ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 9 | Artist Tamagne Beyene

  Рет қаралды 7,993

Tamagne Show

Tamagne Show

Күн бұрын

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 9 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3700+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ / tamagnemedia1
Telegram
✓ t.me/TamagneMe...
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZbin
✓ / @tamagnebeyene

Пікірлер: 17
@Mesafint-h6z
@Mesafint-h6z 2 күн бұрын
ወይ ታማኝ እሁድ እሁድ ማልቀስ ሆነ ስራዬ በእውነት እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ አከብርሀለው።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 күн бұрын
ታማኝዬ አከብርሃለሁ አሁንም ለኢትዮጵያውያን ታስፈልገናለህ እባክህ አሁንም አይሰለችህ ስለሰዉ ተወው ለማንኛዉም እንኳን በጤና ኖርክልን አሁንም አሁንም ዕድሜ ጤና ፍቅር እመኝልሃለሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Thank you, Jegnoch. Sorry I missed your previous shows I need to catch up. This is real history. God bless you both
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 Күн бұрын
Thanks brother. You have been doing a lot of great things for our country and community. God bless you and your family
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Күн бұрын
" ከመቀበል ፣ መስጠት ደስታ ያስገኛል " ይላል መጽሐፍ ላደረካቸው መልካም ነገሮችና ፣ እያደረክ ላለው ጠረትህ ሁሉ ፣ ታማኝ በየነ ፣ በታማኝነትህ እንድትቀጥል አምላክ ይርዳህ ፣ እናውቃለን ገንዘብህ የተረፈህ ሀብታም - እንዳይደለህ ፣ ግን ህዝብን አስተባብረህ እርዳታ አሰባስበህ ለችግረኞች በመድረስህ ትደነቃለህ ! 🎉🎉🎉
@paradimelanguageschool
@paradimelanguageschool 2 күн бұрын
Thank you, tamagn, I am a great fun of your program
@danielg.162
@danielg.162 8 сағат бұрын
ታምኖ መስራት ለሕዝብ ብቻ ሳይሆን ላገርም ታማኝ ነውና ላደግከው ሁሉ እግዚኣብሄር ይክሰሃል ለሁሉም ላደረግከ የላቀ ምስጋናየን ይድረስህ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Welcome Jegnoch
@mengistutessema125
@mengistutessema125 Күн бұрын
wow, thank you so much. It is interesting
@abebemekonnen3956
@abebemekonnen3956 Күн бұрын
በህዝብ የተመረጠ መንግስት ሲኖረን በትንሹ በስምህ የሚሰራ ሙዚየም ይኖራል ብየ አስባለሁ፤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@paradimelanguageschool
@paradimelanguageschool 2 күн бұрын
ድሮ የነበረ ፍቅር። ደስ ስትሉ።
@webaydag6858
@webaydag6858 2 күн бұрын
ታማኛ አውቃለሁ የቆየ መሆኑን ምን አልባት አንተ ወይም መታሰቤያ ይህን ሀሳቤን ካያችሁት ብየ ነውአንድ ጥያቄ አለኝ ለታማኝ ምንም አይበግርህም ብየ ነበር የማምነው አሁንም ተስፍ አልቆርጥም እባክ ብቅ በል መድረኩን ተቆጣጠረው መልስህ ወረኛም ያውራ የሚለውን ዘፈን እጋብዝህ አለሁ እንጠብቅህ አለን
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነበረ አንተ ከዚህ አንተ ከዚያ ስንባባል በጭራሽ አላስታውሰም በኢትዮጵያዊነት መተሳሰብ መረዳዳትን ነበር ነበረ እኔ እማስታውሰው ታማኝ በዬነ በህይወት እያለህ ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ ስንገዳደል እንደት አስችሎህ ነው ዝም የምትለው ታማኝ አንድ ነገር አስብ አንድ ነገር ፈልግ ከዚህ ወርደን ወርደን ከገባንበት የድንቁርና ጉዞ እንደት እንውጣ ?ታማኝ በዬነ ወደ ሚድያው ና ህዝብ እያለቀ እንደት አስቻለህ ታማኝን ግባ በለው ታማኝን ግባ በለው እንደት ይረሳል ?
@eshetuwondired7939
@eshetuwondired7939 2 күн бұрын
🇪🇹
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 2 күн бұрын
Hailu Mergia was the pioneer of Ethiopian music
@ytesfaye5042
@ytesfaye5042 Күн бұрын
ሆድ ይፍጀው አለ
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 226 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН