ታሪካዊ ውይይት ሲታወስ፣ ልደቱ እና መስከረም አበራ

  Рет қаралды 8,143

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Ай бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/e6e79322
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 Ай бұрын
በዚህ ዉይይት እጅግ እጅግ ድንቅ ሙግት ያደረገችዉ መስከረም ልትደነቅ ይገባታል ልደቱ ለወያኔ ያለዉን ስስ ልብ ያየሁበት ዉይይት ነዉ
@Lij_Aligaz
@Lij_Aligaz Ай бұрын
ይችን የመሰለች የህዝብ አንደበት የሆነች ልጅ ያለአግባብ ዋጋ ስትከፍል ዝም ማለት አሳዛኝም ደግሞም ሌላ ጀግኖችም ወደፊት እንዳይጡ አርጎ ዋጋ እያስከፈለን ነው. ሌላው ቢቀር እነደዚህ ሊታወሱ ይገባል።
@aanshow
@aanshow Ай бұрын
Awo hulizgize enasebatalen! Yetglu andu mesewat nech! Tiglachin bezu meswat yaskeflenal gin enashenfalen!
@MogesAbuye-n3u
@MogesAbuye-n3u Ай бұрын
መስኪየ ትክክለኛ የአማራ ንፁሃንን ህዝብ ድምፅ ነው የምታነሳው።እ/ር በሰላም ከጨለማው ያውጣሽ
@kibret.m7933
@kibret.m7933 Ай бұрын
Meski - you are simply brilliant. መስክየ - አይዞሽ የኔ እህት - እየከፈልሽ ያለውን መስዋዕትነት ከልባችን ውስጥ ሁሌም ይኖራል::
@TheYou2050
@TheYou2050 Ай бұрын
መስከረም: አንቺ የከፈልሽውን ዋጋ ማን ይረዳዋል??? In a place where the arc of the moral universe is longer and is bending every day away from justice, purity may not survive for long but glows as long as it leaves MerAGeb Respect ❤
@tsedalemariamhailu8063
@tsedalemariamhailu8063 Ай бұрын
አንበሳዋ እህታችን ነባር የሚባለውን ፖለቲከኛ ላብ በላብ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ለወያኔም ያለውን የተደበቀ ፍቅርን ጭምር ጭምብሉንም ነው ያስወለቀችው ጀግኒት ውድ እህታችን መስከረም አበራ ❤
@aanshow
@aanshow Ай бұрын
Thank you Meski! You awakend us, Amhara Youth and now we are not returning back! As for this Jib Hodam Kideitu who has no confidence and hate Amahra so much, he is dump and he does not deserve to discuss with her! Long live out sister! We love you!
@shalomshalom09
@shalomshalom09 Ай бұрын
እንደ እኔ መረዳት ከሆነ መስከረም የምትናገረው ነገር ትርጉም ይሰጣል። ልደቱ ለህውሀት በጣም ስስ የሆነ ልብ እንዳለው በግልጽ ይታያል። ባጠቃላይ ልደቱ ከማንም በላይ ወያኔ ነው።
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Ай бұрын
ትንታጉዋ መስኪ ይሄንን ጀግንነትሽን አይቶ ነው ይሄ አውሬ መንግስት ጥርሱን የነከሰብሽ ጀግኒት ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የግዜ ጉዳይ ነው እውነት ስታሸንፍ ነፃ ትወጭያለሽ ድል ለጀግናው ፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Ай бұрын
መስከረም አሏት ስሟን እውነትም የወር መጀመሪያ እንዲሁም የ ሀሳብ መጀመሪያ። አሁንም ወደፊትም መስከረም!!!!
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 Ай бұрын
መስከረም ጎበዝ በሴት ደረጃ ችሎታሽ ሚራክል ነው
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
መሢ የኛ ጀግና😭❤❤❤❤❤አብይ አህመዲ ያለጥቷ እሥርቤት እያሠቃያት ይገኛል ይህ ውይይት ሁለተየ አይቸዋለሁ በጣም የተመቸኝ❤❤❤❤
@Getiye-bt7jt
@Getiye-bt7jt 27 күн бұрын
This is what we remind about MESKI THANK YOU MOGESS...
@ayalewzeleke8165
@ayalewzeleke8165 Ай бұрын
Proud of you hero meskerm Abera May God blessing you❤❤
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
I appreciate Moges's consistency/professionalism in moderating such a debate various times being impartial (relatively speaking with any others).
@daniminneapolis
@daniminneapolis Ай бұрын
WOW MESEKI 100 % TEKEKELE 💯✌️🙏👌WE ARE PROUD OF YOU 👍 👍👍THANK YOU 🙏
@אברהם-ד2ה
@אברהם-ד2ה Ай бұрын
መስከርም። ጀግናይቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልድቱ። እድር። ባይ አለቅላቂ። ነው
@קלמומספין
@קלמומספין Ай бұрын
መሥከረም ለአማራ ህዝብ ዋጋ ከፍለሻል እየከፈልሽም ነው ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@fekaduneka
@fekaduneka Ай бұрын
መስኪ ዕውቀት አንደበተ ርቱዕነት እና ዕውነትን የተቀኘች ግሩም የምታኮራ ኢትዮጵያዊ እህት ትደንቃለች
@NahooDegu
@NahooDegu Ай бұрын
ይህች እሳት የሆነች ብልህ አዋቂ ሴት ናት❤❤❤
@BirhanHassen-y2s
@BirhanHassen-y2s Ай бұрын
የመስኪ የትንተና ብቃት ዋው
@Getiye-bt7jt
@Getiye-bt7jt 27 күн бұрын
MOGESS thank you for remind Meski
@germagelaw8810
@germagelaw8810 Ай бұрын
I wish Ato Ledetu articulated Amara’s problem like he did for Tigray. But he chose to protect and reasoning TPLF/tigray. And throw Amharas problems under the bus.
@shiferawkebede8167
@shiferawkebede8167 Ай бұрын
Lidetu is the most idiot and anti-Amhara. No one hates Amhara more than Lidetu.
@ashenafiyigzaw3817
@ashenafiyigzaw3817 Ай бұрын
Meskerem you are so great 🎉
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል ! ነሺ!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል!
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
መስኪ የእንስት ጀግና ለህዝብ እና ላመንሽበት በምትከፍይው ዋጋ በብዙዎች ልብ ውስጥ ገብተሻል!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ውድ ኢቲል ! መስኪ በርች!
@hibaamede4173
@hibaamede4173 9 күн бұрын
Mesi brilliant argument
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n Ай бұрын
So intelligent sharp mind she is
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Ай бұрын
መስከረም የእውቀት ሰው❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
መስኪ የኔ ጀግና የኔ ተምሳሌት ይህንን መረዳትችሽን ለትውልድ እንዳታስተላልፌ እስር ወረወሩሸ ግን እመኜኝ እኔን መሰል ሺዋችን አንቅተሽ እየሆነ ያለውን በግልፅ እንድንረዳ ያደረግሽ የዘመኔ ጀግና ነሽ ከጀርባ የሚሰማው የህፃናቱ ለቅሷ አመት መሉ ተመሳሳይ ነው እናታቸውን ናፍቀው😢😢 ይህንን ሳስብ ኦህዲድን በጥልቅ የበለጠ እንድጠላው አንዱ ምክንያቴ ነው😡
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet Ай бұрын
I can be witness for the Amhara nationalist . . .at that time every one was support Lidetu. . . But now . . .true Amhara generation is born . . . Meski our Queen . . .
@dagneadiss-g8e
@dagneadiss-g8e Ай бұрын
አቶ ሞገስ ምን አይነት መልዕክት ለማስተላለፍ ፈልገህ ነው አሁን ይህን ያመጣኸው? እራሷን መከላከል በማትችልበት ቦታ ሁና ይህን ማድረግህ በጣም ነውረኝነት ነው! ፈጣሪ የሷን ዕጣ አያሣይህ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u Ай бұрын
ጀግኒት መስከረም አበራ ኮተታሙን ሆዳሙን ልደቱን ያስቀዘነችበት እለት 😂 መስኪዬ 😍❤🙏🥰
@AbyssiniaEthiopia45
@AbyssiniaEthiopia45 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደግመህ ስለፖሰትከው😂
@diregehelemariam1026
@diregehelemariam1026 Ай бұрын
ልደቱ ሐሜት ብቻ መስከረም እውነት አላት አፍህን ነው ያዘጋችህ አንተ የምትችለው ደረቅ ለአማራ ያለህን ጥላቻ በዙሪያ ጥምጥም የምትገልፅ ደካማ ነህ መስኪ ተባረኪ
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Ай бұрын
አቶ ልደቱ እባክህ መስከረምን አመስግናት የፃፍከውን በደንብ አንብባ ተረድተሀለች። ዘውዱ እኔና ቤቴ እናመሰግንሀለን።
@daniminneapolis
@daniminneapolis Ай бұрын
Thank you Mogese 💯🙏✌️👌
@abdulrahmanseid9279
@abdulrahmanseid9279 8 күн бұрын
በነገራቺን ላይ ብልጽግና ትክክል ነው በዚህ ልክ በጥላቻ የታወረች እንኳን መታሰር ሌላም ነገር ሲያንሳት ነው እንደዚህ ልትል ፈልገህ ነው እንደዛ ልትል ፈልገህ ነው የተፃፈውን ትታ በራሷ ኤዲት ማድረግ ምን አይነት ድንቁርና ነው የሌለ ሙግት
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Ай бұрын
በዚህም በዚያ የአንድን ህዝብ እያረዱ ይቆይ እንደሆነ እንጂ ሁልጊዜ መቀጠል በጭራሽ አይቻልም ።
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
Meskerem is one of the very few eloquent professional who shares her cause for the victims vividly and genuinely. She is more impactful than many experienced politicians. What she advised/reflected/analyzed years before is clear now even for those who were critical of her. I wish those tplf sympathizer's who were blaming her listen her carefully. Now it is clear. She speaks truth to power!! I respect her!!!
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Ай бұрын
መስከረም ዳግማዊት እትጌ ጣይቱ ናት።
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 Ай бұрын
Meski is amazing
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ወጣም ወረደም ....? ሁላችሁም የምታደርጉት ውይይት መልካምና , ደግ ሀሳብ ነው ! የችግራችን ምንጭ ነውና ,...? ግን ...? ለእኛ ኢትዮጵያን የሚበጀን ....? ለፊቱ ምን እና ምን ...? አድርገን መለወጥና , ስላም ሆነን የምንኖርበትን ነገር ላይ ...? ብናተኩር ...? መልካም ይመስለኛል ...? ሌላው ከንቱና , ያለፈ ነገር ላይ ...? ግዜ ባናጠፋ መልካም ነው :: አንች መስኪ ትክክል ነሺ! 👍
@MelakuShiferaw-q1t
@MelakuShiferaw-q1t Ай бұрын
Meski gn betam mirt sew
@addisfour
@addisfour Ай бұрын
አማራ በአማራነቱ እንደሌላው ከሁሉጋ ቢደራጅ ኖሮ ይህሁሉ አይመጣበትም ነበር ይህሁሉ የደረሰበት ኢትዮጵያዊነት ከአማራነት ይበልጣል ስላለ ነው:: ያን ስላለ በወለጋ በአርሲ በማይካድራ የታረደው!!! No more dyeing thanks to FANO!!!
@WakuBole-i5z
@WakuBole-i5z Ай бұрын
የመስኪን ይሕን ድምጿን ድጋሚ እንሰማው ይሆን?
@walesebhat465
@walesebhat465 Ай бұрын
Meke is right
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c Ай бұрын
Ledetu is an arch supporter of Weyanea. By implication, he is the number one enemy of Amhara.
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q Ай бұрын
አፈ ጮሌው ልደቱ የተዋረደበት መድረክ ፓለቲካዊ አቅም እንደሌለው አሳይተዋለች ከዚህ በሃላ ፓለቲካ በቃው ተረት ተረት ለልጆች ያውራ
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Ай бұрын
OLA is in Addis partly, and TPLF is already back to it role and Sadly, she is in jail.
@aanshow
@aanshow Ай бұрын
Lidetu is Weyane! Bushite! Amhara do not need him! He is the most non sense man ever seen in Ethiopian politics. He knows he has no place in Amhara politics! So he hates Amhara!
@TedlaTekie
@TedlaTekie Ай бұрын
የዝምብ ወተት 😢 ስነ ምግባር pleaseጣልቃ ጣልቃ ገብነት
@DaniBoy-t4q
@DaniBoy-t4q Ай бұрын
አሁን ላይ ሲታይ ማን ነው ትክክል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
You Are to Birthe ! It is 👍
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ወጣም ወረደም ....? ሁላችሁም የምታደርጉት ውይይት መልካምና , ደግ ሀሳብ ነው ! የችግራችን ምንጭ ነውና ,...? ግን ...? ለእኛ ኢትዮጵያን የሚበጀን ....? ለፊቱ ምን እና ምን ...? አድርገን መለወጥና , ስላም ሆነን የምንኖርበትን ነገር ላይ ...? ብናተኩር ...? መልካም ይመስለኛል ...? ሌላው ከንቱና , ያለፈ ነገር ላይ ...? ግዜ ባናጠፋ መልካም ነው ::
@beletegetenet9624
@beletegetenet9624 Ай бұрын
መስኪ ቅመም !! እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይሽ::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
መስከረም ትክክል ናት ! ምክንያቱም ...? ተማሪው ,...? አንብቦ ....? አስተማሪውን የስተማረውን ችሎታ ሊበልጠው እንደሚችልም ማውቅ ...? ያለም , የሚኖርም ነው :: ስለዚህ ...? በሀሳብ ወይም በማስተማሩ ብቻ ...? ተማሪውን አይበልጥም ! ይሄው ነው እውነታው !
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
እንደዚህች አይነት ከእውቀት ነፃ የሆኑ ግለሰቦች እኮ ናቸው የሀገራችንን ፖለቲካ የበከሉት! ይህች ሴትዮ ሎጂክ የማይገባት ፣ የምትናገራቸውን ነገሮች የማታውቅ ፣ ከእውቀት ነፃ የሆነች ደናቁርት በደመነፍስ ስለ አማራ እታገላለሁ ብላ ጭራሽ አማራን በሌሎች ህዝቦች ለማስጠላት የምትንፈራገጥ ወጠጤ ነች! 😂😂😂 ልደቱ ከማይመጥኑህ ሰዎች ጋር አትወያይ! እራስህን አታድክም! ❤
@shiferawkebede8167
@shiferawkebede8167 Ай бұрын
መስኪ ማለት የዘመናችን ንግስት ጣይቱ ብጡል ናት። ይህንን ፕሮግራም መድገምህ በጣም አስደስቶኛል።
@ahmedseid1980
@ahmedseid1980 Ай бұрын
ይሄ ህዝብ መቸም ነጻ እንደማይወጣ ለማወቅ እዚህ የተሰጠውን ኮሜንት ማየት በቂ ነው።
@jjthekid1781
@jjthekid1781 27 күн бұрын
Buffettof መከራ ላይ ባለ ሰዉ አትነግዱ
@getawtadesse9920
@getawtadesse9920 7 күн бұрын
ልደቱ የሚባል አህያ የአማራ ጠላት::
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Ай бұрын
ልደቱን ከዝች ሴት ጋር አምጥተህ የሚታከራክረው ለምንድነው? በእውቀትም በስብእናም የሚቀራረብ እንጅ የልጅ እናትን ልጇን ከማጥባት ስራ አንስተህ በልጅ ለቅሶ ድምጽ ቃለመጠይቁ እንድታብ የፈለከውስ ለምንድነው? ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ነብሱን ይማረውና ከዝች ሴት ጋር የነበረውን አዳምጥ። ለነገሩ ልደቱ ከዝች ሴት ጋር መሆኑን ባወቀ ጊዜ መቅረት ነበረበት።
@Check675
@Check675 Ай бұрын
ወይ አቶ ክደቱ... እያልክ ያልህው እኾ ....ፁሁፌን እንብበሽ የተረዳሽውን መናገር እትችይም! ጥያቄ ካለሽ ጠይቂኝ እኔ ላስረዳሽ... ምን አይነት አይነ ፈጣጣነት ነው?
@knopeace
@knopeace Ай бұрын
I now understand why the jailed Meskerem. And why lidetu is free and going back to Ethiopia
@Akotatemo
@Akotatemo 6 күн бұрын
ከኤት ነው ይችን እብድ ያመጣችው!
@TedlaTekie
@TedlaTekie Ай бұрын
ተራ ተራ ይጠበቅ 😅
@danny19593
@danny19593 Ай бұрын
Lifetu. Banda neww
@YohannesZeru
@YohannesZeru Ай бұрын
ኣይይ መስከረም እንደ ቆራጥነትሽ ትህትና የለሽም። ፖለቲካሽ በጣም የሰው ክብር የሚነካ እና የሚያጣጥል ነው። ደግሞ ጥንቆላ የተማርሽ ይመስል ያልተጻፈውን ለመትርጎም መጣርሽ በጣም ያስገርማል። ኣንድ ኤርትራዊ ነኝ።
@THEFIXER1
@THEFIXER1 Ай бұрын
ተቦጫረቀች
@TedlaTekie
@TedlaTekie Ай бұрын
አይን እንዲህ ሲርገበገብ ያዙልኝ😂
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
መንግሥት እግረመንገዱን ነዉ ያሰረሽ በሉልኝ::😂
@abdulrahmanseid9279
@abdulrahmanseid9279 8 күн бұрын
በነገራቺን ላይ ከብልጽግና ጋር ግፋ ሲል የነበረው ሁሉ የግፍን ፅዋ በራሱ ቀምሶታል አንዷ ማሳያ መስከረም ነች
@abdiali1168
@abdiali1168 Ай бұрын
She is arrogant
@fekaduneka
@fekaduneka Ай бұрын
ግም ነህ ትሸታለህ
@AsegidBelachewH
@AsegidBelachewH Ай бұрын
ምንድነው ብለክ ታስባለክ ሞገስ?
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
ይህ ክርክር ብዙ መደነቃቀፍ ቢኖረውም ልደቱ አያሌው ለመጀመሪያ ግዜ አማራ መኖሩን ያወቀበት ቀን ነበር። አንዳንድ መመለስ ያቃተውን ክፍል በጩኸትም በማደናገርም ለመሸፈን ሲሞክር ነበር። መስከረም የአማራውን ያለፈውንም ዛሬ የሚደርስበትንም ስትናገር ብቃቷን አስመስክራለች፣ ለዚያም በደል እሥር እና ዕንግልትን ተከፍላበታለች። ግን ለሁሉም ግዜ አለው። *ልደቱ አያሌው" አማራ የለም አማራ ክርስቲያን ማለት ነው" ብለውኛል ከሚለው "አማራ አለ? የለም? የሚለው ያበቃለት ጉዳይ ነው። አማራ ነኝ የሚል ሕዝብ አለ" ይልና አሁን ደሞ " አማራ ማነው? በምንድነው የሚወሰነው? በደም በሃይማኖት በቋንቋ ነው?! ገና አልተወያየንም፣ አልተደራደርንም መግባባት ላይ አልደረስንም ሲል ይሰማል ጉድ እኮ ነው! ★ለመሆኑ ልደቱ አያሌው የነገድ መለኪያ ያደረገው ማነው? በጥቂቱ፵ ሚሊየን የአማራ ማንነት በድጋሚ ክዷል፣ አሳንሷል፣ ንቋልም፣ የግል ማንነትና ምንነት ቀውስ ያለበት ሁሉ ሌሌችንም ለሚዲያ ወሬና ዝና ሲባል መዳፈርም የሚያስቆጣው መልስ ሲሰጥ የሚያመጣውን ቀውስና አድኑኝ፣ ገንዘብም ጠበቃም አዋጡልኝ፣ የሚዲያ ላይ ለቅሶ ዓይተናል ምክንያቱም እዚያም ቤት እሳት አለ በለው። አማራ ፍትህ በእጁ ላይ ነው እየተስተዋለ!
@Akotatemo
@Akotatemo 6 күн бұрын
የተናገረችውን አልተናገርኩም የምትል! የዞረባት!
@addisstories4933
@addisstories4933 Ай бұрын
በዚህ ደረጃ ልብጥ ዘረኛ መሆኗን አሁን ደግሜ ሳየው ነው የገባኝ
@Peace-2U2
@Peace-2U2 Ай бұрын
Ato Ledetu in The USA Tigrayen yeneka yet Kelento 😂😂😂😂😂😂😂😂
@danielbelay9731
@danielbelay9731 Ай бұрын
No one much matches ledtu about Ethiopian politics this fact
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c Ай бұрын
He is your God, and that is why you are worshipping him. I know that for Wayne's, he is a politician with no match.
@ashenafimihrete
@ashenafimihrete Ай бұрын
woyane le lidetu artery new
@alisemir2527
@alisemir2527 Ай бұрын
ሞገስ ምነው ሰሞኑን ጠፋህ???
@AbyssiniaEthiopia45
@AbyssiniaEthiopia45 Ай бұрын
😅😅😅😅
@dagneadiss-g8e
@dagneadiss-g8e Ай бұрын
ሞገስ በእውነት በእውነት ነውረኛ ስራ ነው የሠራኸው
@getdani
@getdani Ай бұрын
በዚህ ውይይት መስከረም የከሸፈችበት ነው ነበር እግረ መንገድ ነው የተደፈሩት ሴቶች ማለቷ በዚህ ላይ ሴት ሁኗ
@seeyou775
@seeyou775 Ай бұрын
tefah mo
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 Ай бұрын
Ato #Lidetu_Ayalew, you better ignore than responding to people with low comprehension ability like this lady.
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet Ай бұрын
You must be kidding . . . . Silence does not meant luck of understanding or accepting your foolish idea. . . We were giving you a chance to change your idea . . . But now true Amhara born . . .
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 22 күн бұрын
@@NetsanetBarinet እ!? አልገባኝም!
@Peace-2U2
@Peace-2U2 Ай бұрын
Anchi gena tebesebeshalesh enga Eritrean yegedelen shabya new anchi ezaw besbes bey koshasha gem seytan
@AdnanAchmed
@AdnanAchmed 21 күн бұрын
Gimuwa shermuta gim afuwan kefetech. Araj Amarara Fano inji OLA aydelem.
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n Ай бұрын
Kihdetu is you can not telling us anything about anything she is telling you 1000 times
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ወጣም ወረደም ....? ሁላችሁም የምታደርጉት ውይይት መልካምና , ደግ ሀሳብ ነው ! የችግራችን ምንጭ ነውና ,...? ግን ...? ለእኛ ኢትዮጵያን የሚበጀን ....? ለፊቱ ምን እና ምን ...? አድርገን መለወጥና , ስላም ሆነን የምንኖርበትን ነገር ላይ ...? ብናተኩር ...? መልካም ይመስለኛል ...? ሌላው ከንቱና , ያለፈ ነገር ላይ ...? ግዜ ባናጠፋ መልካም ነው :: አንች መስኪ ትክክል ነሺ! 👍
የአስልምና ጥላቻ በኢትዮጵያ አለ!?
13:43
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
አዲሱ የፖለቲካ ትግል ሲዳሰስ...!#jawarmohamed #abiyahmed #oromo #ethiopia
1:32:44
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 176 М.