ ተክለ ሚካኤል ወለት መድህን ተክለ ጎርጊስ አስካል ማርያም ፍቅርት ማርያም ጸጋ ማርያም ስርጉት ስላሴ እህት ማርያም ሴፍ ገብርኤል ክንፍ ገብርኤል የእኔ እና የቤትስቦቼ ነው መምህር እባክህ ለአባታችን ስጥልኝ ብጽሎት ያስቡን በስድት በዳቢሎስ ፍትናውስጥ ነው ያልሁት አንትም አስካል ማርያም ብልህ እባክህ በጽሎትህ አስብኝ
@ኢትዮጵያሃገሬ
4 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር በአንተ ትምህርት ተፈውሻለሁ ከሀጢአት መንገድ ተመልሻለሁ ፀም እና ፀሎት ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል ስራ አደለም የሰራከው🙏🙏🙏🙏🙏
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን ወለተ ሀና ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ሀና እህተ ማርያም እህተ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል ወለተ ኪሮስ እህተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል መንፈሳዊ ጓደኞቸ ወለተ ኢየሱስ ወንድሜ ወለተ ኢየሱስ ወንድሜ ወለተ ኢየሱስ እህቴ ወለተ ኢየሱስ እኔ ገብረ ኢየሱስ ባለቤቴ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት
@SaraSara-ri9im
4 жыл бұрын
ይህንን እንድንማርበት ጊዜያችሁን መሰዋእት አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎቶ ያስቡኝ አስካለ ማርያም እያሉ በረከታችሁ ይደርብን✝️
@አልሁበጌታምህረት
4 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እንደነዚህ የተቀደሱ አባቶቻችንን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ወለተ ሰመዓት ብላችሁ አስቡኝ አባ
@burtakanb5816
4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@ageresileshi4369
4 жыл бұрын
መምህር እባክህን ፀልይልኝ እንዲሁም ለ እኚህ አባት ሰሜን ሰጥልኝ። ወለተ ማርያም
@ageresileshi4369
4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በርታ።በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ።እ /ር ከፈቀደ ደውዬ እነግርሃለሁ አመሰግናለሁ
@tsigemengistu8006
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ፅጌ ማርያም ፣ ገብረ ስላሴ ፣ፍቅርተ ማርያም
@ብዙሀገሬበሰማይነው
4 жыл бұрын
እሽ መምህር ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን አሜን ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ አስፈ ፃድቅ አፀደ ማርያም ፀዳለ ማርያም መአዛ ድንግል እስጢፋኖስ ሐይለ ገብርኤል ቤተሰቦቻችንን በፀሎት አስቡልን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሸማልን መምህር አሜን
@zelealemgedlu2337
4 жыл бұрын
ENQOSILASIE BELEWU BETSELOTACHEW YASIBUGNI
@pezapet411
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን መምህራችን በረከት ወትወት ይደሰን ወለተ ሰመአት ወለተ የውሀንስ
@gorfuabeba4255
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የርኩስ መንፈስ አሰራርን በአደባባይ እያጋለጥክ እኛም እንድንድን እየረዳህን ነው በየቤቱ የሚመለከውን እኮ ስሙን ለመጥራት ሆነ ያልገባህን ለመጠየቅ አይቻልም ዝም በሉ እየተባልን በፍርሐት ነው ግራ ተጋብተን ነው የኖርነው አሁን የእግዚአብሔር ቀን ደረሰና በመምህር ግርማ ጉባኤ ብዙ ተማርን ይኸው አንተም በዚህ መልኩ ትልቅ ስራ እየሰራህነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ለሁላችንም አምላክ ይድረስል እሱን በቅድስና ለማገልገል ያብቃን ።
@eyerusalembogale605
4 жыл бұрын
መምህር እ/ር አምለክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምልህ ከኋላ ትከተልህ አሜን ልጆቼ በፀሎት እንዲያስቧቸው ወለተ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብለህ አድርስልን እድሜ ይሰጥልን አሜን
@ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦናችንን ይመልስልን እግዚአብሔር አስተዋይ አደበት ይስጠን የእግዚአብሔርን ቃል የምንስማበትና የምንቀለብበትን አይምሮ ያስተካክልልን ልባችንን ይምራልን መምህራችን ከነቤተስቦችህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንን 💚💚💛💛❤❤
@tadelchlemiwhaanaa7050
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@cell7172
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ እመቡዙህና ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰቦችህ የጠብቁህ እኛም የሰማነውን በተግባረ ጠንት ጠላተችንን ዳቢሎሰን በርትተን እንደንጋት እንድንዋጋው እግዚአብሔር አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ አለም ወላዲተ አምላክ ይረዱን አሜን አሜን አሜን 🕯✝️💚💛❤️
@hermonasfaha5191
4 жыл бұрын
እሺ መምህር እስከ ቤተሰቦቼ ይቻላል አደል. ወልደ ሩፋኤል (አባቴ) ወለተ ሒወት (እናቴ) ወለተ ፃድቅ (እኔ) ግርማ ፅዬን (ወንድሜ) ወለተ ትንሳኤ (እህቴ) ወለተ ሰንበት (እህቴ) ወለተ ጊዬርጊስ (የክርስትና ልጄ) ግርማ ፅዬን (ጓደኛዬ) አመሰግናለሁ ላንተም ለቤተሰቦችህም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡ አሜን
@abejutesfahun9595
4 жыл бұрын
ወለተ ሥላሤ
@tgdyememhrgrmaferengn5729
4 жыл бұрын
አመት እግዚአብሔር
@enataytatube5733
4 жыл бұрын
ወለተ ሰማአት
@የምጃርቀበጥ
4 жыл бұрын
አስራተ ማርያም
@aregashg3971
4 жыл бұрын
ወለተ መድህን የኔ ነዉ ፍቅርተ ማርያሞ የልጄ ነዉ
@ىىمللم
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው በረከታቸዉ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን እድሜ ጸጋ ይሰጥልን ወለተ እየሱስ በለው አሰቡኝመ ምህር ሄይውት ን ሁለም እይገኘሁት ነዉ መምህር
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የሱን አይን እዳበራ የኛንም አይነ ልቦና ያብራልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@tinsaeshinyasayenethiopia917
4 жыл бұрын
ኧረ የሚደንቅ ነገር ነው ! ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት እንዲጸልዩልን ንገርልን ወንድማችን !! እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።
@hffvgg9530
3 жыл бұрын
Hulata silase
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alextakele
4 жыл бұрын
፩. እናቴ ላይ ከድሮ ጀምሮ ብሬ ነኝ የሚል ዛር አለ እስኪ በደንብ ተረድተን እንድንቃወመው ስለዚህ እርኩስ መንፈስ ማብራሪያ ስጠን መምህር፤ ፪. እናቴን ያድንልህ በሉኝ ወገኖቼ። ፫. "ወለተ ኪዳን" የእናቴ የክርስትና ስም ነው እንዲፀልዩላት ለአባቶች ንገርልኝ እባክህ መምህር፤እናቴ ክፉ የሆነ የዛር መንፈስ አለባት ፤እያስቸገርኩህ እንደሆነ ይገባኛል ነገር ግን የእናቴ ጉዳይ በጣም ስለሚያጨንቀኝ ነው
@alextakele
4 жыл бұрын
@ፍሲካ Fasika እሱ ያስተማራቸውን ትምህርቶች አቻቸዋለሁ በሬ ስለሚባል መንፈስ ግን የተሰጠ ማብራሪያ ግን አላነኘሁም
@enanifiseha4026
4 жыл бұрын
Yemarlih
@enanifiseha4026
4 жыл бұрын
Yemarlih
@alextakele
4 жыл бұрын
አሜን(፫)
@ብዙሀገሬበሰማይነው
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልህ በደንብ መጠንከር ነው
@tigisettigiset7864
4 жыл бұрын
እባክህ መምህር የቤተሰቦቼን ወልደ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ፍቅርተ ስላሴ ወልደ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል ስጥልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
ወልደ መድህን ነኝ በፍጥረት አንደበት ሁሉ አምላኬ ይምረኝ ዘንድ ቢጸለይልኝ ከዛም ምህረቱን አግኚቼ የኔም ታሪክ አንድ ይቀርብ ይሆናል።ግን ሀገር ቤት ያላችሁ ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ።በስደት ሲኖር ጸበል የለ፣ቄደር የለ ፣ቅዳሴ የለ ያባቶች መስቀል የለ፣ ንስሐ እንኳን ለመቀበል በስልክ ነው so ተጠቀሙበት ይሄን የእውነት ገጠመኝ
@classiphone5329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
4 жыл бұрын
አቤት መታዴል ❤❤❤❤አባቴ መምህሬ በፀሎታችሁ አሰቡኝ እኔ ሀጠያትኛዋን ወለተ ፃርቃን ወለተ ዮሐንስ ወለተ ፃድቅ እያሉ ያሰቡን አባ አሰቡኝ😭😭😭
@betelhembirhanu353
4 жыл бұрын
ወለተ መድን ፀዳለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ገብረ ኪሮስ ገብረ ማርያም ኪዳነ ወልድ የእኔና የቤተሰቦቼ ነው መምህር አመሰግናለሁ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ይኸው እያየናቸው ነው እኮ ወሬ ብቻ ቱሪናፋ ብቻ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ሁሌ ስድብ እሸቱ አለማየሁ ዳንኤል ክብረት ዘመድኩን ብዙዎች ተሳዳቢዎች ናቸው ብዙዎች
@suszigh8521
4 жыл бұрын
ሐዲስ እሸቱማ አላህ ወክበር ማለት ነው የቀረው
@robelkfle5835
4 жыл бұрын
@@suszigh8521 kkk
@bethelhemmetiku1352
4 жыл бұрын
@@suszigh8521 kikiki
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ ፅጋውን ያብዛልን
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ይገርማል መምህር አንድ ቀን ጌታ ያገናኘን🙌🙌🙌 (ወለተ ጊዮርጊስ) መምህር ስለ አንገት የሚጠለጠል ያልከው ነገር አስመተ መለኮት ይልና ከዚህ ቀደም ያቀረብከው ገጠመኝ ስለ ሁለቱ የቤት ክራይ መታቾች ላይ #ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር እንደአገኘች አስተምረሃል እኔምጋ ዋቴለል የሚል አለ የሚል ክታብና ብዙ የማይገባ ቋንቋ አለው ግራገብቶኛል ብደውል ስልክ አይሰራልኝ 😭
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
በውስጡ ያሉት ቃላት የመናፍስት ስለሆነ አውልቀሽ መጣል። አሁንማ ነቃን እኮ ቤተሠቦቻችን ተሸውደው እኛም አንሸወድም
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
@@Kibrekidusan...888 መጀመሪያ ላጣራ ብዬ ነውኮ ግራ ገብቶኛል ምክንያቱም የ7ቱ ሊቀ መላእክት ስምም አለበት የጌታ ስም አለበት ከመላእክቱ ደግሞ ሩፋኤል ሰዳዲ ሰይጣን ይላል መጀመሪያ ስትገቢ ደግሞ በእግዚአብሔር ብታምን ክፉ መናፍት ወደ አንተ አይቀርብም ሚካኤልና ገብርኤል ይጠብቁሃል ።ምናምን ይላል ለማመንም ላለማመንም ተቸገርኩ ምክንያቱም መምህር ካስተማረው ከመታቾቹ አንዷ ጎረቤቴ መትታ ዋቴለል ከሚል ጽሁፍ ጋር በሯ ላይ እንደአስቀመጠች ስለተናገረ።
@abtesfaglobal150
4 жыл бұрын
@@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ mnalbat yemelaekt asmat lemezebareq yetechemere lihon yichilal. Wey demo drsane melaekt endayhon. Slezi, askedmesh le abatoch mesayet ena memermer alebish bye new emasbo. Metet bihonm, zmblesh metal sayhon mezmur 23 ena 91 xeliyesh new meqaxel yalebish. Egziabiher lehulachin yirdan
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
@@abtesfaglobal150 እንጃ ጌታ ይወቀው ምን ማድረግ እንደለብኝ አላውቅም አባቶች የሚባሉ የሉም እኔ ያለሁት በስደት ከየት እንደመጣ ሳላውቅ ይዤው መጣሁ አሁን ደግሞ እንዲህ ከሆነ ግራ ገባኝ ከዚህ ለመውጣት እራሱ ተቸገርኩ ያለፍላጎቴ ነው የምሰራው መሄጃ የለኝ😢
@alemalex7382
4 жыл бұрын
Memhir egzehabhar yemasgan Walata Gabrhal walda Gebrhal eheta Gabrhal wlata teklaymanot Kedane Maryame.belaw yasebuge ebakhe
@nestiethiohabeshatube7243
4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን መምህር ተስፋዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ እኔንም ብዙ ነው ችግሬ በፀሎት እንዲያስቡኝ አስደርግልኝ ከነ ቤተሰቤ (አመተ ገብርኤል. ወልደ ገብርኤል /2/ወልደ ገብርኤል .ብርሃነ ገብርኤል.ክንፈ ገብርኤል.ሳህለ ገብርኤል.አመተ ማርያም. እምነተ ማርያም ።
@sunnite1232
4 жыл бұрын
Please pray for me member l, m gay 🙏😭😭🤦♂️
@tegestfasil7738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገላግልሸ
@sunnite1232
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you pray for me maybe one day God remember me l believe That because l love my father God
@sunnite1232
4 жыл бұрын
@@satenawsatenawhailu3716 Amen Amen Amen
@jerryjerry2151
4 жыл бұрын
Egzabher yrdashi 🙏
@senaitgebremicheal1152
4 жыл бұрын
@@tegestfasil7738 God bless you sister
@ቅዱሥኤልሻዳይ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን የወድማችንን አይን ያበራ የሁላችንን ህይወት ያብራልን አሜን ክርሥትና ሥሜ መንበረ ማርያም እህቴ ወለተ መሥቀል እባክህ መምህር ፀሎት እንኳን ለማረግ በጣም ተቸግረናል
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅነው መምህር በወንድሙ እንባ አይኑ መብራቱ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ይደንቀኛል ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@endalehasethaset2140
4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@sammichael9442
4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር ፍፃሜህን ያሳምርልህ አረአያ ስላሴ በእደ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ወልደ አብርሀም ገብረ ተ/ ሐይማኖት ወለተ ገብርኤል ትርሲተ ወልድ ፅጌ ሐና አፀደ ስላሴ እሴተ ገብርኤል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
4 жыл бұрын
መምህርት በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያብዛልህ በየቀኑ የምንሰመው ነገር ከባድ ነው እባክህ ላንዳንድ አባቶች በጸሎት ያስቡን ወለተ ማርያም በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው
@miki4478
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ኪዳን ልጅ ገብረ መድን ልጅ ገብረ ሰላሴ ልጅ ሃብተ ገርጊስ ወንድሜ ጽጌ ማርያም እህቴ ወለተ ትንሳኤ እህቴ ፍቅርተ አማኑኤል እናቴ
@mamamesirt
4 жыл бұрын
ወለተ ማርያም. መምህር ተስፋይ እባኪህ በፀሎት ኣስበኚ
@memeke5620
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥልን አባታቸን በፀሎት ያሰቡን ነገርልን ወድማቸን ወልደ ገብርኤል ፣አምደ ገብርኤል ወለተ ሰላሴ፣እህተ ማሪያም፣ወለተፃድቅ፣ሐብተጎርጌሰ ፣ወለተ ገብርኤል፣ብርሀነ ገብርኤል ፣ሀይለማሪያም፣ወለተኪዳን፣ወልደገብርኤል፣፣አፀደ ማሪያም፣ወለተ ተክለያሞነት፣ወልደ ጊርጌሰ፣ ወለተ ይዎንሰ፣ወለተ ትንሳኤ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰባቼና አብሮ አድጎቼ ናቸው አባታቸን ያሰቡን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት እግዚአቢሔር በኛቤት ቢልክህ ብየ ተመኘሁ ወልተ ሚካኤል ብለው በፀሎት አሳስኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisaweke9061
4 жыл бұрын
ያባቶቻችን በርከታቸው ይዴርብን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ከፈቀዴ ከሚዴኖች ካዴርገን ክርስትና ስም ፈጣሪ ይርዳን ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ወለተ ተሳይ ወለተ ማርያም አስካለ ማርያም ወልዴ ገብርኤል ወልዴ መድን ወልዴ ገብርኤል ጊታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ እዴኔ ሃጺያት ሳይሁን እዴ ምህርትን በቸርነትህ ጉብኘን ቅዱስ ፈቃድህም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@janettehaddad5439
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memher bexam enameseginalen abatachin meniber mariyam beliw be tslotachiw yasibunyi
@meriemelese3941
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በርታ በአንተ ትምህርት ብዞቻችን የጠላትን ሴሬ አሁን ነው እያወቅን ያለነው ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ አየሱስ ክርስቶስ አሜን፫ እኔንም በፀሎት አሣስብልኝ እህተ ገብርአል ወልደ ገብርኤል ወላተ ማርያም ወልደ እየሱስ ወላተ ማርያም እያልክ አንተም በፀሎትህ አስበን
@rahelrahel3735
4 жыл бұрын
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ማርያም መቅደሰ ማርያም አዲስ ኪዳን ሐይለ ገብርኤል ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ፍቅርተ ጊዮርጊስ ማህደረ ማርያም በፀሎት ያስቡን ዘንድ እስከ ቤተሰቦቼ ነው
@eteneshidea9156
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@granishworku7274
4 жыл бұрын
አፀደ ማርያም በፀሎት አስበን (መምህር ተስፋዬ) ለአባታችን አሳውቅልኝ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
3 жыл бұрын
አቤት ያአንተ ስራ ድንቅ ነው አባቴ መድኒአለም በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
@hizbaysh1116
3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ወለተ ማርያም መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@gebreATAICLT
4 жыл бұрын
መምህር በጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን የምትለቃቸዉን ገጠሞች በጣም ተምሬበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በፀሎት አስበኝ ለአባቶችም አሳስብልኝ ገብረስላሴ እና ወለተ ሀና ከነቤተሰቦቼ ችግሬን እግዚአብሔር ያዉቀዋል።
@በእምነትየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ውለተ ስላሴን በፀሎቶዎት ያስቡኝ
@meronabate1701
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ወለተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@genetfuj6842
4 жыл бұрын
አባቴ አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም በኩረ ወልድ በፀሎት አስቡን
@danawitmama1142
4 жыл бұрын
ወለተ ትንሳኤ በፀሎት ያስቡኝ ላንተም እግዛብሔር በረከቱን ይስጥክ
@mamushbekele2287
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ። የምትለቃቸው ገጠመኞችም ሆኑ ትምህርቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። ስብከቶችህና ገጠመኞችህ ብዙዎችን ከተኙበት ያነቃ ከጠፉበት የመለሰ ለንሰሃ ያበቃ እንደሆነ አምናለሁ። አለቃ እከሌ የኔታ እከሌ ብለን የምንጠራቸው እውነተኞቹን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የሚያስነቅፉ በዚሁ በአብሾ ከሚገኘው ሴይጣናዊ እውቀት ተምረው ለዘለዓለም ለመሞት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ብለው ቦታቸውን አደላድለው የሚኖሩ መጨረሻቸውም ሲዖል እንደሆነ እያወቁ ንሰሃ ገብተው ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ የማይፈልጉ ጥቂቶች አይደለው። አንዳንዶቹ በቤተ እግዚአብሔር እየኖሩ ከሴይጣን የሚከፉ ጥቂቶች አይደሉም። ዛሬ አወቅን ብለው ያልሆነ ነገር እየቀባጠሩ ቤተክርስቲያንን የሚያስወቅሱ አንዳንድ ዓይነ ሥውራን እንዲሁም ዓይናማዎች ተወልደው ለክርስትና ሳይበቁ ገና በእናታቸው ማህፀን እያሉ አዋቂና ሆነው ከአጋንንቱ ጋር አብረው እንዲወለዱ ለማድረግ ቤተሰብ በራሱ ፍላጎት ደብተራ ጋር ሄዶ ነፍሰ ጡሯ እናት በሚወለደው ልጅ ሥም አብሾ እንድትጠጣ የሚደረግም አለ። ዛሬም ድረስ በገጠሩ በምትሃት አጋንንትን ወደ ወንዝ ልከው ውሃ የሚያስቀዱ ሥራ የሚያሰሩ ሞልተዋል። የሴይጣንን እኩይ ተግባር ለምዕመናን ከማሳወቅ የበለጠ ስብከት የለም። እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ በርታ። በዚህ ሥራ ብዙ ተቃዋሚዎች ስለሚኖሩብህ ቅዱስ ቁርባን ሳታቋርጥ ተቀበል እሱ በጠላቶችህ ላይ ሰማያዊ ኃይል ያላብሰሃልና። በተረፈ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ወራቱ በምድር ሳለ ከ 12ቱ ሐዋርያት መሃከል 1 አንድ ይሁዳ እንደነበረ ሁሉ ዛሬም ከጳጳሳቱ ከካህናቱ እንዲሁም ከዲያቆናቱ ውስጥ የይሁዳን መንገድ የተከተሉ ካሃዲያን ለጥቅማቸው ሲሉ ፈጣሪያቸውንና ቤተክርስቲያንን አሳልፈው የሚሰጡ አሉና በአሁኑ ሰዓት አባቶች የሉም አገልጋዮች የሉም እግዚአብሔር የሚሰማው የሞዕመናንን ጸሎት ብቻ ነው ማለት መፍረድ ስለህነ ቢስተካከል ባይ ነኝ። ምክንያቱም እኛ የማናውቃቸው በስማቸው የሚነገድባቸው ንፁሃን ቆመው ሲጸልዩ የሚያድሩ አባቶች ይኖራሉና። ምዕመናኑም ሁሉም አባቶች አንድ ናቸው ተብሎ ሲነገራቸው ተስፋ ወደ መቁረጥ ስለሚሄዱ ቢስተካከል እላለሁ።
@jahbless7818
4 жыл бұрын
አባታችን ገብረመሥቀልን በፀሎትዎት አሥቡኝ በልልኝ መምህር🙏
@MayaMaya-ds5ci
4 жыл бұрын
እሺ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ክፍለ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ እየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ ወልደ ዩሀንስ ወለተ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም
@tsedalegera1434
4 жыл бұрын
መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ በፀሎታቸው እንዲያስቡን ለአባቶች አሳስብልን መምህር አንተም በፀሎትህ አስበን ገብረ ማርያም ተክለ ወልድ ተጠምቀ መድሕን ወለተ መድሕን ሥርጉተ መድሕን ብሥራተ ገብርኤል በፀሎታችው አስቡን 🙏🏾
@hannadesta382
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ. መምህር ግርማ እውነተኛ ኣባት ናቸው እሳቸውን የሚቃወም በእርግጠኝነት እርኩስ መንፈስ ያለበት ሰው ነው. ኣንተ እንዲ የጎበዝከው በትክክል ኣስተምሮታቸውን ስለተቀበልክ ነው.
@atuusol3548
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ክፍለ እየሱስ ብለህ ስጥልኝ በፀሎት ያስቡን
@senaitgebrehiwet9480
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን ውንድሜችን ።ገብረህይውት አባቴ ፤ውለተ ብርሃን እናቴ፡ ተስፋ ስላሴ ወንድሜ፡ ክፍለ ማርያምን ወንድሜ፡ተስፉ ማርያም ወንድሜ ፡እስካለ ማርያም፡እህቴ፡ወለተኪዳን፡እህቴ ፡ወለተ ጨርቆስ እህቴ፡ ወልደ ዩናስ ባለቤቴ፡ሕፃን፡ወልደትንሳኤ ፡ልጄ ፡ ሕፃን ወለተ ገብርኤል፡ ሕፃን ወለተመስቀል፡ ሕፃን አስካለማርያም። ወለተ ትንሣኤ ፡ወለተ ዩሀንስ እህቶቼ በፅሎት አስበን አድቦን።
@abcdefgabcdefgh858
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያገልግሎትህ ዘመን ያርዝም መምህር ወለተዮኋንስ ብልህ በፀሎት አስበኝ
@tesfayemengistu3055
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጸሎት አስበን ወልደ የሱስ :ወለተ ማርያም: መባ ድንግል: ብስራተ ገብርኤል።
@abalemu4566
4 жыл бұрын
መምህር እግዚያብኤር ይባርክ ሀብተ ማርያም ብእለ በጸሎት አሳስብኘ
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን 💓💓💓ፀጋውን እና ሞገስን ያድልልን በእድሜ እና በጤናው ይጠብቅልን እኔ ግን ሰባክያኑ ብቻ ነው ችግር ያለበት ማለት አልችልም አማኝ እና ክርስቲያን ተብለን እራሱ መልካም አባቶቻችን መሰማት አለባቸው ብዙ አሉ ግን ጆሯችን 👂👁አይናችን አለማዊውን ነው የምንከተለው 💓አባ ግርማ ወንድሙ 💓አባ ዮሐንስ💓አባ ቶማስ 💓ቄሲስ ሄኖክ መምህር ዘበነ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ዲ/ን ሃይለ መለኮት ግርማ 💓የአባ ተማሪ ናትናኤል 💓💓💓 ሰለሞን ,,,,,,,,,,,,,,,ከብዙ በጢቂቱ አሁንም መልካም አባቶችን ያብዛልን🌻🌻🌻
@alamalam6746
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሆነን በማሰማቱ እውነት እግዚአብሔር አምለክ የሙስናው የለምና ዉለታ ትንሳኤ ነኝ
@ዘነውወለተገብርኤል
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
@Adne_
4 жыл бұрын
መምህ ስለሁሉም ነገር እግስአብሔር ይመስገን ያገልግሎትህን ዘመን አብዝቶ ይይባርክልህ አሜን እባክህ መምህር ቀነፍስ እርዳኝ የኔ ቤተሰቦቸ ጠቅላላ በዛር የተያዙ ናቸው እናም ጸጋው ላላቸው አባቶቸ እና እናቶቸ በጸሎት እዲያስብን አሳስብልኝ በልከን በሰረት ስማቸውን እጽፍልሀለሁ አተም አስበኝ አበተ ጊወርጊስ ነኝ
@getachewmoges14
4 жыл бұрын
ወልደ መሚካኤል ወለተ ሥላሴ ገብረ ኪዳን ወለተ ማርያም
@hagosgebru5986
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል እውነተኛ የእግዚያብሄር መንፈስ ያደረባቸውን እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ስርጉተ ማርያም በፀሎቶት አስቡን በረከቶት ይደርብን
@samerhm6080
4 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አሜን ወለተ ገሪማ ወልደ ሀዋርያ
@keroskeros5466
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን መብህራችን ፀጋ ኪሮ እያሉት በፆሎቶቱን ያሱን
@richomaru5013
4 жыл бұрын
ፀዳለ ማርያም ፅጌ ማርያም ሰይፈ ሚካኤል ፍቅርተ ማርያም
@mogesgebreyes6493
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የደጋጎች አባቶችን በረከት ያሳድርብህ በጸሎትህ ክንፈ ገብርኤሌን አስበው
@ስላም-ጠ3ኸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት በረከታቹው ፀለታቹው ይርዳን እንዳይት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ስም መታደል ነው
@tigistaychlu8076
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በተከታታይ ትምርቱን አዳምጣለሁ ብዙ ትምርት ወሰጀበታለሁ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@sesensesen8025
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋየ ልጄችህንም በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግልህ ከ ጠላት ኣይን ይጠብቅልህ ኣይዞህ በርታ የሚቃወሙ ጥቂቶች ናቸው የሚበዛውን ሰው እያየህ በርታ
@michgj5143
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ቃል ህይወተ ያሰማለ ን መምህራችን❤❤
@bethalhem21
4 жыл бұрын
አባታችን (ወለተ- ሐና እና እሴት -ገብርኤል)ብለው በጸሎት አስቡን ከልጄ ጋር ለሰባት አመት ፈተና ውስጥ ነን ።እመብርሃን ታግዞት ይሄ ፈተና አልፎልኝ አገሬ ከመጣሁ ያሉበት መጥቼ በረከቱን ከ እጆ ወስዳልሁ የሄ እንደ ስዕለት ይሁንልኝ። በተረፈ በጣም ብዙ ግዜ አሉ የተባሉ ሰባክያን ላይ የማየው እና የማዝንበት ነገር ነው ዛሬ የሰማሁት እንግዲህ ልቦና ይስጣቸው ቤተክርስቲያናችንን መደሓኒት አለም ይጠብቅልን።
@edenz7956
4 жыл бұрын
መምሕር የኔና የቤተሰቦቼ አህተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ ዮሐንስ ፅጌ ሃና አያሱ ወለተ ጊዮርጊስ ወለተ ሃይማኖት ሀና ማርያም አግዝያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@alsualtanyimachih6804
4 жыл бұрын
Amen enamsgnalen memirachn kalewot yasmaln
@Mimi-ds7rc
4 жыл бұрын
በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ወለተ ኪዳን ወለተ ሀዋርያት ወለተ ኪዳነ ማርያም ገብረ ሀና ገብረ ስላሴ ገብረ ኪዳን ወልደ ጊዮርጊስ አወቀ ብለህ ለበቁ አባቶች ስጥልኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@muluketema1262
4 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎታቸው ያስቡን አስካለ ማርያም እህቴ አመተ ወልድ ወንድሜ ሀብተጊዮርጊስ ወንድሜ ሀይለ ጊዮርጊስ
@fiky3560
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@sebleefriem2152
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ወለተኣረጋዊት ገብርሒወት ኢዮስያስ በጸሎት ኣስቡን
@genethagos413
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏 ገነተ ማርያም በአህዛብ አገረ የሚኖር ነኝ መምህሬ በፆሎታቹ አስቡኝ ልቦናየ እንደከፍትልኝ እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ👐
@nuhamealemu2267
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ ይደንቃል ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ታድለሃል መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውን አባቶች አግንተህ መባረክህ እባክህ መምህር ተስፋዬ በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ ስሜ ቀፀላ ማርያም ልጄ እህት ማርያም እህት ወንድሞችን በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ በእግዚአብሔር አደራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@kalkidanshiferaw5342
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዛብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ክርስትና ስሜ "ሩተ ገብርኤል" ነው እባክ ለሳቸውም እንዲፀልዩልኝ አንተም በፀሎትህ አስበኝ
@dtdtdyfy492
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እሚገርም ነው ሀብተ ማርያም አባቴ እህተ ማርያም እናቴ ወለተመድህን የኔ ወልደ ሀዋሪያት ልጄ ግብረ ስላሴ ባለቤቴ ወለተ ኪዳን እህቴ እህተ ገብርኤል እህቴ ወለተ ማርያም እህቴ ሀብተ ሚካኤል ወድሜ ተስፋ ሚካኤል ወድሜ ተክለ ሚካኤል ወድሜ ግብረ ስላሴ ወድሜ የተዋህዶ ማህበር የገብርኤል ማህበር/3/ የጊዎርጊስ ማህበር/3/ የክርስቶስ ሰምራ መታሰቢያ ማህበር ያስቡን በእውነት
@getenetyoseph1690
4 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ዘመኖት ይባረክ ምምህራችን መካሪያችን ቤተሰብህ ይባረክ እኔ እሚገርመኝ አሉ እሚባሉ ሰባኬያን ሰበኩልን ምንም ጠብ አላለም እድሜ ላባታችን ለመምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ተፈወስን ተለወጥን አምላክን እንድናቅ እረዱን እኔ ግርም እሚለኝ አባታችንን ሲተቹ ግርም ይለኛል በጣም አይ ሊዋረዱ ጥቂት ጊዜ እንደቀራቸው አላወቁ እኔ እሚገርመኝ ደግሞ አንድ ትልቅ እሚባሉ አባት የቤቴክርስቲያን ሊቅ የነበሩትን አባገብርሀናን እንትን ይወዳሉ በለው መጥራት ያሳፍራል እጃቸውን እያሳዩ ሴት ይወዳሉ ብለው መድረክ ላይ መሳቂያ ሲያደርጉን ኦአምላኬ ይገርማል
@letebrhanneby4570
4 жыл бұрын
እሺ መምህሬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን በ እውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ስንት ነብስ እያዳንክ እንዳለህ እግዝኣብሄር ነው እምያቀው እዉነት እግዝኣብሄር በ ዕድመ በጠና ይጠብቅልን ለ አንተም lebetesebochhn ነብየሉኡል አባተ ወለተገብርኤል እናተ ወለተልባኖስ እህተ ወለተዋህድ እህተ ወለተምካኤል እኔ ገብረክርስቶስ ወንዱሜ ብርሃነመስቀል ወንዱሜ ገብረመድህን ወንዱሜ ኪዳነማርያም ወንዱሜ በ ፀሎታች ኣስቡን ለ አባታችንም ንገርልን
@anazew4090
4 жыл бұрын
ወለተ ተክለሃይማኖት እርግበ ዳዊት ክንፈ ራጉኤል ሃይለ ራጉኤል ወለተ እግዚኸ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@alemtsehayalem1099
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በዚህ በምታቀርብልን ገጠመኝ ብዙ እውቀት አግኝተንበታል ሀይለኪሮስ (አባቴ) ወለተኪሮስ (እናቴ ) ተክለሀይማኖት (ወንድሜ ) ሀይለሚካኤል (ወንድሜ) ወልደሰንበት (ወንድሜ) ገብረፅየን (ወንድሜ ) ገብረፃዲቅ (ባለቤቴ) ወለተፃርቃን (እህቴ) ወለተብርሃን (እኔ)
45:32
59a ኛ ገጠመኝ ፦የ አብሾ ጣጣና ከየት እንደመጣ ያልተመረመረ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
48:23
61ኛB ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
1:10:58
15ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ በቀሚስ ለባሽነቷ ምክንያት ከባሏ ፈተና የመጣባት መንፈሳዊት መጨረሻ ሚስጥር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:24:45
54ኛ ገጠመኝ ፦ በቡዳ መንፈስ ምክንየያት የቅናት ችግር የነበረባት ባለትዳር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4 М.
1:22:21
60ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የእርግማን መንፈስ እንዴት በጉርብትና ላይ ተንኮል እንዳለው በዚህ ታሪክ እንማር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 74 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
1:04:27
58ኛ A ገጠመኝ አርኪቴክቱና ዲዛይነሩ የገጠመው ፈተና ( ጋንጃ ሽሻ አልኮል ዝሙት ሀሺሽ ጫት በአንድ ቀን በአንድ ሰውላይ ሲፈራረቅ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
53:01
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
1:19:47
51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ)( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:04:47
Anchor Media ብልጽግናን ያወገዘው 2ኛው ቀን ሰልፍ፥ የቀጠለው የህልውና ተጋድሎ፥ ጃዋር እየመጣ ነው፥ የ6ቱ ፓርቲዎች መግለጫ
Anchor Media
Рет қаралды 6 М.
1:10:18
55a ኛ ገጠመኝ ከወንዳወንድ እናት ወደ ወንድ ልጅ የተሻገረ የሰዶማዊ መንፈስ ሲደረስበት (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН