TechTalk With Solomon S20 Ep11: እጅግ ውዱ ድንጋይ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴትስ ይገኛል?

  Рет қаралды 112,342

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

2 жыл бұрын

Пікірлер: 154
@ufo1162
@ufo1162 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን facebookን ሀክ ስላደረገው ልጅ ብታቀርብልን
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
በህይወቴ ግዜዬን ሰውቼ ከማያቻው ምርጥ ፕሮግራሞች አንዱ ነህ በጣም በጣም እድለኛ ነኝ ብዙ እውቀቶችን አግኝቼባቸዋለሁ አመሰግናለሁ
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 2 жыл бұрын
ስለ አልማዝ ያቀረበከውን በቴሌቭዢን ጭምር ተከታትያለሁ ምርጥ ነው፡፡ አስተያየትም አለኝ 1. ዳይመንድ ኢትዮጵያዊ ስም አለው አልማዝ ብትለው 2. በቋንቋ ውስጥ ቃል ሲፈጥር ቃሉ ከቃሉ ባለቤት ጋር የራሱ ትስስር አለው፡፡ ለምሳሌ በአለም ካሉ ማእድናት ወርቅና አልማዝ በሀገራችን ከፍተኛ እውቅና አላቸው፡፡ የሰው ስም እስከመሆን ደርሰዋል፡፡ ለምን እንዴት ብለሀ ሀገራዊ መነሻ ብትሰጠው ጥሩ ትምህርት ይሆናል ብዬ ገምታለሁ
@dan50890
@dan50890 2 жыл бұрын
አልማዝ አማርኛ አይመስለኝም ዳይመንድ በሩስያ ቋንቋ አልማዝ ነው::እኛ ከነሱ ወሰድነው ወይስ እነሱ ከኛ ወሰዱት?
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
እጅግ እናመስግናለን :አዱስ የእውቀት አይነትን ትምህርት ስላካፈልከን :: የከበሩ ማእድናትን ስመለከት : በአድናቆት ልቤ ስውር እስኪል በማየት እደመማለሁ:: በተለይም የኢትዩጵያን የከበሩየድንጋይ ማእድናት ::
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!
@MetadelAlemu-hf4my
@MetadelAlemu-hf4my Ай бұрын
እኔ በተፈጥሮ በተሰጠኝ መክሊት ማዕድናት ማደን መሰብሰብ በመመራመር ላይ ስሆን ነገር ግን በዚህ ዘርፎች እኔ ንም ሆነ ሀገሬን መጥቀም አልቻለምና እንደሀገር ባህል ተመራማሪዎች ድጋፍና የእውቀት ማጉልበትማብቃት ማሰልጠንና አብሮ መሰራቱን በዘርፉ ሌሎች ሀገሮች የደረሱበት ደረጃ ያልደረሰበት በዚህ ትኩረት ተሰጥቶት ላብራቶሪ ማዕከል ማቴሪያል ቢማሉ እኛ ለእኛ ለእነርሱ እተርፍ ነበር በተለይ ሜትሮላይት የጨረቃ ደንጋዮች
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ብዙ እርቀት እንድትሄድ ጤንነትህን በሚገባ ጠብቅ። ብዙ ስለምትቆፍር ድካምህ ከፍ ያለ ነውና። ሻሎም።
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 2 жыл бұрын
Glorious explanation with expertized information!
@techamharic4666
@techamharic4666 2 жыл бұрын
ኤርታሌ ነው ቀድሞ ትዝ ያለኝ
@fetabewolo4093
@fetabewolo4093 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ዳይመንድ ያርግልን
@wondante
@wondante 2 жыл бұрын
Amennn
@webetberhan3160
@webetberhan3160 2 жыл бұрын
It is really great Solomon!
@joyaddis6726
@joyaddis6726 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ እና አቀራረብ ነው 👌👍
@melesseengida4281
@melesseengida4281 2 жыл бұрын
ሰለሞን ጥሩና ለዛ ያለው ማብራሪያ ነው በርታ
@user-rk3pe7vm5t
@user-rk3pe7vm5t Жыл бұрын
@@melesseengida4281 እኔ አለኝ እደት ላገኘው እችላሐሁ ሰውየውን
@Tsegay78
@Tsegay78 Жыл бұрын
@@user-rk3pe7vm5t contact me
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 2 жыл бұрын
Thank you bro እናመሠግናለን
@hassenshafi5734
@hassenshafi5734 2 жыл бұрын
Thank u Sol ur gentle mane ..........i appreciate ur knowledge God bless u.
@danielsimie7298
@danielsimie7298 2 жыл бұрын
Great many thanks....keep Going...
@godislove1692
@godislove1692 2 жыл бұрын
Sol berta betam dinq yehone Ewqet new eyetsetehin yalehew 👍🏻👍🏻👍🏻
@habtshi5283
@habtshi5283 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አባ
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@ethiobeki8202
@ethiobeki8202 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@andud9200
@andud9200 2 жыл бұрын
You know a lot thank you
@berketpeace2021
@berketpeace2021 2 жыл бұрын
Amazing thanks
@CREATORIO361
@CREATORIO361 2 жыл бұрын
thanks so much for telling us this
@moveon9096
@moveon9096 2 жыл бұрын
that's why i love geology
@shueybbuna1494
@shueybbuna1494 2 ай бұрын
Thanks
@samsongetachew7966
@samsongetachew7966 2 жыл бұрын
kimberlite the source of diamond we expect one day in Ethiopia kimberlite will expose to the surface!!!!!!!!!
@isuberaki429
@isuberaki429 2 жыл бұрын
Thanks sol
@boyzkhalid8694
@boyzkhalid8694 2 жыл бұрын
U are great person
@Holyghost_fire
@Holyghost_fire 2 жыл бұрын
Sole keep up z good work .
@abdellhjweharmuhamed5513
@abdellhjweharmuhamed5513 Жыл бұрын
var nayis
@maruf4465
@maruf4465 2 жыл бұрын
thanks sol
@JohnyTube9
@JohnyTube9 2 жыл бұрын
wow meret geletsa naw Thanks
@rabia6064
@rabia6064 Жыл бұрын
እኛስመንግስትነው ያጣነው መሬታችንሁሉ ቆፍሩን ሳይል በግልጽ ይታያል ሀብቱ አላህ ቅንመሪ ይስጠን ሺአመት አይኖርየተሰጠንንእዲሜ በተሰጠን ጠጋንናሀብት ተጠቃሚ እንሁን እላለሁ ያረብ ቅንመሪ☝
@futsumestifanos1113
@futsumestifanos1113 2 жыл бұрын
God beless you
@msakrhfmsakrhf
@msakrhfmsakrhf 2 жыл бұрын
ወንድም አለም ስላም ብያለሁ
@arronabiye9908
@arronabiye9908 2 жыл бұрын
excellent
@tube3101
@tube3101 2 жыл бұрын
Tnx bro
@muhe2000
@muhe2000 2 жыл бұрын
Great content. What do you think diamond in Ethiopia? We have Ertale Volcano.
@ethiopia4752
@ethiopia4752 2 жыл бұрын
አቅርቦትህ ጥሩ ነው በርታ
@tesfayeberhe8198
@tesfayeberhe8198 7 ай бұрын
@abzegrtube3279
@abzegrtube3279 2 жыл бұрын
Please do about 1 huge ship cranes and 2 about worlds smart cars ... 3 uranium nd cobalt 4 Amazing agricultural technology
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 жыл бұрын
Solly ante irasih yemitaqaribaw program inde diamond yimasilagnal thxs!!!
@mulatsadam4380
@mulatsadam4380 Жыл бұрын
ምጅምርያ solo bxm amesaginalwu for the wonderful explanetion about this ፕርቸኦዑስ thing and ethio wusx bizu ma'አድናት alu ina sawu labet ግንባታ iyale ባለማወቅ እያባከናዉ nw ba ashewa ድንጋይ extract iyataderage ginbataa iyatafeስታመበት nw so ማንግስት አንድ nager ቢያደርግ አሪፍ nw bcz ya ma'ድን ማተርአል maleyat silalebat malet nw
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
በጣም እና መሰግናለን ስለሜሪኩሬ ስራልን 3 አይነት ሜሪኩሪ አለ ነጭ ቀይ እና ሰማያዊ እሚባለው ነገርስ እወነት ነው ወይ በርግጥ እኔ በይኔ ያየውት ቀይ ሜሪኩሪ ነው እሚገርመው ፎቶ ስታነሳው እሚሰጥህ ኢሜጅ ሌላ አይነት ነው እኔ ያየውት የተፈጥሮውን ሜሪኩሬ ነው እና ሰፋ አድርገህ ብታቀርብልን ደስ ይለናል
@reqiqmedia
@reqiqmedia 2 жыл бұрын
SHETKEWU??? ENE MEGZAT FELGALEHU
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
የኔ አደለም ሰወ ቹም መሸጥ አልፈለጉም ለስራ እንፈልገዋለን ነው ያሉት እሚገርመው ግን ሜሪኩሪው ያለበት ቦታ ምንም አይነት ቴክኖሎጅ አይሰራም
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Neche,Key,Semayawi/Mercury/,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Crystallized carbon,Greece/Adamas/,160km,1093degree Celsius,329k kilo gram per square inch,Carbon Atoms Bond,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Debbris,NY “Diamond is Forever”,
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 4 ай бұрын
እናመሰግናለን !ከእንግዲህ በየበረሀው ስንሄድ መሬት መሬት እያየን እንሄዳለን ።
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
👍👌👌👌🙏🙏
@540963
@540963 2 жыл бұрын
የአልማዝ አፈጣጠር በኢቮሉሽን አለመሆን ለማወቅ ኢቮሉሽ እኮ ቴወሪ እንጅ የተረጋገጠ ሳይንስ አይደለም።
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
True love is enough.not diamonds.!!
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 5 ай бұрын
ሰሌ የዕውቀት ቋት እኮ ነህ አገላለፅህ ደግሞ ድንቅ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤
@amehaaklilu8601
@amehaaklilu8601 2 жыл бұрын
Solo density of diamond is not as you said it is 2.031 ounce per cubic inch oz/inch³
@user-jl6nt4gs3b
@user-jl6nt4gs3b 2 жыл бұрын
ዳይመድ የከበሩ ድንጋዮች ምነግረን በመፅሃፍ ቅዱስ መስረት ኣንዱ ቅዱስ እዮብ ነው እዮብ ምእራፍ 28/1እስከ 28 ይነግረናል
@netijatrading4032
@netijatrading4032 8 ай бұрын
How can we identified if it is the dimond that we have on our hand wich is similar to dimond? and is it legela to sell it privately ?
@wondo1
@wondo1 2 жыл бұрын
የት እደርስ ነበር አተ አስተማሪዬ ሆነህ ቢሆንኖሮ። 🤔
@misrachhylmichale100
@misrachhylmichale100 2 жыл бұрын
tekekle
@kiyagirma2801
@kiyagirma2801 2 жыл бұрын
Who is your Target Audience, if I may ask ?
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od Жыл бұрын
መችይሁን ሀገራችን የማድን ሀብትዋ ለሽያጭ አቅርባ ምትበለፅግዉ
@habesha2day128
@habesha2day128 2 жыл бұрын
Hey dear... sele californium esti seralen please
@arronabiye9908
@arronabiye9908 2 жыл бұрын
waw which is very good justification ...are you a Geologst ??
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 ай бұрын
በኛ ግዜ ጋብቻ ክቡ ልሙጥ የወርቅ ቀለበት ነበር አይ ግዜ ..... በዚህ ግዜ ዳይመንድ ካልሰጠህ ትዳር የለም ..... አሁንማ እገር ቤትም ሜሪ ሚ ሆኖአል .... ባህላችንን 😔….
@movidatech
@movidatech 2 жыл бұрын
question pls? Why Apple Doesn't let other companies use iOS? pls video sraln. lemns android leloch campany metekemn meretu? lemn yerasachew ende apple os alesrum. do what u can. tnx keep it up
@user-sv2zz9si5b
@user-sv2zz9si5b 3 ай бұрын
EneGar aleyi opal dayimed merkuri
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
Thanks brother how about gold? I mean what is gold??
@Mohammedashebir
@Mohammedashebir 2 жыл бұрын
Sol ስለ hollywood ስራልን !!!
@avialemu
@avialemu 2 жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን 🙏 ጥያቄ☞ወርቅ እንዴት ነው የሚገኘው? የት አገራቶች ብብዛት ይገኛል??
@eyobabate5308
@eyobabate5308 2 жыл бұрын
betame teru merja new gene fekerene lemegeltse ena mene yahele yefekere metenene lemegeltse emilewe ayasemamageme
@ananiyadebebe674
@ananiyadebebe674 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እባክህ ስለ Hakerሮች ስራልን ስለ
@ananiyadebebe674
@ananiyadebebe674 2 жыл бұрын
ሰለ ድሬክ ዌብ ስለሚባለው ቡድን ስለሱ ስራልን
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
bro ስለ hackers ማወቅ ትፈልጋለህ?
@animejob7482
@animejob7482 2 жыл бұрын
@@senaytech4822 ene efelgalew
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
@@animejob7482 እሺ በቅርቡ ልሰራ እሞክራለሁ።
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
@@animejob7482 sorry ስለ darkweb ብቻ ከሆነ:- kzbin.info/www/bejne/l3zPl6Gio551pNE ነገር ግን ስለ hackersም በሰፊው ሌላ video ልሰራ እችላለሁ በቅርቡ ነው የለቀቁት:)
@amanuelfeyisa5733
@amanuelfeyisa5733 2 жыл бұрын
✌️❤✌️❤🙏
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@yonasbalcha9776
@yonasbalcha9776 7 ай бұрын
sol wendme esti sile hair transplant siralen
@abubekerhassen2483
@abubekerhassen2483 2 жыл бұрын
How about mercury
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 2 жыл бұрын
ሳል እስኪ በሀገራችን ባለው እንዴት አገራችንን በግል እናሳድጋት
@kiyagirma2801
@kiyagirma2801 2 жыл бұрын
I am a fun Mr.Solomon aka TechTalk and followed your shows for a while. But it seems you are not reaching many people through KZbin and you need to make the program a little more entertaining and creative instead of just reading information's that you compiled. Specially if you make the program in a way for kids and teenagers to get inspired that will help a lot to inspire young generations. Your program presentation is more like for adults.
@deboragetachew5677
@deboragetachew5677 2 жыл бұрын
Well Said
@selahadinjemal7138
@selahadinjemal7138 2 жыл бұрын
I agree, It would be nice if the show becomes more creative and entertaining. To attract more viewers, it needs to target variety of viewers not just nerds like us.
@naodhadush1208
@naodhadush1208 6 ай бұрын
fun - fan.
@ananiyadebebe674
@ananiyadebebe674 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እባክህ እባክህ ሰለHackerሮች ስራል hongkongበ2016ስለተፈጠረው የኤትኤም ስርቆት እናም ስለ Drak web ስራለን እባክህ በቅርቡ
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
እኔ በቅርቡ ልስራልህ?
@ananiyadebebe674
@ananiyadebebe674 2 жыл бұрын
@@senaytech4822 ባለፎም ብለሀል እየጠበኩህ ነው
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
@@ananiyadebebe674 sorry ስለ darkweb ብቻ ከሆነ:- kzbin.info/www/bejne/l3zPl6Gio551pNE ነገር ግን ስለ hackersም በሰፊው ሌላ video ልሰራ እችላለሁ:)
@ananiyadebebe674
@ananiyadebebe674 2 жыл бұрын
@@senaytech4822 እሺ ስራልኝ ጠብቃለው ሼር በማረግም አግዝአለው
@senaytech4822
@senaytech4822 2 жыл бұрын
@@ananiyadebebe674 bro Ok! ነገር ግን ኣሁን ሌላ video ስለጀመርኩ maybe ሌላ ጊዜ በፍጥነት ለመስራት እሞክራለሁ።
@makentertainment4938
@makentertainment4938 2 жыл бұрын
gen bemenedewe mikorexewe bexam kebade ena tenekare yalewe nger new adele bemenedenew shape miyasizute
@ethiovisionary
@ethiovisionary 2 жыл бұрын
great but why people waist their time on prank and other unnesessary program contuenue bro
@samitru3351
@samitru3351 2 жыл бұрын
ከጌጥነት ባለፈ ሌላ አገልግሎት የለውም ወይ??
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
ለምስቴ ገዛሁላት $4800
@netijatrading4032
@netijatrading4032 8 ай бұрын
Ethiopia hagerachen wuset yigegnal? Ketegegnes yet yet akababi ?
@ethiohabesha7157
@ethiohabesha7157 2 жыл бұрын
Solu yahon teyaka neberang yamegarm stone agencha neber gen min endahona alawekum
@user-vg7hj4bp4c
@user-vg7hj4bp4c 2 жыл бұрын
Dimend andgeleseb biygegn endet meshet yechelal.
@SayaUmer-xg4cq
@SayaUmer-xg4cq 4 ай бұрын
ሶል አተን መከታታል ከጀመርኩ 4አመት ይሆነኝል በጣም የማደቅህ የምወድህ ሰውነህ ባገኝው እደት ነው እምሸጠው
@abnerhilina7886
@abnerhilina7886 2 жыл бұрын
ግን ዳይመንዱ መሬት ላይ ቢወድክ አይጠፋም?
@tseggaiberaki6873
@tseggaiberaki6873 2 жыл бұрын
When you say160,000 k.m. from where did you get that measurement? It became skeptical your explanation. The earth radius is 6378. How on earth came from your studies?
@tseggaiberaki6873
@tseggaiberaki6873 2 жыл бұрын
Sorry you said 160 km, I was mistaken
@mussiegebremariam7194
@mussiegebremariam7194 2 жыл бұрын
የምታቀርበው ነገር ድንቅና አስተማሪ ነው በጣም አደንቃለሁ ። Please !! ስለ "URANIUM " አቅርብልን በጣም አስፈላጊ ማዕድን ስለሆነ ። እጠይቃለሁ
@greenman8627
@greenman8627 Жыл бұрын
በቁርአን በባሕር ውስጥ እንደሚገኝ ይናገራል ሉል ወልመርጃን
@zedoma8199
@zedoma8199 2 жыл бұрын
ግን እንዴት ነው አሚቀልጠው
@dawitbelew4890
@dawitbelew4890 2 жыл бұрын
ምንም ብትሰራ ትችላለህ
@dawitzoe6558
@dawitzoe6558 Жыл бұрын
Ye card aserar nigaregn ibaki
@deve-tq4qn
@deve-tq4qn 2 жыл бұрын
ሶል የሚያንጸባርቅ ድንጋይ ኢትዮጲያ ባሌ ደሎመና አካባቢ አይቻለው ምን ሊሆን ይችላል
@mesfinkebde567
@mesfinkebde567 2 жыл бұрын
ጎማው ለምን ትልቅ መሆን አስፈለገው ሶል
@mjihaji7622
@mjihaji7622 4 ай бұрын
ሌሎችን የከበሩ ድጋዮችን ሥለነሡም ብታቀርብልን አመሠግናለሁ
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ሰሌ አረ ብዙ ግዜ ጠየኩሕ ሰለ ፓስፖርት ውስጥ ሰለሚቀመጡ ተደብቀው ማይክሮ ችፕስ ንገረን
@cozameritrean665
@cozameritrean665 2 жыл бұрын
Sile ellumnati enfelgalen
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh 5 ай бұрын
I give diamond ring for marriage
@michukasahun9081
@michukasahun9081 Жыл бұрын
ኦፓል የት ልሸጥ ይችላል
@MetadelAlemu-hf4my
@MetadelAlemu-hf4my Ай бұрын
በትምህርትና ሰለዳይመድ ማብራሪያ አመሠራረት ከልብ አመሠግናለሁ ሀገራችን ካርቦን ዶ ብላክዳይመንድ ሞልታል እኔም ጋር ሰርትፋይ አልተደረገም በራሴያረጋገጥኩት አሉኝ አብረን ወደ ገንዘብ ገቢ ብንፈጥር ምኞቴ ነው ፈጣሪ ቢረዳን ወድሜ
@gediondaba8942
@gediondaba8942 4 ай бұрын
ሌግዠሪዉ መርከብ ማን ነው?
@michukasahun9081
@michukasahun9081 Жыл бұрын
ኦፓል የት አልሸጥም ይችላል
@user-wf1xw4fe5x
@user-wf1xw4fe5x 7 ай бұрын
ካገኘሁ 2አመት ሁኖኛል ግን ምን አድጌ ልሽጠው
@ETTopTech
@ETTopTech 2 жыл бұрын
mastawekiya of ....... hhh sol mrt sw
@user-wf1xw4fe5x
@user-wf1xw4fe5x 7 ай бұрын
እባክህ መምህር ት/ት ጥሩ ነው ግን ከኔጋ በብዛት አለ አንተ 9:39 እምትለው 9:39
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
TechTalk with Solomon: Season 12 Episode 5 - Dr. Timnit Gebru [Part 1]
28:45
Хотела заскамить на Айфон!😱📱(@gertieinar)
0:21
Взрывная История
Рет қаралды 6 МЛН
Первый обзор Galaxy Z Fold 6
12:23
Rozetked
Рет қаралды 438 М.