ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ዮሐንስ ተፈራ - Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 87,865

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 124
@SaaraDanyi
@SaaraDanyi 5 ай бұрын
ባባየ. የነ. ጌታ. ፍጣሪ. ነፍስህን. በአፀደ ገነት. ያኑርልን😢😢
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ የዋ ነብስ ትረፍ የኔ መልካም 😭😭😭
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 5 жыл бұрын
ኡራኤል ማለት ትርጉሙ የብርሃን ጌታ የአምላክ ብርሃን ማለት ነው፤ቅዱስ ኡራኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ ስትሰደድ መንገድ የመራ ክርስቶስ ለአለም ቤዛ በተሰቀለ ጊዜ ክቡር ደሙን በብርሃን ፅዋ ተቀብሎ በብርሃን መነስነስ ለአለም የረጨ ለነብዩ እዝራ ሱቱኤል ፅዋ ጥበብ ያጠጣ እርሱ ነው፤ ~~የመላኩ የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ መልጃና ፆለቱ ዘውትር አይለየን አይለየን!
@ssS-oh7vo
@ssS-oh7vo 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtomtekleab9892
@habtomtekleab9892 5 жыл бұрын
amen amen amen
@saramillion9911
@saramillion9911 5 жыл бұрын
የቅዱስ ዑራኤል ታሪክ በአጭሩ 🍃🍃 መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት 🍃🍃 ዑራኤል የሚለው ስም `ዑር' እና 'ኤል' ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው። ዑራኤል ማለት ትርጉሙ “የብርሃን ጌታ”፣ ”የአምላክ ብርሃን" ማለት ነው። ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። መጽ/ሄኖክ 6ቁ2 ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን፣ የጨረቃን፣ የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። መጽ/ሄኖክ 28ቁ13 • ቅድስት ድንግል ማርያምን፣ ከልጇ ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ግብጽ ስትሰደድ መንገድ የመራ፤ ከምድረ እስራኤል ወደ ግብፅ ከዚያም ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው። • ክርስቶስ ለዓለም ቤዛ በተሰቀለ ጊዜ፣ ክቡር ደሙን በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ፣ በብርሃነ መነሳንስ በዓለም ላይ የረጨው እሱ ነው። • ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋ ልቡና ያጠጣው፤ ጥበብን ማስተዋልን የሰጠው የጠፉትን መፃህፍትን በቃሉ አጥንቶ እንደገና እንዲፅፋቸው የረዳው መልአክ ነው (ዕዝ 13፣39) • አባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በመልአኩ አማላጅነት ብዙ ድርሰት የደረሱት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ጽዋ ሕይወትን ስላጠጣቸው ነው፣ • በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የተመሰረቱ ገዳማት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። በዓላቱ በዓመት 3 ናቸው • ጥር 22 በዓለ ሲመቱ፣ • መጋቢት 27 የጌታ ደሙን ለዓለም የረጨበት፣ • ሐምሌ 21 እና 22 ቅዳሴ ቤቱ የሚከበርበት። በጸሎቱ ለተማጸነ ከእግዚአብሔር አምላክ በረከትን፣ ምህረትን የሚያሰጥ አዛኝ፣ ጠባቂ እና ሩህሩህ መልአክ ነው። በተለይም ህፃናትን የሚጠብቅ፣ የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ፣ ኅጥያተኞች ካሉበት ቦታ እኔን ላከኝ ልድረስላቸው እያለ አምላኩን የሚማፅን የዋህ መልአክ ነው። ይህ ዓለም በአማላጅነቱ አምኖ ጸበሉን ቢጠጣ፣ ዝክሩን ቢዘክር ከክፉ በሽታ እንደሚፈወስ ቃለ ኪዳን ተሰጥቶታል፡፡ የአባታችን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ዑራኤል አማላጅነትና ተራዳኢነት አይለየን
@user-yt1tu3ux3q
@user-yt1tu3ux3q 5 жыл бұрын
Genet Fitwi asmerom amen amen amen
@user-kt6cn4lf3f
@user-kt6cn4lf3f 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@beemnettubu3882
@beemnettubu3882 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉ የባባ እና የአይንየ ፍቅር አስለቀሰኝ የባርማሉ ንግግር ያስቃል 😆😆😆
@uudhdgdhdue5232
@uudhdgdhdue5232 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@uudhdgdhdue5232
@uudhdgdhdue5232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💔😭
@hantyaaluyo2211
@hantyaaluyo2211 2 жыл бұрын
የኔ ልቅሶስ ምን ይሉታሉ ታርኩ ኣንጄቴ በላው😍😍
@saifu8507
@saifu8507 3 ай бұрын
ባባዬነፍስይማር😭😭😭
@lijmelkamu872
@lijmelkamu872 7 ай бұрын
Wow betam desila
@asiasi8328
@asiasi8328 2 жыл бұрын
ወይኔ እኮንም አፍጥጨ ምመሺቸ አየሁት መጨረሻው አስደስቶኛል ወይኔ ልጂቶ አስለቀሰቺኝ እኔኮ ቤተሠብ የለኝም ስትል😭💔
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын
ባባዬ የኔ መልካም ተገበገብኩ ባንተ ሞት ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭
@user-fp8cy6tj4l
@user-fp8cy6tj4l 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
Babaye nefsihin yimarew 💔💔😭😭😭
@mentezd
@mentezd Жыл бұрын
🥺🥺
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😭😭
@selambougale9614
@selambougale9614 Жыл бұрын
😭😭😭😍😍😍😍
@uudhdgdhdue5232
@uudhdgdhdue5232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@britishamhara1339
@britishamhara1339 11 ай бұрын
Babya you were A Great actor but you gone soon R.I.P This is sad we lost you early age 😭😭😭😭😭😭😭
@Hanaesuendale_1656
@Hanaesuendale_1656 11 ай бұрын
Gn kmer anten yemitla sw ale babaye😢 ere yelem kalem tengnia aydelm ante kalehbet eko bka zm blo mayet neber babaye gn ahun 😔💔 antem yelek filmum aketemelet gedel gba 😭🥺ayyyyy babaye hulem ewedehalew babaye hulem nebshen yimarlegni yene theut sw akbari yene dege yene sw ye sw tge nehe eko ante ahunm neberk malet yikbdal babaye tnafkhale😢💔😔🥺😭
@ayahayliu9779
@ayahayliu9779 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💜
@etsegenetayele9943
@etsegenetayele9943 6 ай бұрын
Endaw lemin motkbin BaBa be Genet yanurih kelbachin attefam .
@systemcell4744
@systemcell4744 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ይልጅ ፊልሙ ሁሉ ለቅሶነው
@salamarakmar5982
@salamarakmar5982 5 жыл бұрын
ደስ ያላል በጣም እውነተኛ አፍቃሪ ማግኜት መታደል ነው ለዛውም ባሁኑ ጊዜ ወይ እእ ስደት ነፍስህን አይማረው
@gentgatahew7583
@gentgatahew7583 5 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ብርሀኑ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ደግሜ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ደስስስስስስስ ይሚለው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ። እግዚአብሔር
@kidistlulseged2141
@kidistlulseged2141 Жыл бұрын
ባባዬ እኮ ሞተብን😭😭
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ወይኔ ባባዬ አስለቅሰህ ጨረስከኝ በጣም ዋው ነው
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
ወይኔ እንኳንም ተጋቡ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻችሁ ያላያችሁ እዩት እኔነኚ መጀመሪያ
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 5 жыл бұрын
ምርጥፊልም ባባየእንኳንም እምታፈቅራትንአገባህ አባትህምትግስታቸውነውደስይላል
@aberashlove1063
@aberashlove1063 5 жыл бұрын
wowww betam des yemil enameseginalen
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ምንቴ አንጀቴን በላው ለሁሉም ተክሰሃል ይመችህ ምንቴ ። መልካም ጋብቻ
@rahmakonjo2442
@rahmakonjo2442 5 жыл бұрын
ባባ ውስጤ ነው ላይክ ብለኝ የኔም የምትሉ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለፊልሙ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ እና ለአቶ ተስፋዬ ጌታቸው ነብስ ይማር ለኢትዬጲያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ የቀን ጂቦችን አይመለከትም ዶክተርዬ እንወድሀለን
@hiyotvdagne2903
@hiyotvdagne2903 5 жыл бұрын
Mesi Abrham አሜን
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 жыл бұрын
ዋው ባባ ምርጥ ተመስጬበታለሁ
@a.s.h.6117
@a.s.h.6117 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ ባባየ ስውድህ
@Biza22
@Biza22 5 жыл бұрын
ዎው በጣም አሪፍ ነው
@moeminashifaw9389
@moeminashifaw9389 5 жыл бұрын
ክክክክክ እፍፍፍ የባባና የአይኔፍቅር አስለቀሰኝ አስተናጋጁ ፈገግታው ያስቃል
@user-zs1re9zr6x
@user-zs1re9zr6x 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው
@user-cq7ol5dz9u
@user-cq7ol5dz9u 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣምምም
@user-ms9qh7hj4j
@user-ms9qh7hj4j 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-vd3zl5eo2q
@user-vd3zl5eo2q 5 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ
@week7906
@week7906 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
ዋውው ፊልም ብሎ ዝም ነው ደስ ይላል
@jamilaku3394
@jamilaku3394 5 жыл бұрын
ባባዬ የኔ ማር
@saadaabata4170
@saadaabata4170 5 жыл бұрын
ባባዬ ስሬስ ያምርብሀል
@mimiromi4090
@mimiromi4090 5 жыл бұрын
wow betam yamral
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 5 жыл бұрын
ዋው ባባየ ስወድክ
@AbuAli-lf7pl
@AbuAli-lf7pl 5 жыл бұрын
ዋውው ደሥ ሢል ፊልሙ
@mekdeskassahun7517
@mekdeskassahun7517 5 жыл бұрын
ያምራል ።ለነገሩ ታሪኩ(ባባ ) ያለበት ያምረኛል !!
@kidistlulseged2141
@kidistlulseged2141 Жыл бұрын
😭😭😭
@mimolove3950
@mimolove3950 5 жыл бұрын
Woooow
@zalihanasl7396
@zalihanasl7396 5 жыл бұрын
ባባ ስወድክ
@hdjdgdhdhd5871
@hdjdgdhdhd5871 5 жыл бұрын
woowww
@ramadankarim6927
@ramadankarim6927 5 жыл бұрын
በመጨረሻው በጣም ያስቃል
@rodasabrham5542
@rodasabrham5542 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ናፈቀይ የምር በጣም ነው እምወደው የኔ ሳቅታ
@nrnd8090
@nrnd8090 5 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ይፀዳል♥♥♥♥♥
@hhjj9861
@hhjj9861 5 жыл бұрын
👍
@wegahta-tubetube2542
@wegahta-tubetube2542 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 5 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች እስኪ ልሹፈው
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ይህ ሰሞን ሶደሬ አልተቻሉም ማኛ ማኛ ፊልም እየለቀቁብን ነው በተለይ ምወዳቸው አርቲስቶች ፐፐፐፐ እስኪ ልሾፍትረውና የፊልሙ አስተያየት መስጠቴ አይቀርም
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 жыл бұрын
ታሪኩ ካለበት ባያምርም ያምራል
@kidistlulseged2141
@kidistlulseged2141 Жыл бұрын
ባባዬ እኮ ሞተ የኔ ውድ😭😭😭
@monam540
@monam540 5 жыл бұрын
በስመአብ እኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለው
@fetlegetenet2019
@fetlegetenet2019 5 жыл бұрын
Wowwww
@jjsjsjhsjs5849
@jjsjsjhsjs5849 5 жыл бұрын
betam mert movies
@kokebale9724
@kokebale9724 5 жыл бұрын
Woooow ladies really beautiful she looks like Meghan markle
@user-wg5ol5hy4x
@user-wg5ol5hy4x 5 жыл бұрын
ባባካለ ሀሪፍ
@wedyafkrhalhua4026
@wedyafkrhalhua4026 5 жыл бұрын
eske enyew
@imissumam5464
@imissumam5464 5 жыл бұрын
Aytenwal lemanegnawm Arif film new
@ahmedali-es7xm
@ahmedali-es7xm 5 жыл бұрын
ክክክክ በሳቅቅቅቅ የሞትኩኝ ግን አሪፍ ነዉ በጣም
@iloveyougonder134hiowt4
@iloveyougonder134hiowt4 5 жыл бұрын
wow des yelal yemchachu abo
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 5 жыл бұрын
የዮሀንስ ተፈራና የአለምስገድ ፎቶና ትዳር ማየት ናፈቀኝ የገጠር ስው እኮ ሲገናኝ ማድከም ነው
@sablaalamayu9666
@sablaalamayu9666 5 жыл бұрын
ጆኒ ስወድክ
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 5 жыл бұрын
betam baba yalebet hulum yamral
@user-og3nm1rl4k
@user-og3nm1rl4k 5 жыл бұрын
በቃ ያምራል
@egziabherfikernew6697
@egziabherfikernew6697 5 жыл бұрын
Betam des yelal
@hhhhhhh9477
@hhhhhhh9477 5 жыл бұрын
Egziabher fiker new woooo
@medanetdibaba5177
@medanetdibaba5177 5 жыл бұрын
Egziabher fiker new አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 5 жыл бұрын
wow babaya kelibu yafekere mecham ayiwedikim wesht demo yatim ayaderism betam des yilal
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ምናለ እንድህ የተሰቃዩለትን ሰው አግብቶ የራሱ ማድረግ እንደሚያስደስት እዩት ያላያችሁ ደስ ይላል
@halimahhalimah9548
@halimahhalimah9548 5 жыл бұрын
የምራል
@awolhuseenethopia9803
@awolhuseenethopia9803 5 жыл бұрын
ፍቅር ነው የራበኝ እማይከኝ ytrurhfuydh
@user-mb3ic5cs3l
@user-mb3ic5cs3l 5 жыл бұрын
ፍቅር ነው የራበኝ እማይከኝ እኔ እማፍቀረው አግብቶ ይኖራል እኔ እሱን ስናፍቅ እኖራለሁ በጣም ያማል የማያስበንን ማሰብ
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ማሚ እወድሸሰለሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከሚያፈቅሩት ጋ እሚኖሩት ጥቂቶቹ ናቸው እኔም እንዳንች አይነት ታሪክ አለኝ ግን መወሰኔ አይቀርም 1ቀን ለእሬሳ መድሀኒት መስጠት ይቀላል እማያስብን ሰዉ ከማሰብ
@eduyemariamlij3252
@eduyemariamlij3252 5 жыл бұрын
arif new tanx😍😍😍
@user-zk4ty6rn4g
@user-zk4ty6rn4g 5 жыл бұрын
10 ኛነኝ ላይክ ላይክ
@awolhuseenethopia9803
@awolhuseenethopia9803 5 жыл бұрын
ምንም ብታምሪ ዱኒያ ነሽ Yemer dhrhthshiybsvkyteb
@awolhuseenethopia9803
@awolhuseenethopia9803 5 жыл бұрын
dteuws
@nrnd8090
@nrnd8090 5 жыл бұрын
አድስፋልም ተለቋል አብረን እንየው ♥♥♥
@user-mp5ym3km3h
@user-mp5ym3km3h 5 жыл бұрын
ታሪክ ካለማ ግድ ነው ይቻያል
@enatanureliyzelalimuaj8771
@enatanureliyzelalimuaj8771 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk betami new yesakut
@Shams-xq7gx
@Shams-xq7gx 5 жыл бұрын
Wow yamerale
@qqqld2533
@qqqld2533 5 жыл бұрын
enata nureliy zelalim Ua J
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 5 жыл бұрын
አግባኝ ክክክክክክክክክክክክ
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
አሪፈ ነው ያላያቹህት እዩት
@fanafana5245
@fanafana5245 5 жыл бұрын
ባባየ ወፈርህ በሰላም ነው
@mesikaarsi4126
@mesikaarsi4126 5 жыл бұрын
Uuuuuuuu indet abtu askegni minte
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
Sibza mare ymeral
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 жыл бұрын
Soderewoch yetale zenach yelekekachut
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም ነው ድሮም ባባ ያለበት ፊልም መረቅ ነው ይመቻችሁ ያላያችሁት እዩት
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
Enat ሺጊዜ ተደግማላችው አር ወደዛ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
uuuuuufffffffffለምንድነው መቶ ጊዜ የምትለቀቅ !! ሲያስጥሉ
@adiyloveadiylove6046
@adiyloveadiylove6046 5 жыл бұрын
Mulualem Lij ብብብብብብብብብብብ።ብብብብብብብብብፕብብብብብብብብብ።ብብብብብብብብብብብብብብብብ9ብብብ።ብልብብብብብብብ።ብብብብ።ብብ።ብብብብብብብብብብብብብብብፕብብብ።ብብብብብብብ።ብብብብ።ብብብብብብብብፕብብ።ብብብብብብብብ ብብብብብብብብ።ብብብብብብብብብብብፕብብ።ብብፕብብብፕብብብብብብብ።ብብብብብብብብብብብብብብብፕብብብብብብብብብ።ብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ።።ብብብብብብብብብብብ።ብ።ብብብብብብብብብብፕብብብብብብብብብብብብብ።ብብብብብብፕብብብብብብብብብብብብብብብብብፕብብብብ።።ብብብብብብብ።ብብፕብብብብብብብብብ።ብብፕብብብብብብብብብብብብብብፕብብብብብብፕብብብብብብብብብብብብብብብብብብ።ብ።ብብብብብብብብብብብብብብብብብ።ብብብብ።ብብ።ብብብብብብብብብብብ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
Adiylove Adiylove 😄😄😄😄😜😜😜 ሁሉም ሰቆጠር 250 ብብብ ሞልተዋል 500 መቶ እንደሚል ጨምሪበት
@user-hz5zt6sb7k
@user-hz5zt6sb7k 5 жыл бұрын
Mulualem Lij ርእሱ ምንድ ነው
@samimichi4272
@samimichi4272 5 жыл бұрын
Wowwwww
@zebibaahmed9939
@zebibaahmed9939 5 жыл бұрын
Sami Michi l0 9pop. O. " "
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 5 жыл бұрын
ወይኔ እናቴን አስታወስኝ አንቺን ስድር ፈርስ የሚያስጋልብ ዳስ ነው እሚስራው እምትለኝ
@user-jd7ct4rh8g
@user-jd7ct4rh8g 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ባልተኛም።አይቆጨኝ ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 5 жыл бұрын
ጆኒን ምነው ረሳችሁት እንዴ ባባ አይደብራችሁም
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ያላያችሁ እዩት መሣጫ ነው
@user-tn1hm9sq8o
@user-tn1hm9sq8o 5 жыл бұрын
eshi enyaln
@ghghghghghgh8621
@ghghghghghgh8621 5 жыл бұрын
ባባ ባባ ትላላችሁ ዮሃንስ ተፈራስ ምን ይወጣለታል ትወናው ይመቻል
@selamyirga7271
@selamyirga7271 5 жыл бұрын
efffuuuaa u gays lemin filmun be comment endemitasawukun alakim..
@addistelahun3586
@addistelahun3586 5 жыл бұрын
ያስተናጋጅ ሳቅ ፈግግ ያስብላል
@MrNoscene
@MrNoscene 5 жыл бұрын
Lame.
@fnegni5153
@fnegni5153 5 жыл бұрын
አይ ታሪኩ የምን አህያ ነዉ የምን ዳስ ኪኪኪ
ባለ ተራ ሙሉ ፊልም Bale Tera Ethiopian full movie 2020
1:37:03
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 462 М.
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 2,1 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 38 МЛН
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
Ethiopian film 2020 (IrkYehun)
1:47:01
Addis Films
Рет қаралды 459 М.
እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie  -  2018 ሙሉ ፊልም
1:30:03
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
Kekal Belay - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:52:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 419 М.
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Boy Magic Lips 💋 #momson #funny #viral #comedy
0:36
Aayush & Abhay
Рет қаралды 4,8 МЛН
Bunny's Hilarious Revenge Against Spoiled Kitten  #funny #revenge #cartoon
0:32
Super Emotional Stories
Рет қаралды 12 МЛН