ታማሚዋ ባለ መድኃኒት // በመ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ እና መ/ር መስፍን

  Рет қаралды 96,167

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 517
@AliAli-pq1fs
@AliAli-pq1fs 3 жыл бұрын
በስማም ትህትና በስመአብ ስነ ስርሀት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልን
@ananiya3501
@ananiya3501 3 жыл бұрын
አሜን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 3 жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ እየተከታተል ነው በጣም ተገርምኩ በስመአብ
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini
@betibeti1592
@betibeti1592 3 жыл бұрын
ይቅርታ እዚህ ጋር ማስተካከያ ልስጥ በስማም አይባልም በስመአብ ነው የሚባለው እህት ወንድሞቼ ከዚህ ነው መጀመር ያለብን ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 2 жыл бұрын
@@betibeti1592 alatefashm shtetn menager matifat sayihon madan nw yene wd tnx
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት የምወዳቸው መምህሮች ናችሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏😍😍😍😍😍❤
@user-sx8yu3ul3i
@user-sx8yu3ul3i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ያብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን
@ananiya3501
@ananiya3501 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kebedemamo9109
@kebedemamo9109 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጣቹ
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር መሰፍን እርጋታቸው ትምህርታቸውን እንደኔ ሚወዳቸወ አለ
@betibeti1592
@betibeti1592 3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 3 жыл бұрын
መምህሮቼ ከምንም በላይ ማከብራችሁ ምወዳች እቁ መምህሮቼ እርጅም እድሜ ከጤና ይሠጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ኑሩልን የተዋህዶ አሌታችን ተባርኩልኝ ሠወዳችሁ አናተን የሠጠን እግዝሐብሔር ይክበር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 3 жыл бұрын
ሁለት ትህትናን ከ እውቀት ጋ የተቸሩ ምርጥ መምህሮቻችን!! በመጀመሪያ ፕሮግራምክ መ/ር ዶክተር ዘበነን በመጋበዝክ እ/ር ይባርክህ በቀጣይ ሌላው የ ቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህራችን መ/ር ምሕረትአብን ብትጋብዝልን!! ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ "አሜን"
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችሁም የተዎሕዶ አርበኞች ስወዳችሁ
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቼ እጂግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@askelawegbesa7464
@askelawegbesa7464 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@askelawegbesa7464
@askelawegbesa7464 3 жыл бұрын
አገራችንምእግዚ አቤሔርይጠብቅልንእናተምቃለሒወትያሰማልንበድሜውበፀጋውያኑርልን
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን ካወክት አንድ አመት አለፈኝ ግን ሳለውቆት የለፉ ግዚያት ይቆጨኛል ማቴ መሚድያ በዚህ ባወኩት አንዱ አመት በዙ ነገር ከእርሶ ተምሬያለው ትህትና እርጋታ ከአፎት የሚወጣ ቃላት በዙ ነገር መምህ ዘበነ ረጅም እድሜ ከጤና
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እድለኛም ነኝ ብዬ ሁሌም አስባለሁ
@user-bc8bu3vz9e
@user-bc8bu3vz9e 3 жыл бұрын
ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ እንዲሁም የመድሎት መርሃ ግብር በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እንወዳችዋለን። ዛሬም በምንወዳቸው መምህር ጀመራችሁልናል እናመሰግናለን ። እኛም ከጎናችሁ ነን። ክፉውንም ከቶ እንዳትሰሙብን። እግዚአብሔር እናንተን ይጠብቅልን። አሜን።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን በ ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ብዙ እንቁወችን ስለሰጠን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ሁለት እንቁ የተዋሕዶ ልጆች እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ💒💒💒💒💒💒💒
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ብርቱ መምህሮቻችን ! ቸሩ አምላካችን ኃያሉ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ከነመላው ቤተሰቦቻቹ ይባርክልን ! አሜን!!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ አፅንታ ትጠብቅልን ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እምወዳቸዉ አባቶቼ…አምላከ ቅዱሳን ጠብቆቱ ያብዛልኝ አዛኝቷ ከክፉ ትሸፍናችሁ
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
መሚረቺን የሚንወዶትና የሚነከቢሮት ቀለሐየወትን የሰመልን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 3 жыл бұрын
ኡፎይ እግዛብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-ze3lt5vu4d
@user-ze3lt5vu4d 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ መምህሮቸ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑማ
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 3 жыл бұрын
እጅ ድንቅ ነው: ሁለት የቤተክርስትያናችን እንቁዎች አንድ ላይ ሆነው ትምህርትን ሲሰጡን መታደል ነው:: እግዚአብሔር እናንተ ሺ ያድርግልን::
@asterastu1364
@asterastu1364 3 жыл бұрын
አሜን የዋህዶ እንቁኦች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተ መቅደሱ ድንግል ማርያም እመብዙሃን ያሰራት አገርሽን ጠብቃት በተሰጠሽ ቃልኪዳን ምህረት ለምኚል ከልጅ ከክርስቶስ አስታርቂን ለአነቺ ይቻላል የንጉሥ እናት ነሽና
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
Wudi memirochachini kale hiyweti yasemalini 🙏🏽🙏🏽💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️
@user-vy6zo1br3t
@user-vy6zo1br3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳኑ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ
@meskialehegn6445
@meskialehegn6445 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ።መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ....የአገልግሎት ዘመናችሁን በቤቱ ያፅናልን...አሜን
@seninternetcafe3085
@seninternetcafe3085 3 жыл бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ተዝቆ የማያልቅ የእውቀት ባለቤቶች ናቸው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ባይቋረጥ መልካም ነበር ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ
@yibeltalbelay6888
@yibeltalbelay6888 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጥሩ ገለጻ ነው።
@woynshetgerema5226
@woynshetgerema5226 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ኑሩልን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
በህይወት ዘምኔ መምህር መስፍንን የመሰለ እንዲህ በረጋ መንፈስ በግሩም ድንቅ አንደበት ምነው ባላለቀ እያልኩ የምከታተለው አስተማሪ አለ ብዬ ብል ተሳስቻለሁ : : ይህን ስል ሁሉም በራሱ እግዚአብሔር በሰጠው ያስተምራል ለምሳሌ መምህር ግርማ ,መጋቢ ሀዲስ መምህር ዘበነ ዳንኤል ክብረት ...እንዲሁም ሌሎች የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍተው የሚያጎርሱን :: የመምህር መስፍንም እንደ እርጎ አንጀት ያርሳል:: እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጣችሁ አባቶቻችን መምህሮቻችን::
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡እድሜ፡ዘመናችሁን፡ይባርክ፡ለእኛም፡ልብ፡ይስጠን፡እውነት፡ነው፡እንመለስ፡ወደነበረው።
@abutesfaye2697
@abutesfaye2697 3 жыл бұрын
ማወቅን የመሠለ ነገር ምንም የለም እኮ ድንግል ማርያም እረዥም እድሜ ትስጥልኝ
@buzakidanewelde4728
@buzakidanewelde4728 3 жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ ምስጢር ጥበብ የተሞላበት አገላለፅ
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 3 жыл бұрын
አሁን የምናሸንፍበትን መድረኮች እዬያዝን ነው በርቱልን እጂ እንዳትሰጡ ጥሩ መስራት ፈተና ሰለሚበዛው ተባበሩ ሰለ ኢትዮጵያ ሰለ ቤተክርስቲያን ብላችሁ ሁሉም ያልፉልና !!!
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 жыл бұрын
ተዋህዶ እነዚህን የመሰለች ብርቅዬ እንቁ የእውቀት መፍለቂያ ሊቃውንትን ስለሰጠችን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችው በጣም ነው ማከብራችው ምወዳችው
@asterhagos4325
@asterhagos4325 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚያብሄር ይመስገን ስለ እናንተ ቸሩ መድሃንያለም ምስጋና ይድረሰው በጣም ነው እማከብራችሁ
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 3 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ዶር ዘበነ ፀጋውንና እድሜውን ይጨምርሎት.
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 3 жыл бұрын
አይ አንደበት ይህ ትምህርት በውነት እግዚአብሔር አለ በርስኦ አንደበት ውስጥ እንግዲህ የመማትን የማስ ተዋል ሀይልን ይስጠን ጤና እድሜ ለሁላችሁ ይስጥልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@romanroma5715
@romanroma5715 3 жыл бұрын
ረጂምእድሜተመኘሁ ለሁላአባቶች
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ይገርማል ይሄ ፀጋ እውቀት ኦሮቶዶክስ ዘተዋህዶ ሃይማኖት ቤት ብቻ ነው እስላሙም ሆነ ጴንጤውም ይሄ ፀጋ እና እውቀት የለውም እግዚብሔር ሆይ በቤቱ ያፅናን ሀገራችንንም ይጠብቅልን መምህራኖቻችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖታችንም ታሸንፋለች
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
ባዛኝቷ አባታችንን መምህር ዘበነን ስወዶት እኮ ልክ የለኝም ዝምምምምምም ብዬ ስስማዎት ብውል ባድር አይስለቸኝም እውነት እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሮት ኑሩልን ክፍል 2 እደሚኖርው ትልቅ ተስፍ ነበርኝ ተመስገን አለው ክፍል 2 እስከዛ በጉጉት እጠብቃለሁ ዘማሪ ልኡል እናመስግናለን💕👏
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 жыл бұрын
ምናለ እንደው እናንተ ሁለታቹሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ቅድስ ሚካኤል ባረጋቹሁ እነዚህ የምዕራቡ ዓለም እምነት ተከታዮች መሪዎች በሙሉ ከዚህች ምድር አጥፍቶ እናንተን የመሰለ ዕንቁ የተማረና ፈሪሃ እግዝአብሔር ያደረባቸውን ቅን ሰዎች እዚች የተባረከች ምድር ላይ ባነገሰ እንደው እመቤቴ አንድ ቀን ዕውን እነደምታረጊው ተስፋና ምኞት አለኝ አሜን አሜን አሜን ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mq8lr3gh5v
@user-mq8lr3gh5v 3 жыл бұрын
በእውነት አባቶቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 3 жыл бұрын
እናተን የሰጠን አምላከ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልኝ ይህንን ምሳሌ በመስጠቴ የቅዱሳኑ አባቶቼ የሀዋርያቱ ስብስብ መሰለኝና ልቤ በሀሴት ሞላብኝ አባቶቼ መምህሮቼ በረከታችሁ ይደርብኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ስለሀገራችን አልቅሱላት እግዚአብሔር ይስጥልን
@ananiya3501
@ananiya3501 3 жыл бұрын
amen
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ወደድኩኝ ደግሞ ጎበዛችሁልናል በእውነት እስይ እስይ እስይ እልልልልል እስይ አምላኬ መንህሮችን እርስ በርሳቸው እንዲህ እየተደማመጡ በየተላያዩ ሚድያዎች በዝተው እየተገኙልን ስለሆነ እልልታዬን ቅልጥጥ አደርገዋለሁ ወደ አንላኬ እስይይይ ደስታዬ ነህ የኔ ጌታ አንተነህ እና ነገሮችን የምታስተካል እናም አሁንም በርታልን በርቱልን እናመስግናለን ቆንቁዬንሽ ሊቀመዘምራን ልዑል ስገድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክልንን በርታልን መምህር መስፍን በዚህ መልኩ መምጣታቸው ከሚባለው በላይ ታላቅ ደስታ ነው የተሰማኝ መምህራን በጣም ያስፈልጉናልና በጣም ከእሳቸው ብዙ ብዙ ብዙ ትምህርቶችን እናማራለን ና መምህር ቀሲስ ዘበም ሁላችሁም ሁሌም እንዲህ ብትገኘልን እላለሁ ከይቅርታ ጋር
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህሮቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏🙏
@mahitarafa5384
@mahitarafa5384 3 жыл бұрын
Medaniyalm bebatu yasenachu ye degele mareyamen lji cheru medaniyalm bebezu yebarekachu 🙏🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@samsonamdu696
@samsonamdu696 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ መምህራንባይ ነን የሚሉ ትህትናን ከእናንተ ቢማሩ
@getnetbelay542
@getnetbelay542 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰምልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን...
@bezamar9450
@bezamar9450 3 жыл бұрын
የምንወዳችሁ የትዋህዶ እንቁወች. እነኴን መጣችሁ
@sisayneshbogalebogale4216
@sisayneshbogalebogale4216 3 жыл бұрын
ወይ ቋንቋዬነሽ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ በሚዲያ መምጣህ ጥሩነው እነዚህን ሁለት እንቁዎች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህር ዘበነ ቡራኬዎት ይድረሰኝ
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
ሁለት አርበኞች ስወዳችው እግዚአብሔር ረጅም እድሜውን ይስጥልን
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 3 жыл бұрын
እናተን የመሠለ መምህራን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏
@davoosm7087
@davoosm7087 3 жыл бұрын
God bless you our Lovely preacher for doing good for our mysterious topaz religion Orthodox Tewahedo & Christians. We Love Orthodox Tewahedo Christianity.💚💛❤
@milliontesfay1523
@milliontesfay1523 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጣም እንወዳችሀለን❤️❤️❤️
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ እና መምህር መስፍን መምህር ምህረትአብ መምህር ጳውሎስ መምህር አስቻለው ከበደ ሁችሁም የጠራሁችሁ ያልጣሁችሁ በሙሉ ጌጦቻችን ውበታችን. ማን ታች ናችሁ ከእግዚአብሔር በታች. እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ቀስ ሽፈራው ደጀኔ ከነልጃቸው ሁላችሁም ክብራችን ናችሁ መምህር ዘመድኩን መምህር ቀሲስ ሱራፌል መምህር ቀሲስ ሳሙኤል መምህር አባ ነህ ሁላችሁንም መምህር ልዑል ስገድ ሁላችሁም የአይናችን ብሌን ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን አሜን
@user-kl4zk9me9p
@user-kl4zk9me9p 3 жыл бұрын
አቤት ስብከት እንብላ እደምግብ እጠጣ እደ ዉሁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናን አሜን
@sintayehuabebe5455
@sintayehuabebe5455 3 жыл бұрын
እንደምን ዋላችሁ መምህሮቻችን ኦላይ መከታተል ባልችልም ዛሬ ተመልክቸዋለሁ ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ። በእውነት ሚዲያው ብቻ በራሱ ሰባኪ ነው ። እመቤታችን ቅድስት ማርያም በሁሉም ስራችሁ ብርሃን ትሁናችሁ። እኛም በምንሰማው ቃል ለመዳን ያብቃን። አሜን!!! ዘማሪ ልዑልሰገድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!!!
@selamhzkal3759
@selamhzkal3759 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድስ አላቹ ዳያቆን ዮርዳኖስ በዚህ ብትጋብዙት
@sarahhaihu8236
@sarahhaihu8236 3 жыл бұрын
ሁለት ድንቅ መምህራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!
@fiyoriberhe435
@fiyoriberhe435 3 жыл бұрын
Aman Kalehiwet yasemalin
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 3 жыл бұрын
በእውቀት ያከበራችሁ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁና መምህር መስፍን ሶሎሞን እና መምህር ዶ/ር ዘበነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን ፈርጦች ፡ እንዴት እንደማከብራችሁ እና እንደምወዳችሁ ለመግለፅ ቃላት የለኝም፡፡ የሃገር ፡ የቤተ ክርስትያን እና የወገን ነገር የሚገዳችሁ ሰዎች በመሆናችሁ እጅግ እኮራባችኋል፡፡ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አሜን፡፡
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ ነው
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
kale hiwot yesmalen memer nurlen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
ኑሩልን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏❤
@comceil5329
@comceil5329 3 жыл бұрын
ሁለት የተዋህዶ እንቁዎች
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ኑሩልን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ተባረኩ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ዲያቆን ልኡል ሰገድም እናመሰግናለን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብ የተመስገነ ይሁን ሁለት ሀያላን የተዋህዶ እንቁዎች ድንቅ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁልን ። እውቀቱን መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ከናንተ ጋር ይቆይልን። ልምናምነው ኦርቶዶክስ የነብስ ምግብ የመንግስት ስማይ መስላል መውጫችን ናት ። ለማያምንቱ ግን ሲኦል ናት ። የአሁን ትውልድ ዶ/ር ዘበነ እንዳሉት ከአዋቂ መረዳት እና አንብቦ መረዳት በፍጹም አይፈልጉም አያዳምጡም ከዛ በራሳችው መንገድ ጭልጥ ብለው እየጠፉ ነው ያሉት ስላልግባችው ጠፍተዋል ማስተዋሉን ይስጣችሁ በኔ ቤተስብ ስላየሁት ነው ምን እናድርግ ግትሮች እኔ ብቻ ናኝ አዋቂ ተይኝ የሚል ትውልድ ግብረ ገብነት የሌለው ትውልድ ጋር ነው የምንኖረው በኛ ጊዜ ጎረበትን እንኩዋን ነው ይምንፈራው ግርም የሚል ትውልድ ያሳዝናል እግዚአብሔር ችርነቱን ይመልስልን መምህሮቼ በእውነቱ የማያልቀውን መንግስት ስማይን ያውርሳችሁ / እኛንም የእግዚአብሔር ባሪያዎች አብሮ ያዋርስን በርቱልን ብዙ ከትናንት ገና እንማራለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 жыл бұрын
our respected teachsrs
@user-dq7kg9dz2p
@user-dq7kg9dz2p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኑሩልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@mimimimi7949
@mimimimi7949 3 жыл бұрын
Enkun dena metu kalhiwet yasemalign memhrachn 🙏❤🙏❤
@mesrakhailesemagn7068
@mesrakhailesemagn7068 3 жыл бұрын
Erejeme edeme yesetachu leuel egeziyabher endet endemewedachu be egeziyabher fiker 🥰🥰🥰🥰🥰
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን :ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ እግዚሐብሄር ይስጥልን።
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏
@yemmitadesse9135
@yemmitadesse9135 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፣ መድሃኔአለም ከአንተ ጋር ይሁን
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ፤ መምህር መስፍን ሰሎሞን፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ የስራ ዘመናችሁን ይባርክ፡ የቋንቋየነሽ Media studio በጣም ያምራል፡ የመድሎትን መርሃ ግብር አንድ ሳያመልጠን እንከታተለዋለን፡ እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፡ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። አሜን !!!
@sarahtadele652
@sarahtadele652 3 жыл бұрын
Kale hiywete yasemaken zelaleme nurulegn wed memehrochachen
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 3 жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔር ሰዎች: በእንድ ላይ ማየት እንዴት ደስ ይላል:
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 3 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንላችሁ ፀጋው ምስጢሩን ያብብዛላችሁ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን።
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራኖቼ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏እንቁ መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ ሉኡል እግዚአብሔር❤❤❤❤🙏🙏🙏
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 3 жыл бұрын
Memeher solomon tehetenah des yilgnal kal hiwet yasemalgne huletachum tebareku
@genetzewde4837
@genetzewde4837 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ ውድ መምህሮችን ስለስጥን።
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@daneiljon3838
@daneiljon3838 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ይስጣቹ ከጤና ጋር
@SsAa-pr4vq
@SsAa-pr4vq 3 жыл бұрын
በእውነት። እንደዚሕ ያለ። መርሐ ግብር። ሑልጌዜ። ቢደረግ ደስ። ይላል ቡአጠቃላይ የማንነታችን ተበላሽቶብናል በአስተምሮት ላይ። በታርክክ ላይ በማጠልሽት። በማነቆ። የተያዘ ሕዝብ ያለበት። ሐገር ነው በአጠቃላይ የእባቶቻችንን። ማንነት። ለማግኛት። እቶቢያዊነታችንን ለማግኛት ወደሗላ። መመለስ አለብን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Bewnt egeziyabher Yetmsgen yehun Amen ❤🙏❤🙏❤
@richobelay8867
@richobelay8867 3 жыл бұрын
ለሁለታቹም አምላክ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤናቹ ጋር ያድልልን❤🙏
@comceil5329
@comceil5329 3 жыл бұрын
አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያሰበን
@yeneneshgetu2191
@yeneneshgetu2191 3 жыл бұрын
Waqoyyo sagale jirenya sinii yaa kennu bara tajajila kessa yaa dhisuu waqoyyo amatii kenyaa nuu yaa cimisu💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👈☝️🙏🙏🙏
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@zewduhayle8215
@zewduhayle8215 3 жыл бұрын
አቤት ይሄ ትትና እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ አሜን
@user-ym5vm8ry8g
@user-ym5vm8ry8g 3 жыл бұрын
በጣም ምንወዳቸዉ መምህራን ትልቅ ትምህርት ነው
@abiytewabe6865
@abiytewabe6865 3 жыл бұрын
ትልቁ ችግር የሀገራችንን ትምህት ትተን የዘመናዊ ትምህት የጀመርንበት ግዜ የተፈሪ መኩንን ትምህት ቤት የተጀመርበት ቀን ይቼ ቀን ነገር የተበላሽው ቀን ነው መልሰው ለራሳችው ለንጉሱና ለኢትዮጵያ እንቅርት ሆኑ ቀር አባባ ጃንሆይ ነብስ ይማርልና ድንቅ ዕሳብ ነው የሰማይ አባቻችን አሁንም ፅጋውን አይንፈጋችሁ
@almazbasaznew6585
@almazbasaznew6585 2 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ናጤና ይደልልን🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልን ወንድሞቻችን ❤❤❤
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
ብሰማ ብሰማ የእናንተን ትምህርት አልጠግበዉም እግዚአብሄር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን
@mikiasgetachew688
@mikiasgetachew688 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
♦️ትዳሬ ቆሰለ ከዚያም አልፎ አመረቀዘ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
1:07:33
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,1 МЛН
♦️በአባታችን በሥላሴ ቤት ምን ተፈጠረ ?
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 24
♦️መቼስ የሰማይ ቤትን መስራት መታደል ነው
13:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,2 М.
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
57:19
♦️ጌታ ወዲያው ለምን ዐላረገም ? 40 ቀን ለምን ጠበቀ ?
32:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31