KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
So Cute 🥰 who is better?
00:15
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
Рет қаралды 131,102
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 190 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 711
@mesiabenwe3294
Жыл бұрын
አሜን. ፫ የእመቤታችን. አርጋኖንን. ለማንበብ እና ለምስማት. ቅድስት እናታችን. ቅድስት ድንግል ማርያም. ትርዳን. አይን ልቦናችንን. ትክፈትልን. አሜን. ፫❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉
@haimanotasmare6837
4 жыл бұрын
በዚህ ሰይጣን በተለቀቀበት ዘመን እንደእነዚህ አይነት አባቶች የሰጠን አማላክ ስሙ ይባረክ
@lusi8821
9 ай бұрын
Amen 🙏
@EmuyaEmuya-j8l
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanetangoto2906
4 жыл бұрын
በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የድንግል ማርያም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ የክብር ክብር ይግባው አትለየውምና እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተሰጣት ፀጋ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሌሎች ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ እንደዬማእርጋቸው ምስጋና ይድረሳቸው አሜን ለአባታችን የማቱሳላ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ነው ፆሎት ሀይል ነው ሳላቋሪጥ እፀልያለሁ እግዚአብሔርም ያበረታኛልኝ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@ephremmitku3605
4 жыл бұрын
Ebakacheu yet new yemigenuttt’mm
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
✝️ ፍቅሯ በረከቷ በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር ☝️በእውነት አባቴ ! ወለላይቱ እመቤት ብለው ስትጠሯት እንባዬን መቆጣጠር አልችልም 😭😭😭 መንገድ መሪዬ😭አዋላጄ😭እራሼ 😭😭😭 በፀሎትዎ አትርሱኝ 🙏 አግዙኝ 🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲
@ንግስቲምፅላለማርያም
11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምልን የሰማነቅ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ኣሜን
@efrataDesta
3 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሌት ዘመንህን ያርዝምልን ምግብ ነዉ የመገብከን!!
@putgodfirst588
2 жыл бұрын
🌟🌟🌟🌿🌻🙏🏽🙏🏽❣️🙏🏽🙏🏽🌿🌻🌟🌟🌟 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽
@እግዜያብሔርፍቅርነው
Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ለኛም የሚሠማ እና ሠምቶም የሚተገብር ልብ ያባ ጊወርጊስ ወዳጅ እመብርሀን ትርዳን ጨቆኝ ነበረ እረጅም ስለሆነ እኮንም አወኩ ከቻልኩ ሁሉን ካልቻልኩ በምህራፍ ማቆም እንደሚቻል አንድ አንዴ እረጅም መሆኑን ሳስብ ጥቅልል ብየ ነበር የምተኛ 🥺" እመቤቴ ማሪያም ሆይ እርጅኝ ሳልሰለች እንዳመሠግንሽ መንፈስ ቅዱስ አቅርበሽ እርኩስ መንፈስን አርቂልኝ🙏😊
@babys7570
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሄኖክ አኔ አርጋኖን መጸለይ የጀመርኩት ዩኒቨርስቲ አያለሁ ነበር ሁለቴ ነበር የምጸልየው ጥዋትና ማታ አና አሁን ግን አንዴ ነው የምጸልየው የዛን ሰአት ግን ካየሁዋቸው ራአይ አንዱ የሆነች ሴት አርጋኖዬን ይዤ በቀሚስዋ ከልላኝ የሆነ ጥቁር ሰውዬ መጥቶ የት ሄደች ሲል የቀሚስዋ ነጭ ብርቅርቅነት በልጅነት አአምሮዬ አስታውሳለሁ የድንግል ልጆች ምንም ሃጥያተኛ ብሆን አርጋኖን ስጸልይ የምፍልገው ብዙ አንቆቅልሽ ተፍቶልኛል አሁን ሰንፌያለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ...
@wereyae5344
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲያበረታ መለመን ነው ምልክቱን ያየ ሰዉ መበርታት አለበት በርግጥ ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር ከፍተኛ ፈተና መዘናጋት ሙስነኙ ግድየለሽነት ቆይ በኋላ ቆይ ትንሽ ቆይቼ እያስባለ ያዘና ጋና ል ግ ን እግዚአብሔር ይገስፅልን በመስቀሉ ይቀጥቅጥ ልን በድንግል ማርያም ስም የተቃጠለ ይሁን አሜን፡
@alemugetaneh2495
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
11 ай бұрын
አይዞሽየኛጀግናእህትእኔምካድሳምትበፊትነዉየጀመርኩትግንበጣምከባድነዉ😢የድብቅዉግያነዉየሆነብኝ፣እናአቺብዙጋዳሽነዉከጀመርሽ፣እሱአዳድነገርበይኝበጣምእጨነቃለሁደግሞአሳቤይበተናል😢በጣም በጣም ማርያምንእደማልወዳትምንብየልገርሽበቻመፍትሄእዳለሽፈልጊንኝ😢😢😢😢
@babys7570
11 ай бұрын
@@የጌታባርያ-ሐ2ፐ አግዚአብሔር አምላክ መፍትሄ ይፍልግልን አህቴ አኔ ደካማ ነኝ ምን ልበልሽ አርጋኖን ጥሩ መጻህፍ ነው በተረፍ ሴት ከሆንሽ በስግደት ጾም ጸሎት በርቺ
@babys7570
11 ай бұрын
@@alemugetaneh2495 አሜን አብሮ ያሰማን አህቴ!!
@eyrusalemtube762
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የምፈልገው ትምህርት ነበር ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጢና ያቆይልን
@የሮዛሸጋእናት
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የመፈልገው ትምሀርት ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ችን በእድሜ በጠና ያቆይልን
@sishawmesfin8498
4 жыл бұрын
@@የሮዛሸጋእናት 0ĹLLLLLLLLĹLLLLLLLLLĹLLLLLLĹLLLĹĹĹLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL
@sishawmesfin8498
4 жыл бұрын
@@የሮዛሸጋእናት 0ĹLLLLLLLLĹLLLLLLLLLĹLLLLLLĹLLLĹĹĹLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL
@የሮዛሸጋእናት
4 жыл бұрын
@@sishawmesfin8498 ማን ማለት ነው
@የሮዛሸጋእናት
4 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሳዒዲ ነው የልሀት
@betyabera9644
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ፀጋዉን ያብዛለዎት ገዝቸ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ የአባታችን የአባ ገወርጊስ ዘጋዝጫ እረዴት በረከታቸዉ ይደርብን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅራ በረከትዎት ይደርብን
@nebiyatm8894
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! እጅግ በጣም ልዪ የሆነ ጸሎት ነው :: ደግሞ ስንጀምረው ረጅም ቢመስለንም ደጋግመን ስንጸልይ ግን በእውነት ያጥርብናል አንጠግበውም ! የእመቤታችን ረድኤትና በረከት አይለየን ፡፡
@mulutaye8077
4 жыл бұрын
ትክክል
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@hiwotgetahun5701
3 жыл бұрын
አሜን
@graceorfali3623
4 жыл бұрын
እውነት ነው የሜቤታችን የአርጋኖን ፅሎት ድንቅ ነው ሚስጥርን ይገልፃል ፅጋን ያሰጣል በህይወቴም አይቻለው ተጥቅሜላው።ያለመሰልቸት በትጋት መፅለይ ሕይወት ነው።
@yemanehabtemariam8960
Жыл бұрын
ኣባ እድሜኣቸው ዘመን ያርዝምልን ይባርክልን።
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
11 ай бұрын
እህቴሠኞፀልየከግማሹምእራፍላይአቋረጥሁማክሰኞደግሞበዛዉልቀጥልነዉወይስ፣የሰኞንትቸየማክሠኞንልጀምርነዉመልሽንኝ❤❤
@mimibelay1783
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MestawetFiseha
5 ай бұрын
አባታች በእውነት ቃለሕወት ያሰማልን ይገልግሎት እድሜወትን እረጅም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshewalemhailu1402
3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የመብርሀን ምልጃ ከሁላችንምጋር ይሁን አሜን
@yalemzerefyaze523
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላሞት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በአባታችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር መፈስ ቅዱስን ያቅርብልን አሜን
@ፍቅርየማሪምልጅ
4 жыл бұрын
አባታችን ቃልሂወት ይስማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን እኔ እርሰወ በሚስትምሮት ተምህርት ብዙ ልወጥ አምጥቻልው የድግል ማሪም ልጂ የመስግን
@danimarr3168
4 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Enem Edezawe Egezehaber Yemesegen💐💐💐💚💛💛💛💙💙
@birhantadeset3370
4 жыл бұрын
Amen, Betam liyu abat nachew.!!!!
@shewayealemuteklu2169
4 жыл бұрын
Kale heywat yasmalin memherachin awo tslot argano ke rezimtu yetnsa ene be tsom gze ena wad gdam le sobae sehd becha nbre yemitkmwe
@shewayealemuteklu2169
4 жыл бұрын
Ahun gn ahezabe hagre negn memher be tslote yasibogn
@mastubogaleuser1528
4 жыл бұрын
Egezabiher,yemasegen,AMEN,,AMEN,AMEN,Qalahiweto,,yaaamalan,👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Abyssiniannews7
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ያብዛልዎ የብዙዎችን ፈዉስ በዓይኖቼ አይቻለሁ ፀጋዉ ይብዛለዎት🙏🙏🙏...
@amareandulem5815
Ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@ቤዛየድንግልልጂ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እኔንም በፀሎታችሑ አስቡኝ ይህን ፀሎት ስፀልይ ልቤ ይጨነቃል ሊወጣ ነወ እማየው ተይው ተይው ነው እሚለኝ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ተማሪያም እያላችሁ
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
4 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎች በእድሜ በጤና በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሜን የጠላቻችንን ሴራ ግልጥ አድርጎው ስለማስተምሩ በእውነት እንድንነቃበት ብርታት እየሆኑን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ
4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ። አንድ ጥያቄ አለኝ ቄሴ በስልካችን ማንበብ ይቻላል መፁሀፍ የማናገኝ ሠወች
@hadguberhe7631
3 жыл бұрын
@@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸእኔም መፅሃፋ በቀላሉ ኣላገኝም እና በስልክ ይቻላል መልስ እጠብቃለው ወንድሞቼ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አርጋኖን ሳልፀልይ አልተኛም ብዙ ታምርም ተደርጎልኛል ልዩ ነው ለኔ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለፃፉልንም የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
@fatad1798
4 жыл бұрын
መምህር እመብርሃን አብዝታ ትባርክልን የመፅሐፈ አርጋኖን በረከት ዘወትር አይለዮት መድሐኒዓለም አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@meriem9834
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hiwotfekadufekadu4724
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እመብርሃን እሷ ተግተን እንድንፀልይ ትርዳን።
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
Жыл бұрын
ብሓቂ ቃልህይውት ያሰመዕልና
@romangezahgen6824
4 жыл бұрын
ቀሲስ በጣም የምወደው የእመቤታችን ምሥጋና ነው በእውነት እንደዚህ ያሉ ብዙ የማናውቃቸው የፀሎት መፃሕፍቶች ያሉ ይመስለኛል በጣም ያስፈልጉናል እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እድሜ ይስጥልን
@almazzewde4735
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም እንቁ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን
@fetleworkgimite554
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ዕድሜ ከጸጋ ጋር ትስጥልን በእውነት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ymetbkegnaytegnam2075
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለህይወትንያሰማልን ሁሌም እንዳዲስባዳምጠው የማልጠግበው እመቤቴሆይ ምስጋናይድረስሽ ክብርይገባሻል🙏❤️❤️
@አጼ
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከተጀመረ ማቋረጥ የለበትም በሚል የተሳሳተ ወሬ አልጀመርኩትም ነበር አሁን ግን ምስጋና ለእርሷ ትምህርት የመቤታችንን ምስጋና በደስታ እፀልያለው እዷሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@meseleshebeshe4752
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ጥሩ መረጃ ነው ያገኘሁትና እግዚአብሔር ያገልግላሉ ዘመንህን ያርዝምልን ቀሲስ ሄኖክ ።🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ZaidZaid-fn8eo
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@welatamedinmaryam1520
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠቃሚ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@selamselam9727
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት እመብርሃን አይነ ልቦናችን ታብራልን በእውነት ደስ የሚል ነው ክብር ለአምላክ እናት ይሁን አሜን
@tegetsara6598
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃሌ ህይወት ያስማልን በእውነት እርሶ ከምናገሩት /ትምህርት እኔን ውሉንም ነውየምያረገኚ ግን እኔ ይእርሶን ትምህርት ስለምስማ በር ትቼ እምፀልየው እንችላለን በጣም በተለይ መዝሙሬ ዳውት ጨርሸወድ አርጋኖ ልገባ ስል ስውነተ ውሉ ይቀጠቀጣል በእውነት መምህራን አንድ ቀን በቁም ግማሽ ጎነን ይለበልብኚ ነበር ደንግጭ ስውነተን አይተው ምንም የለም ላየ ላይ ከዝያ እሄን ትምህርት ትዝ ስለኚ አማትቤ እንደገና ፀሎት ጀመርኩ በእውነት መምህር ግን እድሜ ላይ እድሜ ትጨምርሉት እመብረሐን
@marinakorolevamarinakaspar8192
3 жыл бұрын
አባታችን. ቃልህወት. ያሰማልን🙏🙏🙏
@philipoinophilu4854
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰመሊን መምህር የአገለግሎት ዘመኖቲን የበርክሎት
@ኣመተፃድቃን
2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛሎት
@baushBelay
6 ай бұрын
አቤቴ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት እንደዚህ የሚአስተምረን ምን ማድረግ እንዳለብን በሀይማኖታችን እሚአስምረን አባት አለን እግዚአብሔር ይመስገን
@SamsungA-fs2yb
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመ አምላክ ምልጀዋ አይለየን
@alemayehukidusalemayehu3573
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አውንድማችን ቀሲስ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ+++
@Hana-ef7ix
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልንየሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ከእመቤታችን እረድኤት በረከት ጸሎት ልመናዋ ምልጃዋ ፍቅርዋ ይደርብን ከሁላችን ጋር አይለየን
@mastewalsolomon9402
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@noprob7779
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@manalenew2419
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@GdhGdh-t9b
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይስምልን አባታችን
@eredaitawoke5082
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምስጋናው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@astertefera151
4 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜውን ይስጥልን መምህር ስለ ኢትዮጵያ አልቅሱ እባኮትን ለናንተ ለትጉህ ላባቶቻችን እግዚአብሔር ይሰማችሃል እኛንም በሰው ሀገር ላለነው ፀልዩልን ከነ ልጆቻችን ወለተ ትንሳኤ ነኝ ሰላም ሁኑ
@ወድባራኪ
4 жыл бұрын
እንኳን የኛ ሆንክ ዕድሜ ና ጤና እውቀት ይጨምርልን
@sigtgul4474
10 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
@betelhemtigneh2201
3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ያቆይልን በፀጋው ይጠብቅልን
@tajtaj9676
2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sadrqwer1659
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችንቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልን እመብርሐንያገልግሎትዘመንህንትባርክልህ❤❤❤ መምህር እባክህ ምክርህን ለግሰኝ ልፀልይስነሳ ምን ም ሊሳስበኝ የማልችለው ሁሉ አሳብ እየመጣ ይረብሸኛን ❤😊
@getachewsisay5277
Жыл бұрын
በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@selethio6023
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን እመብዙሀን ትጠብቅልን
@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
4 жыл бұрын
ክብር ለሚሰጠው ክብር መሰጠት ነው በእውነት አባታችን መምህር ቀሲሰ ሄኖክ ቃለ ህይዉት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
@martualehegn5163
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሒዎት ያሰማለን💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Henoka369
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ghirmayweldeyesus3699
4 жыл бұрын
ኣሜን (3) ኣባታችን የነገሩንና የመከሩንን ሳናቋርጥ በግብር ለማድረግ የጸሎቱ ባለቤት ድንግል እመቤታችን ብርታትን ትስጠን።በጸሎት ኣትሩሱኝ ደሞ!!!
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
4 жыл бұрын
በስልካችን መፀለይ እንችላለን
@ghirmayweldeyesus3699
4 жыл бұрын
@@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር ኣይ ኣይቻልም በስልክ መጸለይ!!!
@amareaklog6931
4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አርጋኖን አለኝ ለማንበብ ሞክሬው በጣም ስለበዛብኝ አንድ ምዕራፍ ብቻ አንብቤ እተወውና አልዘልቀውም ብቻ እራስጌየ እርጌ ሲያመኝም በምፅሀፉ አሻሽቸ ነው እንጅ ምተኛ አሁን ግን በደብ አብራርተው ስላስተማሩኝ እያነበብኩ ምግብ በበላሁ ስዓት ሆዴ ነፍስ ጡር እስኪመስል የሚነፋኝን የድንግልን ተአምርዋን አያለሁ እድሜወትን እርዥም ያድርግልን በፀጋ ያቆይልኝ
@TigstBirhanJorgie
3 ай бұрын
እህቴ እህል ተበልቶ መፀለይ ይቻላል
@tube-eq3xy
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰብ የእመብርሃን ወዳጆች እንደም አመሻቹ ኣሜን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ እንደ ምንም ብየ ነው ምጨርሰው እንጂ በጣም ይረዝመኛል በየ ቀኑ አልፀልይም ምክንያቱም በምእራፍ ማንበብ እንደ ሚቻል አላውቅም ነበር ሌላ የፀሎት መፃሕፍት ስለ ማነብ በየ ቀኑ አላነበውም ነበር አሁን ግን የቻልኩትን ያህል እፀልያለው አባየ እናመሰግናለን ፀጋው ይብዛልውት የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን
@hit2579
10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@elsagebremariam4766
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይንሩልን አጽምት የሚያለሰልን ትምህርት ነው አባታችን በረከት ረድኤት የድንግል ማርያም ይደርብን ይዋልብን
@BettyWako
9 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fdyfer2175
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማል መምህራቸን(ኣባታች)ፀጋውን ያብዛሎቶ የእመቤታችን ምልጃ ፆሎትዋ ኣይለየን
@roziawoke1301
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር 😢😢😢❤❤🎉🎉
@maazamahray4407
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት እመቤታችን ማርያም ዕድሜ ጤና ያብዛልዎት ቀሲስ ሄኖክ በጣም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት በልቦናችን ውስጥ ያሳድርልን አሜን 😇😇😇
@BileneZeleke
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@aynitakale2378
2 жыл бұрын
እድሜና ጤናን ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ጨመረው ጨምረው ጨምረው ይሰጦት
@heedasleeasd5448
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@በልይሁን
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችህን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን!
@senisenishoiloveethiopia9109
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት እንዲሁም የልጇ የጌታችን የአማላካችን የመድሀኒታችን የኢየሰስ ክርስቶስ ምህረትና ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ አሜን አሜን አሜን!!!!
@wubalehawok9643
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችትንን እኛም በተማርነዉ መልካም ፍሬየምናፈራበት ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር አባታችን አሜን አሜን አሜን
@balager21
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን
@mimibelay1783
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እመ ብርሀን ትባርክልን
@ruthina1927
2 жыл бұрын
ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን በፀሎትዎ ይደግፉን አባታችን
@meregetiopia4193
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያስማልን የስማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን
@hawisha3727
8 ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danbezstudio4740
Жыл бұрын
እውነት ይሄን ፀሎት አላውቀውም ዛሬ ለማወቅ ወደድኩኝ ገና ሳልፀልይ ድምፆትን ስሰማ አስሬ ያፋሽከኛል ልበ አምላክ ዳዊት ይርዳኝ ቃለህይወት ያሰማዋት።
@michielmikael
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን መምህራችን በጣም አስተማሬ ነው ይህ ለኛ ለምእመናን እግዚአብሔር የአገልግሎት ግዜዎትን ይባርክልን አባታችን
@ሸዊትበርሀ
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
@mamiebizuneh8545
4 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ተባረክ ትምህርትሀ ጣፋጭና ጠቃሚ ከአምላክ ያስታርቃል ሕይወትህ ይባረክ በርታ!!!
@ዘነበችምህረተጻድቅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን በድሜበጤና ያቆይልን
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንአሜንንንንንንአሜንንንንን
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@albadralbadr7297
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኣባታችን በእድሜ ና በፀጋ ያንሩልን በረከቱ ይደርብን
@ሐበሻዊትዩቱብTube
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ የኔም ጥያቄ ነው ከገዛሁት ስንት ዓመቴ ከጀመርኩ ማቋረጥ የለብኝም በማለት ፈርቼ ቁጭ አድርጌው ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሆ አባታችን🙏
@salilishgetachew6632
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜወን ያርዝምልን አባታችን
@ibsakooibsako826
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፤፤ የፀሎቱ ሀይል ለአጋንንቱ ከባድ መሆኑን አይቸዋለሁ፡፡
@bisratgbrhot3025
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን እንድንፀልይ እግዛቢሒር ይርዳን
@yordanosmamo6642
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛልን መምህር
@abebaallwe6984
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ኽይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና የስጥልኝ
@senaitmulugeta9356
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ያዛጋኛል እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል ያዛጋኛል አባቴ በፀሎት አስብኝ ከስድት ሀገር እህተ ማርያም።።🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@bettybottcher4261
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎቶት አስብኝ
@atsedemariamMariam-fk3jk
11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን
@ቢቂላገመዳ
5 ай бұрын
አርጋኖ ባርቶስ ሰይፈስላሴ ዳዊት ውዳሴ ማርያም 12ቱ ሀዋርያት ፡ውዳሴ አምላክ ውዳሴ መስቀል ፡በጣም ደስ ይላል ያው ፈተና አለው እኔ ልቤን ጉሮሮዬን ፡እታመማለው😢😢😢
@zdkebede-su6qg
Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
29:11
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 391 М.
22:21
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 35 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
30:29
Ethiopia :- ጸሎተ አርጋኖን | እንዴት እንፀልይ ? | ተበልቶ ይፀለያል ? | tselote arganon | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 9 М.
15:06
Ethiopia:ሰበር ቪዲዮ ዶ/ር አብይ የነዳጅ ሌባ ነው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ አፈነዳው ከፈለጋችሁ እንደ በላይ ዘለቀ ስቀሉኝ|ፓርላማው ተበጠበጠ የተፈራው ሆነ
Ethio Mereja
Рет қаралды 26 М.
29:40
በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ ? የሕልመ ሌሊት አይነቶች ምን ምን ናቸው ? መፍትሔውስ ምንድነው ?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 151 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 32 М.
43:48
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
masresham
Рет қаралды 726 М.
23:58
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 505 М.
1:12:39
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 956 М.
13:58
ሐሳባችን የማይሳካው ለሰዎች እና ለሰይጣን እየተናገርን ነው! ወቅታዊ ትምህርት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 99 М.
19:38
በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 45 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН