ታሪኬን ስነግራችሁ እየዘገነነኝ ነዉ! || በተፈተነ ፈተና ያለፈ አሳዛኝ የህይወት ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 35,066

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

A tragic life story that has passed the test.#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #Sami_Studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
A mental wound that followed me like a shadow. The life path that most girls go through is complex, long and full of challenges. My sisters, although my story is very long, I think you can learn at least a little from my story.
እንደጥላ እየተከተለ ያሰቃየኝ የአእምሮ ቁስል።
አብዛኛዋ ሴት ልጅ የምታልፍበት የሕይወት መንገድ ዉስብስብ ረጅምና በፈተና የተሞላ ነዉ።
እህቶቼ የኔ ታሪክ በጣም ረጅም ቢሆንም ከኔ ታሪክ በትንሹም ቢሆን ትምህርት ታገኙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ።
የሰላም ገበታ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 37
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
እንደጥላ እየተከተለ ያሰቃየኝ የአእምሮ ቁስል። አብዛኛዋ ሴት ልጅ የምታልፍበት የሕይወት መንገድ ዉስብስብ ረጅምና በፈተና የተሞላ ነዉ። እህቶቼ የኔ ታሪክ በጣም ረጅም ቢሆንም ከኔ ታሪክ በትንሹም ቢሆን ትምህርት ታገኙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ። የሰላም ገበታ።
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
እሰኪያልፍ ያለፍሀል እንኳን ለእዚህ አበቃሸ በምድር ላይ ብዙ ጨካኝ ሰዋች እንደሀሉ ብዙ ደጐች ሰዋች አሉ አላህ ከጥሩ ሰዋች ያድርገን ያረብ 🤲🤲
@abebaabeba9482
@abebaabeba9482 Жыл бұрын
የሰላም ገበታ (እርቅ ማእዶች )ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ሚልና አስተማሪ በተለይ ለ አረብ ሀገር ያለነው በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@شوشواامروز
@شوشواامروز Жыл бұрын
እርቅ ማዕዶች በጣም ነው የምወዳችሁ አሁን እራሡ እናተን እየሠማሁነው የምሠራው ከአረብሀገር በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያለፍሽበት መንገድ አሥቸጋሪና ፈታኝነው ቢሆንም ያጠነክራል ግን ሣይጋቡ መውለድ በጣም ያሥቸግራል ነውርመሆኑ የቀረእሥኪመሥለኝ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሁሉ በዚህ መንገድነው
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
አንድ ቤት የኖርን እስኪመስል በመከራ አልፈናል ብዙዎቻችን
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ማሻአላህ፣እንኮን፣ለዚህ፣አበቃሽእህቴ፣ቀሪዘመንሽን፣ከቤተሠብሽ፣ጋር፣ያሳምርልሽ፣🎉
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
እኔ😢በሰማሑ ቁጥር እጽናናለሑ😢ከኔም የባሰ አለ እዲ😢ኢየሱስ ያድናል❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Kehulum belay gihin laderege Amlak Misigana yigbaw Amen!Egziabher yiwedishal lijochishin yibarkilish ysgebeta meadinim edmena Tena yistachihu Tebarekulign
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ይሄን ያህል በሰው ልጅ ላይጭካኔ ለዛውም በገዛ ኣባት በዘመድ 💔💔💔💔ነፍሳቸው ኣይማር
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
በጣም አካበድሽ እድሜሽ እድሜሽ ትላለች ገና በ24አመት አኩኩሉ እየተጫወተች ሆሆሆሆ ስንት እንደ ሻማ የቀለጡ መውለድ የማይችሉ የአረብ አገር ስደተኛ ሕህቶች ለቤተሰብ የተንገበገቡ አሉ በ27አመቴ እድሜዬሽ ሄደ ተባልኩ ሌላ የለሽም
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
ይህ እኮ ልጅ የማይወድ ክፉእ መንፈስ ነዉ ልጅን የሚያስቀጠቅጥ እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Жыл бұрын
ማስታዎቂያ ይበዛል
@mimimussie561
@mimimussie561 6 ай бұрын
I feel you
@EmiratePost-zt4so
@EmiratePost-zt4so Жыл бұрын
Yen misikin😢😢😢😢 abshhir❤❤
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Жыл бұрын
ወላህ እንዳልክ መቀሌ ጨንፈር ክፈትልን ስል መቀሌ ነበርኩስትል በጣም ነው ያደነኩህ እባክህ መቀሌ ክፈትልን እርቅ ማእድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
አያምጣው እና እኛ ሴቶች ሳናውቅ የምናገባቸው የምድር ሰይጣን የሆኑ ባሎች ሰው መስለው ጭራቅ የሆኑ ባሎች ይከው ልጆቹን ዋጋ ያስከፍላሉ
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ሰው ግን ለሚቀጥለው ዘሩ አለማሰቡ ነው በሌላው ላይ ግፍ የሚሰራው ጌታ ምህረት ያርግልን
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i Жыл бұрын
❤❤betam gobezi enati neshi
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
You see how many generation have problem we don't know about her father what he been through father, daughter, son......... continue this pain I feel so bad for her I can feel her pain from her birthing you got this u r strong stand for ur sons be strong please family before u bring kids in this world try to get help from counselling
@johnmusk7970
@johnmusk7970 2 ай бұрын
ልጅ፣ምን። ስላረገ። ነው ባሌጌ
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😢😢😢
@MimiYomer
@MimiYomer Жыл бұрын
I feel her pain please be strong tomorrow is another day 😂😂😂
@شوشواامروز
@شوشواامروز Жыл бұрын
ሠላም
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ታሪካችን ይመሳሰላል አይገርምም እኔ 1እሰከ 10 ዳገት ሆኖብኝ ነው የጨረስኩት በቃ ቴዳለች እናቷ ጋር ይለምናት ያመጣታል ተመልሶ እያው በቃ ስለሷ መጥፎ ነገረ ነው ሚነግረኝ እሱ ክፉ እንደሆነ እያየው ትታሽ ኤዳ ምናምን ይለኛ እኔን ብቻ ግን ታላቅ ወንድሞች አሉኝ እየሰራው ነበር ምማር አይገርምም እኔም በሎቄ ለቅምያለው ዩኔን ሞጆ አንቺ የሰራሽበት ደሞ ቅርንጫፉ ነው ታናሽ እትም ነበረቺኝ በቃ ሲርባታ ታለቅሳተች አንዳንራብ ወንድሜም ቦሎቄ ሲቆም አይላንድ ኮልኮሌ እየለቀምን አንሰጣታለን ለዛ አባቴ እይወደንም ከጊረጊዳ እያጋጨ ነበር ሚመታኝ እንደምንም ቀንስራ እየሰራው ከቤት አሶጣዋት ተከራይተን መኖር ጀመረን ወንዶቹ እዛው ቀሩ ቤቱን እንዳይሸጥ የቀበሌ ቢሆንም 19አመቴ2010 ቤሩት ኤጄ ለናቴ ብቻ ነበር የምልከው እያው ብሩ ጠፍቴ ጠበቀኝ ግን ምንም አልጎደለባትም ደስተኛ ነኝ አውን ተመልሼ 2014 ላይ ጆርዳን ተሰደድኩ ግን በቃ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ኡፍ አየዞሽ እህቴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቀሪ ዘመንሽን የደሰታ የበረከት ይሁንልሽ እራስሽን ጤናሽን ጠብቂ ከፈጣሪ ጥበቃ ጋ🙏🙏🙏❤❤❤
@امالبه
@امالبه Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ያልፋል😅
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Жыл бұрын
@@امالبه ምን ያስቃ ታድያ😏😡
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ጤና ብቻ ሁኚ እንኳን እናትሽ ኖረችልሽ አንቺ እኮ በቀላሉ አናትሽ በትዳርዋ ውስጥ ሆና ያላየችውን ክብር ለእናትሽ ያሳየሽ ጀግና ነሽ አሁንም ለቀሪ ዘመንሽ እግዛብሄር አዋቂ ነው የደከምሽበት ገንዘብ ሲያልቅ የእናትሽን ምርቃት እየመነዘርሽ ትኖሪያለሽ አይዛሽ
@امالبه
@امالبه 10 ай бұрын
እህቴ ይቅናሽ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ውይ አረመኔዎች ዘመድ ዘመድጋ ልጅን መስጠት ይቆይ እንጂ በተዘዋዋሪ በእጥፍ ይከፍላሉ አምላክ በወለድት
@dinanohe101
@dinanohe101 Жыл бұрын
ዉጪ ላለ ሰው የስነ ልቦና help ትሰጣላቹ? በስልክ?
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj Жыл бұрын
You said 10 he us beat you
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Жыл бұрын
Wede Protestant Church hidesh asxely . Lesewu yemaychal le Egzabhier yichalal . ke Bibel Matiewes ( Matthew ) 11: 28-30 anbiwu . Kaleshbet hiwet manm liyawetash aychilm . Eyesus yascheneqeshn hulu kehiwetsh kesiru neqlo yitlewal . Eyesusus yadnal .
@Hiwi1
@Hiwi1 Жыл бұрын
Abet senate
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 9 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 274 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 21 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН