ታማሚዋ ሐኪም ክፍል ሁለት (፪)// በቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማና በመምህር መስፍን ሰሎሞን

  Рет қаралды 123,100

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 627
@saragach9525
@saragach9525 3 жыл бұрын
ከእስልማ ወደክርስትና ያመጣኝ የአማልክት አምላክ ይክብረር ይመስገን
@esseyeyenalem8736
@esseyeyenalem8736 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንኳን ወደ ቀጥታኛዋ ሀይማኖት ተመለሽ ጠናካራ ሁኝ 💞❤❤❤❤
@Martha..234
@Martha..234 3 жыл бұрын
Amen amen Glory to God🙏
@sslovetube416
@sslovetube416 3 жыл бұрын
አሜን(3)ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@abaditmahari1225
@abaditmahari1225 3 жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✔️✔️✔️✔️✔️ኣሜን (3)
@karema2552
@karema2552 3 жыл бұрын
Amen ehtachin egziabher bebetu yatnashi elllellle
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ሠነፍ ነኝ ግን መምህር ዘበነ ሲናገሩ ሁሉ ነገራቸው የኛ ልብ ጠንቅቅው ስለሚያው ደስ ይለኛል ልቤ ተስፋ ያደርጋል ድንግል ማሪያም አትለያችሁ ሲሉ ደስስስ ይለኛል አሜን እላለሁ
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 3 жыл бұрын
መምህር ዘበን ትክክል ነው ብናውቅ ጥሩ ስብከት ወንጊልን ሁላችንም ብንማርው ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሕዝቡቾን ይጠብቅ የሞቶትን ነብስ ይማር የዘር የሀይማኑት ክፈልፈል ከሀገራችን ያጥፋልን ወንድማችነንም እድሜ ይስጥልኝ የመምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያስማልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን ቃለህይወትያስማልን ።መምህሬችን።
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 3 жыл бұрын
መልከ ኢየሱስ ለመጀመርያ ግዜ ሳነበው በእንባ ነበር የጨረሥኩት ቤተክርስትያናችን ጌታ ኢየሱሥን ምታመሰግንበት ጥበብዎ ድንቅ ነው ውድ መምህራኖቻችን እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን✝️🇪🇷❤️
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
ጽብቅቲ ሓፍተይ ጓል ዓደይ እዛ ኮመንትኪ ኣሐጒሳትኒ ፡ግን ሓንቲ ሕቶ ከኣ ኣላትኒ፡ ክሓተኪ ዶ፧
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 3 жыл бұрын
@@God-db9vp ሕራይ ሕተተኒ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
@@dianateklebrhan3272 ስምኪ መን ኣውጺኢልኪ ትርጉማ ከ እንታይ ኢዩ ወይ ንምንታይ ተመልክት፧
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 3 жыл бұрын
@@God-db9vp ኣኮይ እዩ ኣውፂለይ ዝገርመካ ኣነውን ኣይፈልጣን ትርጉማ ግን ብናይ ዓዲ ኢንግሊዝ ንግስቲ ዲያና መክንያት እዬም ኣውጸሙለይ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
@@dianateklebrhan3272 እሞ ትቅይርያ ዲኪ እንታይ ምኳና እንተነጊረኪ ክክክክ፡ ግን ኣይትሰምብዲ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 жыл бұрын
የእናት ኦርቶዶስ የስስት ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ስስቶቻችን ብዙልን ++++++++
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
አሜን !
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 3 жыл бұрын
Amen Amen amen 💚💛❤🙏
@ad1187
@ad1187 3 жыл бұрын
አሜን
@hdhdhdhdhdhduf9177
@hdhdhdhdhdhduf9177 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 3 жыл бұрын
መምህሬ ዘበነዬ የኔ አባት ፣የኔ ወንድም ፣የኔ ልጅ፣ ብቻ ምንም አልልም ድንግል ትጠብቅህ ህይወቴ ባንተ ትምህርት ሁሌም ትለመልማለች አዋ አምላክ ይጠብቅህ ።
@user-uu1sg8gh4j
@user-uu1sg8gh4j 3 жыл бұрын
ድያቆን ሄኖክ እና አባታችን አባ ገብረኪዳን በቀጣይ ቀን እንጠብቃለን ሰላም ለሁላችን ይሁን። ከኤርትራዊ ወንድማቹህ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 жыл бұрын
እናንተን በሰማሁ ቁጥር እጸናናለሁ ወሰጤም ደሰ የለዋል እግዚአብሔር በዚህ ባሰጨናቂ ዘመን የሰጠን ሰጦታችን ናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 3 жыл бұрын
የኔ እንቁዎች እንደአይኔ ብሌን የምሳሳላችሁ ውድ መምህሮቼ መምህር መስፍን እና መምህር ዶ/ር ዘበነ እጅግ አብዝቼ እወዳችኋለሁ። እድሜና ጤና የበለጠ ጥበብን ይስጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤
@maygodmaygod7081
@maygodmaygod7081 3 жыл бұрын
አደራ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እሄን የተቀደሰ ማድ ተቋደሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንከታተል
@romandaba7108
@romandaba7108 3 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኦርቶዶክስ ውድ እንቁ ልጆች እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ክክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጆች መምህራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን
@kidistmamo2460
@kidistmamo2460 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እና መምህር መስፍን የተዋህዶ ዕንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ክፋ ጠላታችሁን ከእግራቹ ስር ይጣላቹ አሜን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ኑሩልን እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መድሀኒት ነው የሰጣችሁን 🙏💚💛💓⛪
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 3 жыл бұрын
መምህሮቼ እግዝሐብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ይሠጣችሁ ወድድ ነው ማርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 жыл бұрын
ውድ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ
@haregfantaw9187
@haregfantaw9187 3 жыл бұрын
ውብ ስብእና ምህራኖቻችን እድሜ ይስጥልን እባካችሁን ተዋዳችሁ ተሰባስባችሁ ሀገራችን እና ሃይማኖታችንን ታደጉልን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ስታስቀኑ የሰላም አምላክ ከክፍ ይጠብቅልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !መምሚ መሴፍን በርታልን ከ መድሎት መርሀ ግብር ብዝ ትምህርት እንቀስማለን በርቱልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
የደጋጎቹ የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን የብርሃን መልአክ ይጠብቅልን!!!!!
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
እባክችሁ ዎልይታ ህዝብ ከ ጨለማ አዉጥታችሁ ዎዴ ተውሕዶ እንድመለሱ ጉባኤ እዛ እንድደርግ ብታደርጉ,ምክንያቱም እኔም በ ሃይማኖቴ ምክንያት ነዉ ስዴት የመርጥኩት እዛ ሀገር ህዝብ ብታነቁ ጠሩ ነዉየሚል አስትያይት አለኝ በ ለዑል 🥰እግዝሃብሔር ስም አሳስባቹዋለዉ መምህሮቼ ❤🙏🙏😢😢
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 3 жыл бұрын
እይዉልሽ እህቴ አንች በስደት ከሆነ የምትኖሪዉ እንዳች በስደት ያሉትን እህት ወንድሞችሽን የአካባቢዉ ተወላጅ የሆኑትን አሰባስበሽ ሀገርበ ቤት ካሉ እህት ወንድሞች ጋር የስልክ ልዉዉጥ በማድረግ በዉጭ ያላችሁት ገንዘብ ሀገር ዉስጥ ያሉት ጉባኤ በማዘጋጀት መምህራን በመጋበዝ ምዕመኑን ማዳን ትችላላችሁ እንጅ ኮሜንት በመፃፍ ብቻ ለዉጥ አናመጣም የምንችለዉን በየ አቅማችን በየ አካባቢያችን እንስራ ቁጭ ብለን ከማልቀስ
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
ወላይት ምን ተዋህዶ የለንዴ አላውቀውም እኮ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ትክክልልልል መንፈሳዊ ነገር የሰማሁለት ጨዋ ነው የምሆነው እግዚአብሔር ሁልግዜም ልቦናቸን ይክፈትልኝ
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምርራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@aselefechadego4050
@aselefechadego4050 3 жыл бұрын
ለቋንቋዬነሽና ለመድሎት ፕሮግራም አዘጋጅ በሙሉ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን መምህሮቻችንክብረትን ይሰጥልን 💚💛❤🙏
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሜን! የምንኮራብህ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ! ለኛ ማስተዋልን ይስጠን! መምህር መስፍን እግዚአብሔር ይስጥህ!
@fekertekebede789
@fekertekebede789 3 жыл бұрын
ዶ/ር መምህር ዘበነ እንዲሁም መምህር መስፍን ። ቃለሕይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። የአገራችን ጉዳይ አንገት እያስደፋን በአለንበት ወቅት ተስፋ የሚስጥ መንፈስን የሚያድስ ውይይት ነበር ።እናመሰግናለን።
@genetalemu6036
@genetalemu6036 3 жыл бұрын
እደናተ አይነት መምሮች ስላሉን ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ ቀጣም ነው የምወዳቹ 🙏🙏
@user-bc8bu3vz9e
@user-bc8bu3vz9e 3 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚል በዕውቀት የተሞላ ትምህርት ነው። ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ። ወደፊትም ትልቅ ሚዲያ እንደሚሆን አንጠራጠርም። እኛም በምንችለው ሁሉ መደገፍ አለብን። ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያን የምናገኝበት ስልክ ቁጥር ብናገኝ በጣም ደስ ይለናል። እናመሰግናለን።
@meseretweruqu386
@meseretweruqu386 3 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይውን ይስማልን ጸጋውን ያብዛላቹ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
አንቁ መምሕራችን አባታችን የቤተክርስቲያን አለኝታችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሽአመት ኑሩልን🤲❤
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirochachin Egzihaber yibarkachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
@zebib3563
@zebib3563 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህሮቼ 🙏
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽❤️❤️❤️ በረከታችው ይደርብን 🙏🏽❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏽❤️❤️❤️ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🏽❤️❤️❤️ አባት ሆይ ቶሎ ና🙏🏽❤️❤️❤️
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን እድሜና ጤናውን ይስጥህ ብዝት በሉልን
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ያብዛላችው እንቁ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር መስፍን
@alamdamte3993
@alamdamte3993 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልፋሆሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የክብር አሜንንንንን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አሜን አመታችን ድንግል ማሪያም አስራት አገሯን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን ህዝቧንም በበረከት በረድኤት ትጎብኝልን እኛም እርቀን በየስደቱ ያለን የወገናችንን የኢትዮጵያን ህዝብ ደስታ ተድላ ያሳየን አሜን🤲🤲🤲🤲
@estifatile2787
@estifatile2787 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሀዘንሽ በዛ ፈጣሪ ይመልከተን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቸ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ⛪💚💛❤
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
አሜን ሊቃውነት ቃላት የለኝም እወዳችኃለሁ እረዠም እድሜ ያድልልን ሌዑል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen abatchen memeherahen kalhiwet yasemlen egeziybeher yetbekeot beselwoto asbuy ehetemelak below
@abebagetachew6820
@abebagetachew6820 3 жыл бұрын
Betam mewedachu memheroche ye agelgelot zemenachu yebarek
@mersimikayel4148
@mersimikayel4148 3 жыл бұрын
መምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል ዝግጅት ነው ሀ አገራችን ሰላም ትሁን ያለው ነገር በጣም ያስፈራል
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 жыл бұрын
ግሩም መርሃግብር በርቱልን
@user-vp5mf4yu9h
@user-vp5mf4yu9h 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እውቀት እና ጥበብ ተቀድቶ የማያልቅ ውቅያኖስ ናት
@fikrtefanta2606
@fikrtefanta2606 3 жыл бұрын
የጥፋት ዉሐ እዳይበላን በማስተዋል እድንጎዝ እግዚአብሔር ይርዳን ምራችን አጥንትን የሚያለመልም ትምርት ስለሰጠህን የህይወት ምግብ እደሰጠህን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ማያልቀዉን ፀጋ እግዝአብሐር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን እዳባት እደወድም እደመምህር እማምላክ ትጠብቅህ
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
አሜን✝️ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ረጅም አድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን✝️ 🙏🙏🙏
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ብርቱ መምህሮቻችን ! ቸሩ አምላካችን ኃያሉ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ከነመላው ቤተሰቦቻቹ ይባርክልን ! አሜን!!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ አፅንታ ትጠብቅልን ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hebeshawit2385
@hebeshawit2385 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቋንቋየነሽ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ የተዋህዶ ውበቶች
@user-fu6kw1ou9b
@user-fu6kw1ou9b 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 жыл бұрын
Amen/3/kalehiwotn yasemalen
@nigistetesema3502
@nigistetesema3502 3 жыл бұрын
አባቶቻችን መምህሮቻችን እናተን ያላሰሳጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@rahele564
@rahele564 3 жыл бұрын
Egziabhair yemesegen!! Amelak yaberetachu!! Enaneten yeseten Medhaniyalem yetemesgene yehun!!
@merontadele70
@merontadele70 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የጠፋነው የእግዚአብር በጎች እንድንመለስ እናንተ ታስፈሉጉን አላችሁ በፀጋ በእድሜ ያቆይልን።። አሜን።።
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@ayinabebaworku5494
@ayinabebaworku5494 3 жыл бұрын
ተዋህዶዶዶዶዶዶ እምየየየየየየ ባህዛብ ምድር ያነባሁት እንባ ዉጤት አግቷል ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በቅቻለሁ ክብር ለምየ ለድግልጅ ይሁንንንንን
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Emabet maramii kaa Hulachen Gara Tuni Egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu Qalahewot yasaman mamerachen Abatachen 👏👏👏🤲🤲🤲
@armal.kidane4881
@armal.kidane4881 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰሜልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
የውነት መምራችን ስናገሩ ስያሥተም እደቀዝቃዛ ውሃ ያርሳል ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጠወት
@sisayneshbogalebogale4216
@sisayneshbogalebogale4216 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ኑሩልን እድሜ ይስጥልን መሰሎቻችሁን እስከምትተኩ እድሜ ይስጥልን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ስለ ትምህርታችሁም ሰለ ተግሳፃችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እላለሁ::
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ሺአመት ኑሩልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@ourmarket8915
@ourmarket8915 3 жыл бұрын
ዋውውው! ሁለቱ ሊቆች እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ።
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቼ🤲✝️❤
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 3 жыл бұрын
Egezabehere kebere mesgana yegebowele ehnatene denkote selesetene ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ,እረጅም እድሜ ዶር. ዘበነ በህይወቴ የሀይማኖት መርየ ,ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
ቀሲስ መምህር ዘበነ ኣባታችን የኛ ትህቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቋንቋየነሽ ሚድያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጥሉበት
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@user-cl8cp4fo7s
@user-cl8cp4fo7s 3 жыл бұрын
እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@user-dy7ce1yk1p
@user-dy7ce1yk1p 3 жыл бұрын
መምህሮቻችንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ...የሰማነውን በልቦናችን አድሮ ይለውጠን ዘንድ የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁን .....ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም ለምድራችን አሜን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ኑሩልን
@mekides7934
@mekides7934 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mariamtasama5725
@mariamtasama5725 3 жыл бұрын
Egzaber edime tena estachow dr mamiher zebane lama kalhiyot yasemalin
@genetwude1198
@genetwude1198 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር: ይመስገን;:ኦርቶዶክስ: ክርስቲያን:ስላረገኝ:እናንተን ይጠብቅልን::
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በርቱልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ያገልግሎታችሁ ዘመን ይባረክ
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretdeme8833
@meseretdeme8833 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ተስፋ የምናደጋትን መንግሥት ሰማያትን ያዋርሰለን እድሜ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤‼‼‼‼‼‼‼☝☝☝☝☝😇😇😇😇😇😇አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን፫
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
ውእድ መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒💒❤️❤️❤️💚💛❤️
@amsalecha3014
@amsalecha3014 3 жыл бұрын
Nurulen yetawdo enkuyoche.kale hiwoten yasemalen
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 3 жыл бұрын
Memirachin Abatachin tsagawun yabzalot nurulin 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እድሜናጤናይስጥልን
@munaqatar683
@munaqatar683 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህሮች ዘማናችሁን ጌታ እየሱስ ይባርክላችሁ ♥
@abiyabebe2932
@abiyabebe2932 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነም መምህር መስፍን ድንቅ ምክርና ተግስልፅ ነው።
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውድ አልማዞች እንኩዋን ደህና መጣችሁ የናንተን የተዥጎደጎደ ቃለ እግዚአብሄር ሲሰሙ ምን ያህል ጠላት ይርድ የኢትዮጵያ ተሰፋዎች በርቱ መከራ ቢበዛም በቃላችሁ እንፅናናለን 🇧🇴
@user-vw5kj6hx9h
@user-vw5kj6hx9h 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@simeretm3665
@simeretm3665 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@abrhetable
@abrhetable 2 жыл бұрын
ድሮም የአጋንት ዘመዶች ፈረንጆችን ክአውሮፓ ምድር ነቅለህ በድህነት የተባረክች ትንሽ ቁራሽ ዳቤ በረክት በልቼ ብኖር የሚለው ሃሳቤ ይህ ትምህርት ልቤ ቆርጦ እንድመለስ እረድቶኛል የጠፋውን ትውልድ መድሃንያለም ይመልስ ውሻ ሁኖ ክመኖር በእግዚአብሔር ቤት በክብር መኖር መታደላችን እግዚአብሔር እንዴት ቤቱ ለሁሉም ክፍት ነው አባቶች ወንድምች የአገልግሎት ዘመናችውን ይባርክ አማኑኤል
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ሁለት እንቁወች እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም ለምንስማው አይና ልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 3 жыл бұрын
ዶር ዘበነ ለማ መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት
@tigiabate2436
@tigiabate2436 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ኑሩልን እናንተን የሚያይ የዲያቢሎስ አይን ይጥፍ
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህሮቼ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 31;60; እና 100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ፈቃድ ይሁንልን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዱቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ። አሜን ይፍቱን አባታችን ።
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም መምህሮች በርቱና ለኢትዮጲያ ህዝብ ፀልዩልን የእግዚየብሔር ሰዋች ናችሁና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 3 жыл бұрын
Amene amen amen enku mamehrahen hulahune egzihbhir ybarkahu
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 3 жыл бұрын
,አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን። ያብዛልን ሀገራችንን ሰለም ያደርግልን ክብረትን ይስጥልን ልኡሌ በረታ መእምህር መስፍን አንደበተሩት ክብረትን ይስጥልን
@zemaribesutube173
@zemaribesutube173 3 жыл бұрын
እየጠበቅን ነበር በእውነት እናመሰግናለን
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 3 жыл бұрын
ዉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ዉድ መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን
@seblishew8857
@seblishew8857 3 жыл бұрын
መምህራኖቻችንን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን ክብርን ይስጥልን እንደዚ ነው የወንድማማች ፍቅር ከትህትና ጋር አቤት መመረጥ ወንጌሉን መኖር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
ታማሚዋ ባለ መድኃኒት // በመ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ እና መ/ር መስፍን
44:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 96 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 3,7 МЛН
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН