TechTalk With Solomon S19 Ep9: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?

  Рет қаралды 104,152

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@redimenen5625
@redimenen5625 3 жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት መሃፀኗ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጣት ሶሎ ምንም ማመስገኛ ቃላት የለኝም ድንቅ ነህ ላንተም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ክበርልኝ 💖💖💖
@tamerateshetu6027
@tamerateshetu6027 2 жыл бұрын
1ኛ
@alemayehusahile353
@alemayehusahile353 5 ай бұрын
ameen
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
አንተን ማድመጥ በዕውቀት መበልፀግ ነው!! Long live sol❤❤
@wondwossentsegaw7074
@wondwossentsegaw7074 3 жыл бұрын
እውቀትህን የመግለፅና የማስተማር ችሎታህ ድንቅ ነው! You have it! You good at it! እናመሰግናለን!
@geremewyonas7910
@geremewyonas7910 3 жыл бұрын
እንኳ ሰላምመጣክ ባንተትምህረት ብዙ ተምሬአለሁ በርታ
@ShebelawNegn
@ShebelawNegn 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰለሞን፡ ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን፡ እግ/ብሔር ዕውቀትህን ያስፋልህ
@melakhiwotaberadinke6423
@melakhiwotaberadinke6423 3 жыл бұрын
Hi dear Solomon. my kids ,my wife and I my self really appreciate your presentation all the time. Please keep it up. We support you for the sake of next technology. Regards
@NA-cl8zv
@NA-cl8zv 3 жыл бұрын
Good job I salute you!!! ‘’ Ask not what your country can do for you - Ask what you can do for your country’’ - President John F Kennedy ይህን ቪድዮ ሳይ በውስጤ ለሀገራችን ተስፋ ነው የተሰማኝ:: ሁሌ ጨለማ ውስጥ ሆነን አንቀርም በውጭ ተበታትነን ያለነው ልጆቾ ተሰባስበን ከህዝባችን ጋር አንድ ላይ ሆነን አገራችንን እንደምንረዳ ይታየኛል::
@abduljeliljemal231
@abduljeliljemal231 3 жыл бұрын
በጣም ሁሌም በጉጉት ምጠብቀው ምርጥ ዝግጅት ነው ሶል ይመችህ !!!!
@MusiaBsrat
@MusiaBsrat Ай бұрын
ፕሮግራምህ በጣም ነውየምወደው ስለ ስፔስ ሲሆን ደሞ የበለጠ እመሰጣለው ❤❤
@amahakiros3894
@amahakiros3894 8 ай бұрын
እጅግ መሳጭ እና አስተማሪ ኘሮግራም ነው።
@kebedesheiberu886
@kebedesheiberu886 3 жыл бұрын
ድሪል ሲደረግ ውሃ ሳይሆን ማድ ነው ፓምፕ ሚደረገው ማድ ማለት የተለያዩ ኬሚካሎች አንድ ላይ ሚክስ ተደርገው ሚክስ ሲደረግ የራሱ ሂደት አለው ሚክስ ከተደረገ በሃላ waits & ዲስኮሲቲው ተለክቶ ታንክ ውስጥ ገብቶ ድጋሚ ወደ ፓምፕ ማረጊያ ተላልፎ ነው ወደ ሚቆፈረው wail ፓምፕ ሚደረገው ገለፃህ በጣም አሪፍ ነው እቺን ላርምህ ብየ ነው ዉሃ ፓምፕ አይደረግም ማለቴ አደለም ይደረጋል first section ላይ ነው እሱም ብዙ አደለም ምክንያቱም ድሪል ሲደረግ cutting ውን ዉሃው ጉልበት ኖሮት ወድ ውጭ ወይም ወደላይ እዲመለስ አያረገውም ስለዚ የኬሚካል ውህድ(heavy mud) ነው ወደ ውስጥ ፓምፕመደረግ ያለበት am working offshore
@sfff1184
@sfff1184 2 жыл бұрын
ይመችህ ወድማችን
@Bilecholal
@Bilecholal 3 жыл бұрын
Sol እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ሁሉም ፕሮግራሞችህ በጣም አስገራሚ ናቸው በይበልጥ አቀራረብህ ብቻውን ራሱ ገራሚ ነው!!
@MrKinfegebriel
@MrKinfegebriel 3 жыл бұрын
My Best IT Teacher of all the time !! 💪💪
@kingfasika
@kingfasika 3 жыл бұрын
እባክህ (only if you can) አማርኛ ብቻ ለመናገር ሞክር:: ማለትም አማርኛ እስካወራህና እንግሊዘኛውን የማይረዱ ብዙ ሰዎች እንዳሉ በማሰብ:: u r amazing Thank you!
@mikitesfahun2965
@mikitesfahun2965 3 жыл бұрын
ባንተ ተምሬ ቢሆን ከመጀመሪያው የት በደረስኩ..... ቴክኖሎጂው እንዲገባን የምታስረዳበት መንገድ ድንቅ ያደርግሀል።!! thank u bro....አንተ ምንም ብታስተምር ህዝቡን ምሁር ነው የምታረገው በርታ sol...
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv Жыл бұрын
it is very very good I well appreciate you
@habetamubond8813
@habetamubond8813 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ መረጃ ነው ። በተበጣጠሰ መንገድ ትንሽ ትንሽ የነበረ መረዳትን ወደ እውቀት አሳድገህልኛል አመሰግናለሁ። ሁሌም ዝግጅቶችህ በጣም ጠቃሚ ከዘመኑ ጋር እየዘመነ የሚመጣውን ቴክኖሎጂ በዕውቀት ላይ ተመስርተን እንድንከተል የሚገፋፋ አካሄድ ስለሆነ ጠቃሚ ነውና በርታበት ። ምስጋናም ይገባሀል !!!
@harerusan2728
@harerusan2728 3 жыл бұрын
አቦ አጃኢብ የሆነ ነግር ነው የምትነግረን ደስስስ ይላል በጣም በርታ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
THANK YOU MY BROTHER KEEP UP 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 2 жыл бұрын
Really educational and motivating. Great work Sol.
@mohammoudmohammed7994
@mohammoudmohammed7994 3 жыл бұрын
Sole ... I worked in Abu Dhabi , Qatar offshore and Alberta onshore ...simple concise informative...for those who r in oil and gas industries...thank you bro
@northernethiopia6538
@northernethiopia6538 3 жыл бұрын
Bro right now i also working adnoc onshore it is good lecture to get to knlw basic knowledge about natural gas
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀለል ባለ መንገድ ብዙ ያስተምራል👍👍
@mohammad-it4qx
@mohammad-it4qx 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድክ ሰሊ በርታልን አደራ
@samsonmeskele4630
@samsonmeskele4630 3 жыл бұрын
ወጣ ያለ እውቀት ተባረክ ከሰለቸኝ የሰከረ ፖለቲካ ገላገልከኝ
@getch..b5192
@getch..b5192 3 жыл бұрын
Gobez lij neh....good conceptual knowledge wz excellent expression .
@michaelgetachew1299
@michaelgetachew1299 3 жыл бұрын
Berta Berta💪💪💪 Gobez fetari yibarkih
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
Amazing explanation thanks
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ግልፅና ያልተወሳሰበ አቀራረብ ነው
@mohammedawol106
@mohammedawol106 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የዘውትር ጥያቄን ነው የመለስክልኝ ፣ ከሳውዲ አረቢያ
@lioula
@lioula 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሶል!!
@yohannsftsum3610
@yohannsftsum3610 3 жыл бұрын
ሰሎሞን ወንድሜ እንዴት ሰነበትክ ? ባንተ እውቀት እኔም ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው። እውቀት እንዲኖርህ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። ሰላምና ጤናም ካንተ ጋር ይሁኑ።
@biruhtesfa8448
@biruhtesfa8448 Жыл бұрын
Goddamn! What a detailed analysis and presentation. Greatly appreciated!
@danielsimie7298
@danielsimie7298 3 жыл бұрын
rely You are Different...A Beautiful Mind Keep progress Love It.. long leave.. Solo...
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
አጃእብ ነክ አንተ ሶል....thank you always for ur amaizing info
@becalm1645
@becalm1645 3 жыл бұрын
ሶል የእውነት የምትገርም በቃ ድንቅ ልጅ ነህ።
@ReyyanOude
@ReyyanOude 2 ай бұрын
Cool bro god bless u allah ketetagawen mnegad yemrah
@yareddemissie1756
@yareddemissie1756 3 жыл бұрын
waw sola አስተማርከን ይመች bro
@YnTnGdL
@YnTnGdL 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው🤔 አመሰግናለሁ ስላካፈልከኝ💐
@bitewasmare8323
@bitewasmare8323 2 жыл бұрын
አመሰግንሀለው ወንድሜ ግሩም ነህ ።
@kalidmohammed2993
@kalidmohammed2993 2 жыл бұрын
Thanks. very informative. tebarek sol men ma main men.
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 жыл бұрын
sol dink akerareb bezu ewketim easchebetken new enamesgenal erzim edme keteba kedesta ena selam gar emegilehalew mirt program👍👍👍
@Adilbeteseb
@Adilbeteseb 3 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነበር የሚቀጥለውን ስለ ቡሩጅ ከሊፋ እስክታቀርብልን በጣም ጏጉቻለሁ:: በርታልን ወዳጄ አገራችንም ሰላም ያድርግልን🙏
@birukkifle8447
@birukkifle8447 3 жыл бұрын
Keep it up Sol! Thanks for keeping us informed.
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ 👍
@shekurmuzeyen5123
@shekurmuzeyen5123 3 жыл бұрын
ሶል ረጅም እድሜ እና ጤንነት
@abdinasir6719
@abdinasir6719 3 жыл бұрын
My #1 TV show in Ethiopia
@wedajeneh_meharene
@wedajeneh_meharene 3 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር ነው ምታሳውቀን🙏🙏🙏
@emrankamil9590
@emrankamil9590 3 жыл бұрын
Im a student in ethiopia.sol I realy admire you and I think Im following your footsteps.but I ask you if you could do some programs about us...students in ethiopia. How we are supposed to use internate and social medias in a way that they doesn't harm us.
@pentagon3844
@pentagon3844 3 жыл бұрын
Also my question!!
@chapiabraham3728
@chapiabraham3728 3 жыл бұрын
Sol betam new mnwedeh berta
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
Thank you Sol. I got some info!!
@tesfutube3250
@tesfutube3250 3 жыл бұрын
ሶል በጣም የሚገርም ነው በርታ
@kinfegebrealsemabereda792
@kinfegebrealsemabereda792 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ከምከታተላቸዉ አንዱ ኘሮግራም ነዉ ሶል ብዙ ግዜ ተመራማሪዋች ከብዙ ሚሊዬን አመት በኅላ በፊት ብለዉ የሚናገሩት በምንድን መለኪያ ነዉ ወይም መላምት ነዉ? እንደዚህ ተፈጥሮ ለሰዉ ልጅ አዳልታ የተፈጠረችዉ እንደሚባለው የዝግመታዊ ዉጤት ነው ብለክ ታምናለክ?በተረፈ የምወደው ኘሮግራም ነው አመሰግናለሁ
@ferhiwotmotuma6117
@ferhiwotmotuma6117 2 жыл бұрын
Thank you. God bless you!!!
@jrcorner8373
@jrcorner8373 3 жыл бұрын
Wow ur z special one ever sol !!!!
@muma6105
@muma6105 3 жыл бұрын
ስለ ጨረቃ
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 3 жыл бұрын
thank you sole maweke yamefelgwene nager nw yaswekenge
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም 😋
@natideribe8821
@natideribe8821 3 жыл бұрын
Thank you. It's interesting video. See you next week
@dejendesalegn3364
@dejendesalegn3364 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nostredamos1808
@nostredamos1808 3 жыл бұрын
Thank you solomon ...🙏🙏
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 3 жыл бұрын
Interesting,thanks a lot brother for sharing this amazing our planet earth precious element.
@andken5148
@andken5148 3 жыл бұрын
Very well explained for general knowlage👍 i worked offshore its just amazing teknology.
@AM-xm6qq
@AM-xm6qq 3 жыл бұрын
አስታውሳለው በ፳፩፩ አካባቢ ሃገራችን ውስጥ የተፈጥሮ ነዳጅ እንደተገኘ ሰምተን ነበር፣ ከሶስት አመት በኋላ የምርት ስራ እንደሚጀመርና ሃገራችን እንዲሁም ዜጎቿ እንደሚጠቀሙ በስፋት የጉድ መአት ዜና ነበር ሲዘገብ የነበረው፡፡ ይሁን እንጂ ሶስት አመት ቢሞላውም ምንም ወፍ የለም! እስካሁን ምንም አዲስ ነገር አልሰማንም። ምን አጋጥሟቸው ይሆን ዝም ያሉት? የተገኝውም የነዳጅ ክምችት 0.፬፯ 0.47 ሲሆን ይህም ኢትዮጵያን ከአለማች በ ፱፯ 97ተኛ ደረጃ ወይም የመጨረሻ ደረጃ ላይ ያደርጋታል። ለወደፊቱ ፍለጋው ተጠናክሮ በስፋት ከቀጠለ ከዚህም የበለጠ ሊገኝ ይችላል። ሰሌ በአንድ ላይ ከቤተሰቦቼ ጋር፣ ከጓደኞቼ ጋር፣ በግሌ ከሰባት አመታት በላይ ሚሆን ተመልክቸሀለው እናም ሁሌም የምታዘጋጃቸውና የምታቀርባቸው ስራዎች በሙሉ አስተማሪ፣ አዝናኝና አሪፍ ናቸው። እጅጉን የከበረ ክብርና ሰላምታ ላንተ አለን ሰልየ በጣም እናመስግናለን። እኔም ሆንኩኝ የማውቃቸው ብዙዎች በአንተ ስራዎች እየተማሩበትና እየተጠቀሙበት እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ። ስለዚህም ልትመሰገን ይገባል። ረጅም እድሜና ጤና ተመኘንልህ። ሰላም ሁንልን ሰልየ!! በብዙ ክበርልን!!
@sudsodi9271
@sudsodi9271 3 жыл бұрын
PLS about radiography technology
@gechgizaw319
@gechgizaw319 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሶልዬ
@robelhaftom4998
@robelhaftom4998 3 жыл бұрын
thank you sol. Make a new video on Generically Modified Organisms (GMOs)
@MULE_AZD
@MULE_AZD 3 жыл бұрын
Ke EBS NO 1 SHOW!
@samizina7045
@samizina7045 3 жыл бұрын
Wow that’s incredible !! thank you Solomon. Very educational. I have much love and respect ✊ for you brother. Keep up a good work..
@melatendashaw1851
@melatendashaw1851 3 жыл бұрын
I have gained more knowledge here than school
@samsongetachew7966
@samsongetachew7966 3 жыл бұрын
thanks solomon very nice program !!!! types of rock is the most important source of oil mainly sedimentary rock ! appreciate you
@solomontsegay1458
@solomontsegay1458 2 жыл бұрын
Solo god bless you bro.
@ebroman2237
@ebroman2237 3 жыл бұрын
Sol abate yemechesh 👍👍👍
@gsaasg6512
@gsaasg6512 Жыл бұрын
Best program !
@369show2
@369show2 3 жыл бұрын
sol it really cool keep up bro
@befeaadi4176
@befeaadi4176 3 жыл бұрын
This is my show
@Nathanzeradawit
@Nathanzeradawit 3 жыл бұрын
Thanks for genral nowlage
@sarategenge3488
@sarategenge3488 3 жыл бұрын
thanks
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 3 жыл бұрын
we got good lesson keep it up !
@peacesport3142
@peacesport3142 3 жыл бұрын
Sola I wish peace and love
@melakhiwotaberadinke6423
@melakhiwotaberadinke6423 3 жыл бұрын
Good job sol.
@Saafo
@Saafo 3 жыл бұрын
I dont understand always what kind of people is dislike this kind of program i wish i can understand and know them.
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 3 жыл бұрын
thank you sol May Allah bless you more
@abdulkerim6336
@abdulkerim6336 3 жыл бұрын
soie ................betam arefe
@enkebaber-3905
@enkebaber-3905 3 жыл бұрын
nice work brother .
@teferikebede8899
@teferikebede8899 Жыл бұрын
God bless you sol
@futsumestifanos1113
@futsumestifanos1113 3 жыл бұрын
I got it good info. Thanks
@henokjebril9739
@henokjebril9739 3 жыл бұрын
Tnx broo I appreciate you big up broo respects.
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
Ewodahalew ma smartest one
@kbqday116
@kbqday116 3 жыл бұрын
sele nicolas tesela program betazegajelen
@tekleamdemariam7074
@tekleamdemariam7074 3 жыл бұрын
Thanks sole
@mikiyasshegaw3096
@mikiyasshegaw3096 3 жыл бұрын
ተባረክ
@henok644
@henok644 3 жыл бұрын
Betam smart sew nehe gobez
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️thank you.
@d_i_o_njr7026
@d_i_o_njr7026 3 жыл бұрын
Thanks a lot bro
@eyakme2719
@eyakme2719 3 жыл бұрын
Thank you so much sol Big Man !
@alenema87
@alenema87 3 жыл бұрын
Waw yamral thank you bro 🙏
@beyourself5879
@beyourself5879 3 жыл бұрын
thank you so much sol
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 3 жыл бұрын
Sol, keep the good work. 👍
@tigisttibebu2382
@tigisttibebu2382 3 жыл бұрын
Hello please explain about affiliates market please ????????????
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН