TechTalk With Solomon S24 E8 [PART 1] - መሬት በእርግጥም ክብ ናት ወይንስ ጠፍጣፋ?

  Рет қаралды 59,097

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

መሬት በእርግጥም ክብ ናት ወይንስ ጠፍጣፋ በሚል በሁለት ክፍል የማቀርበው የመጀመሪያው ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 342
@nebyoumichael
@nebyoumichael Жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ ሰለሞን ካሳ!። በእርግጥም ምድር ጠፍጣፋ ናት ልክ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስረዳው። ምድርም አጠቃላዩዋ ክብ ስትሆን እኛ የምንኖርበት ስፍራ ጠፍጣፋ ነው። ይህንንም አለ ብዙ ምርምር የውኃን ባህሪ በመረዳት ማወቅ ይቻላል እሱም ውኃ የሚከማቸው ውኃን በሚይዝና በሚያቅፍ ቦታና የውኃ ልክ እንደምናውቀው ጠፍጣፋ መሆኑ ነው። አለበለዚያ ምድር ክብ ናት ከተባለ ግን ውኃ ከባህሪው ውጪ እንደ ጎማ ተጠማዞና ክብ ቅርፅ ሰርቶ gravity በሚባለው ባልተረጋገጠ ሀሳብ ከውኃ ተፈጥሮ ውጪ ሊሆን ነው ማለት ነው። 2. Gravity አለ ከተባለ ደግሞ..በምድር ላይ ያለውን ግዙፍ የውኃ አካል በስበት ኃይሉ አጣብቆ ከያዘ ለምን ወፎች Airplanes...ሊበሩ ቻሉ? There is magnetic energy not gravity. 3. ምድር 1000mph የምትሽከረከር ከሆነ እንዴት ነው Airplanes catch up to the spin when to land & take off??? No pilot considers the spin of the earth when flying because there is no spin. The earth is FLAT! My brother & there are so many scientific reasons. Convex earth የሚል ጥናታዊ ፊልም አለ ተመልከተው። ሠላም ወንድሜ ሰለሞን ካሳ!። በእርግጥም ምድር ጠፍጣፋ ናት ልክ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስረዳው። ምድርም አጠቃላዩዋ ክብ ስትሆን እኛ የምንኖርበት ስፍራ ጠፍጣፋ ነው። ይህንንም አለ ብዙ ምርምር የውኃን ባህሪ በመረዳት ማወቅ ይቻላል እሱም ውኃ የሚከማቸው ውኃን በሚይዝና በሚያቅፍ ቦታና የውኃ ልክ እንደምናውቀው ጠፍጣፋ መሆኑ ነው። አለበለዚያ ምድር ክብ ናት ከተባለ ግን ውኃ ከባህሪው ውጪ እንደ ጎማ ተጠማዞና ክብ ቅርፅ ሰርቶ gravity በሚባለው ባልተረጋገጠ ሀሳብ ከውኃ ተፈጥሮ ውጪ ሊሆን ነው ማለት ነው። 2. Gravity አለ ከተባለ ደግሞ..በምድር ላይ ያለውን ግዙፍ የውኃ አካል በስበት ኃይሉ አጣብቆ ከያዘ ለምን ወፎች Airplanes...ሊበሩ ቻሉ? There is magnetic energy not gravity. 3. ምድር 1000mph የምትሽከረከር ከሆነ እንዴት ነው Airplanes catch up to the spin when to land & take off??? No pilot considers the spin of the earth when flying because there is no spin. The earth is FLAT! My brother & there are so many scientific reasons. Convex earth የሚል ጥናታዊ ፊልም አለ ተመልከተው። ሠላም ወንድሜ ሰለሞን ካሳ!። በእርግጥም ምድር ጠፍጣፋ ናት ልክ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስረዳው። ምድርም አጠቃላዩዋ ክብ ስትሆን እኛ የምንኖርበት ስፍራ ጠፍጣፋ ነው። ይህንንም አለ ብዙ ምርምር የውኃን ባህሪ በመረዳት ማወቅ ይቻላል እሱም ውኃ የሚከማቸው ውኃን በሚይዝና በሚያቅፍ ቦታና የውኃ ልክ እንደምናውቀው ጠፍጣፋ መሆኑ ነው። አለበለዚያ ምድር ክብ ናት ከተባለ ግን ውኃ ከባህሪው ውጪ እንደ ጎማ ተጠማዞና ክብ ቅርፅ ሰርቶ gravity በሚባለው ባልተረጋገጠ ሀሳብ ከውኃ ተፈጥሮ ውጪ ሊሆን ነው ማለት ነው። 2. Gravity አለ ከተባለ ደግሞ..በምድር ላይ ያለውን ግዙፍ የውኃ አካል በስበት ኃይሉ አጣብቆ ከያዘ ለምን ወፎች Airplanes...ሊበሩ ቻሉ? There is magnetic energy not gravity. 3. ምድር 1000mph የምትሽከረከር ከሆነ እንዴት ነው Airplanes catch up to the spin when to land & take off??? No pilot considers the spin of the earth when flying because there is no spin. The earth is FLAT! My brother & there are so many scientific reasons. Convex earth የሚል ጥናታዊ ፊልም አለ ተመልከተው።
@Yoni-d2n
@Yoni-d2n Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ቀጥልበት እኔ ምስማማው መሬት ጠፍጣፋ ናት ።
@melakudegene9581
@melakudegene9581 Жыл бұрын
❤❤❤ Sole our proud brother One of my best program every week ❤ Wish you well brother
@natnaelnoah4725
@natnaelnoah4725 Жыл бұрын
ሰለሞን እንደምን አለህ፤ ስለ ክብ እና ጠፍጣፋ መሬት ቅራኔ ያቀረብከውን show አየሁት። በጣም በቆንጆ መልክ መሬት ክብ እንደሆነች ለማሳየት ሞክረሀል። በሌላ አቅጣጫ ግን መሬት ጠፍጣፋ ናት የሚሉ ሰዎችን አስተሳሰብ በቅጡ የተረዳህ አልመሰለኝም፤ ማለትም፦ 1ኛ፦ መሬት ጠፍጣፋ ናት ብለው የሚያምኑ ሰዎች ስለጠፍጣፋነቷ አንተ በሰጠኸው ልክ ሳይሆን ማንኛውም ሰው በዓይኑ አይቶ በሚረዳው ተፈጥሯዊ ዑደት ማስረዳት ይችላሉ። ለምሳሌ፦ ፀሐይን ብናይ በደመናዎች መካከል ሆና ብዙ ፎቶዎችን መመልከት ይቻላል፤ እድል ከገጠመንም በተፈጥሮ አይናችን ልናይ የምንችለው ነገር ነው። ይህ ማለት ፀሐይ እውነትም ሳይነሱ እንደሚለው 93 ሚሊዮን ማይሎች ርቃ ያለች አይደለችም ማለት ነው። 2ኛ፦ መሬት ክብ ነች ብለው የሚያምኑ ሰዎች፤ መሬት ሞላላ/curved/ ነች ያም ሞላላነቷ/curvature/ ከ35 ማይል ርቀት አካባቢ በሁዋላ ነገሮችን ከእይታችን ይደብቅብናል ይላሉ። ነገረ ግን ጆሽዋ ኖዊኪ በተባለው ፎቶ አንሺ ከሚሺገን ፓርክ የተነሳው የቺካጎ ፎቶ ግራፍ የተነሳበት ርቀት 57 ማይል ያክል ነበር። እንደውም በአንድ የዜና አውታር ላይ ያ ፎቶ ሚራዥ እንደሆነና በመሬት ሞላላነት ምክንያት ከሚሺገን ፓርክ ቺካጎ እንደማትታይ የሚናገርበትን ተንቀሳቃሽ ምስል አይቼአለሁ። ...በተመሳሳይም ስለጥላ ስናስብ፤ እንዲሁም ወደ ሰሜን የሚፈሱ ረጃጅም ወንዞችን እንደ ናይል እና ሚሲሲፒ፤ እና ሌሎችንም መመልከት እንችላለን፤ በክብ ዓለም ቲዎሪ መሬት ላይ ለማውረድ የሚከብዱ ጉዳዮች አሉ። ስለዚህ እነዚህን ጥያቄዎች በሳይንሳዊ መንገድ ለመመለስ ብትሞክር ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ።
@nattytaddese2815
@nattytaddese2815 Жыл бұрын
ሶል እንዴት ነህ አንዱ መከራከሪያቸው በደቡቡ ዋልታ በአንታርቲካ ላይ ያለፈ ወይም overpass ያደረገ ምንም አይነት በረራ ባለመኖሩ ነው። ለምሳሌ ከአውስትራሊያ ተነስቶ በአንታርቲካ በኩል አድርጎ በላቲን አሜሪካ ደቡብ ዋልታ አርጀንቲና የተደረገ በረራ ባለመኖሩ ነው።
@hamzabinsleman4124
@hamzabinsleman4124 Жыл бұрын
Thanks soleye 🙏 Aweko yetegna bikesekesute ayenekam Meredat mifelege yehe video beki nw
@mexsira406
@mexsira406 Жыл бұрын
22:00 ትክክል ነህ flatearthers ሁሌም በመጀመሪያ የሚያቀርብት ምክንያት ነው
@abdih.9082
@abdih.9082 Жыл бұрын
I think it is better if we start with operationalizing when we use the word "earth". I strongly belive that, answering or having aggreement what does it represents/ mean when we say "earth" first is critical. Are we considering the "earth" as the phisical entity that we are living on and experiance it with our sense organs? OR are we defining the "earth" as the physical entity we are living on, experinace it with our sense organs and its surrounding atmosphre around this physical entity (earth).
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ለስንት ዘመን እንደ ካስ ክብ ናት እየተባልን በጆግራፊ ስንማር አሁን እንደ ምጣድ ጠፍጣፍ ነች ብለው ያቄሉናል እንግዲህ ቁርጡን ያሰማን
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan Жыл бұрын
Al Quran before more than 1400 years ago Chapter An-Nazi'at (79), Verse: 30 وَالْأَرْضَ بَعْدَ ذَٰلِكَ دَحَاهَا In English it is translated: “And after that, the earth: wide has He spread its expanse” amazingly, the word “دَحَاهَا” can also be translated: ”extended in egg shape.” so the translation can be: “And the earth, moreover, hath he extended in egg shape.”
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
wow veryy good quran is true
@Tesfayegurmu50
@Tesfayegurmu50 9 ай бұрын
Earth isnt egg shaped...
@hermanos7255
@hermanos7255 7 ай бұрын
Yes!!!
@Kotramail
@Kotramail Жыл бұрын
I really appreciate your efforts to educate Ethiopians on so many issues. You obviously believe the earth is round and I feel like it would be better to use a non judgmental approach and let the audience decide for themselves. This is more of telling your audience like " this is what they are saying but they are obviously wrong" I love the content but the presentation might be more acceptable if it was objective.
@irenee6064
@irenee6064 Жыл бұрын
But they're obviously wrong tho
@iamjonas1025
@iamjonas1025 Жыл бұрын
የመሬት ክብነቷን በሀገራዊ ህሳቤ ምን እንሚመስል እና የጥንት አባቶች የደረሱበትን ምርምር ጨመር አድርገህ ብታቀርብልን ደስ ይል ነበር። የድሮ ብራና ላይ እንደሚገለጸው ሌላውን ዝርዝር ትተነው ቅድስት ሥላሴ ዓለምን በእጃቸው የየዟት በክብ መልክ መሆኑ፤ ዓለም ክብ መሆኗን ሲያመላክቱ ነው።በቻልከው መጠን በክፍል ሁለት ላይ ዶ/ር ሮዳስን ብታቀርበው ብዙ መረጃዎችን ከምስሎች ጋር ያቀርብልሃል ብዬ አምናለው።እናመሰግናለን።
@berhanehailemariam3769
@berhanehailemariam3769 Жыл бұрын
መሬት ክብ ነች ብለ ስለምታምን ጠፍጣፋ ነች የሚለውን አሳብ በጣም ልክ እንዳልሆነ ለማሳመን ነው የመጣኸው እንጂ በጣም ብዙ እውቀት ያላቸው ሠዎች ሳይንሳዊ መልስ አላቸው KZbin ላይ ገብታቹ የተለያዪ ማስረጃዎችን ማየት ትችላላችሁ ጠፍጣፋ መሆኗ መረጋገጡ አይቀርም
@Daniel_kah
@Daniel_kah Жыл бұрын
Thank you, bro. Kerasu angel nw tenesoto eyawera yalew enji endalekew eni bzu video bezi guday ayshalew bzu yemiyasamn netboch agshibetalew.
@Tesfayegurmu50
@Tesfayegurmu50 9 ай бұрын
Yours funny! KZbin video evidence ayhonem
@jonny0500
@jonny0500 6 ай бұрын
በረግጠኝነት ጠፈጠፋ ነኝ
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Belw yhn eskahun yalaregagate sew yale aymeslegnm neber, you have no idea about science sure broo......now scientists works in black hole and other billons of planet
@samuelyosef9998
@samuelyosef9998 5 ай бұрын
መጨረሻውን አሳየን
@AhaduReview
@AhaduReview Жыл бұрын
ወሳኝ ሰአት ላይ፣ሰሞኑን ስንት ሰው ጋር በዚህ ሀሳብ ምክንያት እንደተከራከርኩ። ብዙ ግልጽ ያልሆነ ሀሳብ ነው ሁለቱም እውነት የሆነ(የሚመስል)አከራካሪ ጉዳዮች አላቸው።
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj Жыл бұрын
ምን በሚል ሀሳብ
@Linogiven-O
@Linogiven-O Жыл бұрын
Earth is sperical
@yikaloyebio-ct9yh
@yikaloyebio-ct9yh Жыл бұрын
Solo show betam emiyamer newu keep z good work bemiqetlewu show sle online job ymimeleket btsera lbzu sewu yesra edle ykeftal tiktok lay yemimetut abzagochu yehaset nachewu ena enetega online job yet ena endit ygegal ena lehulum aynet profession yemihon malet b ye profession na flagotu yserawu yemichelewu yemichlashewu eg adrgeh btametawu arif newu
@eliaszegeye7152
@eliaszegeye7152 Жыл бұрын
ሶል እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ። ግን እስኪ የአባቶቻችንን የስነፈለግ ( የሥነክዋክብት ) የተጻፉ እጅግ ጥንታዊ መዝገቦችን አብረህ ብታቀርብ ❤❤❤ ሶል ከይቅርታ ጋር 3ተኛ ክፍልም ቢሆን ጨምረህ ከ መ/ህር ዶ/ር ሮዳስ ጋር ብታቀርብ ኢትዮጵያን አባቶቻችን ከ 3 ሺ ዓመት በፊት የገባቸውን እውነት ከዘመናዊው ሣይንስ ጋር በንጽጽር ብታሳየን እጅግ በጣም ያምር ነበር ከእነ ጋሊሊዮ ጋር በዘመንና በእውነተኛነታቸው በመመዘን የሐገራችን ጠቢባንን ብንገልጻቸው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ይሆናል ።❤❤❤
@henaorth
@henaorth Жыл бұрын
betam arif hasab new hulum ethiopiawi yemiwedew program yemihonew
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Жыл бұрын
እስቲ ይህንን እንደ ትምህርት ቢከታተሉት የሀጋራችን ልጆች በጣም ይጠቅማቸው ነበር ፊልም ቤት ከፊልም በፊት ሲኒማ ቢታይ ይህ ድንቅ ነገር ነው
@AlaminSciTech1445
@AlaminSciTech1445 Жыл бұрын
Awesome explanation, Sol!
@abizerbinmahdi6425
@abizerbinmahdi6425 Жыл бұрын
sol what is cause of gravity and concept of space time pls endigeban argeh asredan
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው።
@Yoni-d2n
@Yoni-d2n Жыл бұрын
እረ ባክህ የኛ ችግር ነጮች የሠጡነን ብቻ መቀበላችን ናሣ ዎሽቶናል ድብቅ ሚስጢር ይዟል መሬት ጠፍጣፋ ነች
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
እዚህ እየተወያየን ያለነው እኮ ነጮች በሰሩት ኮምፒተርና ዩቲዩብ ነው ፡፡🤣🤣 እንደሱ ሳይሆን መከራከር ወይም ማሳመን ያለብን በመረጃ ነው
@abidaseman3918
@abidaseman3918 Жыл бұрын
ሦል የሠሞኑ ፕሮግራሞችህ በጣም ገራሚ ናቸዉ እናመሠግናለን
@mamayayana
@mamayayana Жыл бұрын
መሬት ክብ ከሆነች ምትሽከረከርም ከሆነች እንዴት ኢትዮጵያ እንዲሁም አፍሪካ በረዶ አይዘንብም ኢሮፕ ወይም ከናዳ ሌሎችም አህጉራት እየዘነበ ስለዚህ መሬት ክብ አይደለችም
@abel1579
@abel1579 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ እውነትህን እኮ ነው መልስ ይፈልጋል ❤
@kinnan670
@kinnan670 Жыл бұрын
ታዲያ ይሄ ጥያቄ እኮ መሬት ጠፍጣፋ ነች ብለው ለሚያምኑ ነው መቅረብ ያለበት🤔 ሳይንስማ መልስ አለው ለዚህ ጥያቄ
@misgie1221
@misgie1221 Жыл бұрын
please understand how earth revolve as well as rotate. it concerns u. regards
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
ይሄ አመክንዮ ከተነሳው ሀሳብ ጋር ይራራቃል ግን ደግሞ ተያያዥነት አለው ፡፡ዝናብ ከተባለማ ሩቅ ምን አስኬደህ ? እንኳን በአህጉር ደረጃ ይቅርና ፤4 ኪሎ እየዘነበ ቃሊቲ ላይዘንብ ይችላል እኮ ፡፡መጀመሪያ ዝናብ እንዴት ነው የሚፈጠረው የሚለውን መመለስ ያስፈልጋል ፡፡ መሬት ክብም ሆነች ጠፍጥፋ ፤ ሳይንሱና መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቀንና ስለ ወቅቶች መፈራርቅ የሚሉት አለ ፡፡
@abityassosa2069
@abityassosa2069 Жыл бұрын
Shukren sol yemigerm shewa nw ketaun kefel 2 yemigerem aregek seralen mechiresha lay yanesakewunm hasab chiresewu sele moderen sayetisetu
@EyobBiniyam
@EyobBiniyam Жыл бұрын
I know this is not a right place to write this but can you tell us about quantum computer
@dagimtila7760
@dagimtila7760 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሶል በደንብ ስለ ብላክሆል ብትሰራልን
@kedijaaabdu7297
@kedijaaabdu7297 10 ай бұрын
How does internet work
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 Жыл бұрын
❤❤❤ ሰሌ አንተ የዘመናችን ባለ ድንቅ አይምሮ የእውቀት ቋት ነህ ክበርልኝ
@kushavlogs8433
@kushavlogs8433 Жыл бұрын
Lol 😂😂😂
@kushavlogs8433
@kushavlogs8433 Жыл бұрын
Another fool unlocked 🔓
@nahomhd6630
@nahomhd6630 Жыл бұрын
መጽሃፈ አክሲማሮስን ካገኘህ አንብብ ሁሉን ነገር ታገኛለህ እዛው ላይ።
@ቦጃንጋቱ
@ቦጃንጋቱ Жыл бұрын
ሳይንስ ፆታ የለም ማለት ጀምሯል ... ልክ ነው ማለት ግን አይደለም። የህያው እግዚአብሔር ቃል አይለወጥም
@yohannesderib2060
@yohannesderib2060 Жыл бұрын
ሌሎቹ ክብ ሆነው መሬት ያልሆነችበትን ምክንያት መጸሀፍቅዱስ ላይ ታገኘዋላህ
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Bible never explain univers, if i ask you you can even undersatn or explain 1% what looks like univers based on bible.
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ክፍል ነው።
@Merkeb_444
@Merkeb_444 Жыл бұрын
እኔም መሬት ጠፍጣፋ ናት ከሚሉት ወገን ነኝ፤ ደግሞም እድሜ ከሰጠህ ወደፊት ታያለህ በርግጥ አንተ ፍሪማሶን ልትሆን ሰለምትችል ጠፍጣፋ እንደሆነች ብታረጋግጥ እንኳን ለኛ ግን ክብ እንደሆነች ነው ልትነግርን የምትችለው።
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
Thank you dear bro for sharing your experience 👍🏾💐❤️ You are special God bless you more 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹❤️❤️
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 Жыл бұрын
እኔ እንደማምነው : ምንም እኮ የሚያምታታ ነገር የለውም መሬት ክብ ለመሆኗ (gravity )ም ስለ መኖሩ ።የግድ መሬት ክብ ስለመሆኗ ( northern Norway )ሄደን ማረጋገጥ ወይም ( Alaska የRussia ) ጎረቤት ስለመሆኗ መሄድ አይጠበቅብንም ። ሌላው የሚገርመኝ " ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው ብሎ ሳይንስ እያለ እንዴት ሳይንስን መሬት ክብ ነች ማለቱን ትቀበላለህ " ሰዎች ይሉኛል ። ...😂 😂..
@Anemoyan
@Anemoyan Жыл бұрын
ሰውን ተወው 😂 ባክኗል
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
ከብ ነች ተብሎ ከኤለመንታሪ ጀምሮ ስለምጨቀጨቅ ሳላምንበት ተቀብያለሁ ቢሆንም ግን በራሴ እይታ በምንም ስሌት መሬት ጠፍጣፋ ነች
@yadiyanmichael7572
@yadiyanmichael7572 Жыл бұрын
Can anyone explain to me about the smoke of a train and a volcano sol please include this one for the next chapter please if you can
@Kedir555
@Kedir555 Жыл бұрын
መሬት ክብም ጠፍጣፋም አይደለቺም የእንቁላል ቅርፅ ነው ያላት የማንኛውም እንቁላል አይነት ሳይሆን የሰጎን እንቁላል ቅርፅ ነው ያላት።
@YordanosYordanosfikadu-zl8hn
@YordanosYordanosfikadu-zl8hn Жыл бұрын
መሬት ክብ ከሆነች እኛ ከላይኛው ክፍል ነው ወይስ ከታችኛ ክፍል ነን ? ከታችኛዉ ክፍል ከሆነ ለምንድን ነዉ የማንወድቀው?
@venustvhomeforlyrics8621
@venustvhomeforlyrics8621 Жыл бұрын
Gravity hold you intact to the ground
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
gravity, centrifugal and centripetal forces created by the rotation and revolution of the earth @@venustvhomeforlyrics8621
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
Note: ሳይንስ መሬት ክብ ነች ብሎ አያውቅም ፡፡ ክብ 2D ነው ፡፡ ሳይንስ የሚያምነው መሬት እንደ ኳስ ''spherical'' ወይም ሉል ቅርጽ እንዳላት ነው ፡፡
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
እኔ ማገናዘብ ከጀመርኩ በሁዋላ ክብ ናት የሚለውን ሃሳብ ተቀብዬው አላውቅም ውሃ እንዴት እንደ ኳስ ባለ ነገር ላይ ተረጋግቶ ይቀመጣል
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
ሳይንሱ ''መሬት በራሷ ዛቢያና በጸሀይ ዙሪያ በተመሳሳይ ሰአት በምትሽከረከርበት ወቅት centripetal እና centrifugal ሀይል ይፈጠራል ይላል፡፡ እውነት መሬት የምትሽከረከር ከሆነ በነዚህ ሁለት ሀይሎች ውሀም ሆነ ሌላ አካል ተረጋግቶ ሊቀመጥ ግድ ነው ፡፡ ዋናው ጥያቄ ግን መሬት ነች ወይስ ጸሀይ ነች የምትዞረው የሚለው ነው
@HamsterMinor
@HamsterMinor Жыл бұрын
Physicsn yaltemare sew science lesu hatiat new😃😃 The truth is science tbeb new Yetbeb hulu mejemeriya demo fetarin mefrat new:: Sol tnx 👏
@Daniel_kah
@Daniel_kah Жыл бұрын
ሳይንስ ሰው ከጅንጀሮ ነው የመጥው ይላል ልክ ነው ማለት ነው?
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Anbbu ke metsaf befit ..eraa sew badooo....science never say sew ke zngero meta, they said we have common ansister , and also they put as theory not
@startube2856
@startube2856 Жыл бұрын
ketayun kifl eskiders metebek alchalkum sol thanks
@ermiadane1855
@ermiadane1855 Жыл бұрын
በጣም ነው እማዝነው አንተ መጨረሻህ እንጃ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሕ እውነቱን እንድታውቅ
@abel1579
@abel1579 Жыл бұрын
አንተ 50 ስድብ comment ከምታደርግ እስቲ ራስህን መርምር 😂😂 እሱ ኮ science ሙያው እና ስራው ነው ለአንተ ሲባል በአንተ ጭንቅላት ልክ ማሰብ አለበት ሆ😂😂😂
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Badoo
@lilgirume5221
@lilgirume5221 Жыл бұрын
What about moon? ጨረቃ ለምን ክብ ሆነች ? ምድርን ድሞ ላይ እያት@@@
@lightg1189
@lightg1189 Жыл бұрын
ከnasa የcgi ፍቶ ውጪ ምንም ማስረጃ በሌለበት በኳስ ላይ የምንኖር ዝንጀሮ ነን ማለት በራሱ ሀይማኖት ይመስለኛል።
@henokkasahun9230
@henokkasahun9230 Жыл бұрын
AWE meret teftafa nechi mknyatum meshaf kdusm ynageral demo meret demo atzorm tsehay ena chereka nachewu yemiżorut
@OpFreefireXx
@OpFreefireXx Жыл бұрын
The quran briefly says it is flat. ምድርንም ዘረጋናት፡፡ በውስጧም ኮረብታዎችን ጣልናባት፡፡ በውስጧም (የተለካን) በቃይ ሁሉ አበቀልንባት፡፡ surah 15:19 English 👉And the earth We have spread out (like a carpet); set thereon mountains firm and immovable; and produced therein all kinds of things in due balance. Other reference:surah 50:7,surah 51:48
@robealberhanu8109
@robealberhanu8109 Жыл бұрын
እኔ earth falt or cercle ትሁን ከሁለት አንዱን ለመቀበል ጠንካራ የሆነ ማረጋገጫ እፈልጋለዉ።አንድ ጥያቄ ግን እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ ለtecnology ቅርብ እንደ መሆንህ moon landing እውነት ነው ብለህ ታምናለህ? ከሆነስ ለምን አሁን advace tecnology ባለበት ጊዜ እንዴት ጨረቃ ላይ መሄድ ከባድ ሆነ?እንደ ሚታወቀዉ ከዛ ዘመን የተሻለ ቴክኖሎጂ አለ እንዴት መድገም አልተቻለም? ማብራሪያ ብትሰጥ
@Anemoyan
@Anemoyan Жыл бұрын
አሁን ሊሄዱ ነው ፥ እስከዛሬ ያልሃዱት ፤ መሄዱ ምንም ጥቅም ስለሌለው ነው ወጪ ብቻ ነው
@admasassefa6651
@admasassefa6651 Жыл бұрын
wendeme kezih befit heden yalutem weshet nw Hollywood west yetsera film nw miyasayun
@robealberhanu8109
@robealberhanu8109 Жыл бұрын
@@Anemoyan ሳስበዉ ግን ጥቅም ሳይኖረዉ ቀርቶ አይመስለኝም መሄጃ ስለ ሌለ ይመስለኛል or እየቀለዱብን ነዉ ድሮም አሁንም እዛ ደርሶ መመለስ የሚያስችል technology የፈበረኩ አይመስለኝም
@robealberhanu8109
@robealberhanu8109 Жыл бұрын
@@admasassefa6651 እውነትህን ነው bro የ elon muskn ማንኩራኩር video ካየሁ ወዲ ጥርጣረዬ ጨምሯል
@hailemariamsisay
@hailemariamsisay Жыл бұрын
Solomn side adregeh program atesra.. flat earth lemamen bezu mekniatoch alu .. cercle mrhonun proof yaderegu saintistoch ke bezu amet behuala melachehu tenageru sibalu anenagerem bellew gazetegnochnm debdebewachewal. Why?
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
ሶል ቻለው እንግዲ ስድቡን የኛ ህዝብ መቼም የበግ መንጋ ነው ሀይማኖትና ስልጣኔ የተቀላቀለበት የበግ መንጋ ይሰድቡሀል መቼም አንተ ግን ምርጥ ሰው
@Ethioreal1
@Ethioreal1 Жыл бұрын
Menagebah ante yehonk gela ras toto ras sermuta shentam banda aweksh aweksh seluat ye baluan meshaf atebech alu denez dyablos melata ke haymanot gar eghn ansa be chfen enktelwalen ante men agbah ye ergo zenb ye kemal ket yetbdah ems new metmeslew shermuta wedo aydelm segrh rasu yesheshe. Yelu yehonal eco ayafrm yena hezb 😂😂😂😂 berta sol comment agenchew new atfredbn sedbu selasaken new becha chalew engedi ayzoh 😂😂😂😂😂
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp Жыл бұрын
😂😂ሰዎችን የበግ መንጋ ብሎ ከሚሳደብ በላይ ተሳዳቢ የት ይመጣል ራስህን ምን አድርገህ ነው የምታስበው
@Ethioreal1
@Ethioreal1 Жыл бұрын
@@Love-nr1zp ene anten alsdbhem tefetro yesdebch yebkal askeyami sebals semteh takalh
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
@@Love-nr1zp ደደብ እኮ ናችሁ ማርያምን ኦ ፈጣሪ ሆይ ስንት አይነት በየአይነት ፈጥረሀል እናንተ መሀይሞች ባትኖሩ እኛም ደደብ እንባል ነበር ድንቁርናችሁ ወደር የለውም
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp Жыл бұрын
ተንጫጫ ተፈቅዶልሃል🤣
@greenman8627
@greenman8627 Жыл бұрын
አላሕ በቁርአን የሁለቱ ምስራቆች የሁለቱ ምእራቦች ጌታ ነው የሚለውን ሥጠይቅ ሚመልሥልኝ አጥቼ አሜሪካ ሥገባ መልሡን አገኘሁት ።
@saraahmed293
@saraahmed293 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሌ ጥሩ ትምህርት ሰተከናል
@biniammario3018
@biniammario3018 Жыл бұрын
እራሴን አበርትቼ ልሰማው ሞከርኩ። ግን አሉባልታ እንጂ ሳይንሳዊ መሰረት የሌለው ሃሜት ሆነብኝ። እኔ የምለው ግን የምድር ጠፍጣፋነት ስህተት ይሁን። ግን ለምድር ክብነት ተጨባጭ ማስረጃ ሊያቀርብልን ይችላል???
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Space lay weth eyyy kelal eko new when they installl even simple satellite for tv broadcast , you can see easily what look.like earth and even.you know how many satellite needed to cove 360 earth
@maherisac9265
@maherisac9265 Жыл бұрын
ክብ ነገር ሴንተር አለው እንዴ አታስቀኝ በናትህ፤መሬት የእንቁላል(elliptical) ቅርፅ ነው ያላት ክብም ዝርግም አይደለችም።
@bezaandargie5689
@bezaandargie5689 Жыл бұрын
Betam des ylal
@AbebeBulto
@AbebeBulto Жыл бұрын
Sol Arif newu yakerebkewu gin fushet aydelem flat mehono meret buzu mereja elklkalewu wanawu gin flat bthon bathon MN chigirl alewulk yemilewu ligeban ygeba esu lay newuistru sol
@addisu8557
@addisu8557 Жыл бұрын
እሱ ክብ ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤ በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው። ኢሳ 40:22
@ethiotestech719
@ethiotestech719 Жыл бұрын
Thankyou sol but i still can't believe that earth is round and totaly not with the flat earth idea 😔
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Жыл бұрын
አንተ ስለ GMO ጠቃሚነት ያስተማርከን ሰውዬ መሬት ክብ ነች ካልከን በርግጠኝነት መሬት ጠፍጣፋ ናት ማለት ነው።
@alexmamo3793
@alexmamo3793 Жыл бұрын
ፀሀይ ናት ወይስ ምድር የሚዞረው ምድር ከሆነ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ይጣረሳል የቱ ነው ትክክል ሌላው ደሞ የሰው ልጅ በዝግመተ ለውጥ ነው የመጣው ተብሎ ነው የተማርነው የቱን እንመን
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Жыл бұрын
መጽሃፍ ቅዱስ እውነተኛ ነው። መጽሃፈ ሄኖክን አንብቡ
@amanuelberihun4946
@amanuelberihun4946 Жыл бұрын
it's amazing that there is no CGI but they have a satellite at the time of 60's
@_AloS
@_AloS Жыл бұрын
CGI is more of like processing(sounds like high speed brain of computers) & satellites are more of like physical capability. It doesn’t need high speed processing computers to send Data from space.
@senayandat9684
@senayandat9684 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@andualemmulugeta3577
@andualemmulugeta3577 Жыл бұрын
Solo ene meret mechereshawn man awekot new kib wy zerg yimenelew
@mohammedsaeed5800
@mohammedsaeed5800 Жыл бұрын
Proud of this guy 🇪🇹🫶
@cherinettekele-gw4ur
@cherinettekele-gw4ur Жыл бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ አራት ማእዘን ነት መሬት
@e-tech7509
@e-tech7509 Жыл бұрын
one question for guys gn why do we need to know the shape of earth?
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 7 ай бұрын
why God created our brain?😀
@FiraolAbebe-q9p
@FiraolAbebe-q9p Жыл бұрын
sela ufo sarlen pls
@jawtube9240
@jawtube9240 Жыл бұрын
Sole ጌታ ይቅር ይበልህ ተሸውደሀል በእግዚአብሔር የምታምን ከሆነ Bible ዘፍጥረት 1 እስከ 18 በትንሹ አንብብ እና ደግመህ አስተውል
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 6 ай бұрын
Bible never know about.the universe
@yilakalamrew1050
@yilakalamrew1050 Жыл бұрын
ጠፍጣፋ ካልን መጨረሸዋ ምንድን ነው ?
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Жыл бұрын
መጨረሻው Antarctica ነው... እና በሁሉም አቅጣጫ አለምን ከቧል።
@ermiadane1855
@ermiadane1855 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር እና የመፅሐፍ ቅዱስ ጠላት ነህ
@bedruhamid4914
@bedruhamid4914 Жыл бұрын
Thank u sol.
@ababiya_worku
@ababiya_worku Жыл бұрын
24:37 is your answer for all!
@yilkalyilkal9305
@yilkalyilkal9305 Жыл бұрын
Thank you sol
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዋናው ጥያቄ መሆን ያለበት መሬት ክብ ናት ወይስ ጠፍጣፋ ሳይሆን መሬትን ማን ፈጠራት የሚለው ነው መሆን ያለበት መሬት መፈጣርያዋን ሳትናገር ጠፍጣፋ ናት ወይም ክብናት ብለህ ለማብራራት መድከምህ ምን የሚሉት ነው 😂😂😂
@emueshete3731
@emueshete3731 Жыл бұрын
ምድር በክሪስታል ዶም (ጣራ ) የተሸፈነች ጠፍጣፋ እና ክብ ናት !
@baawlaaw164
@baawlaaw164 Жыл бұрын
Still be 21gnaw century meret tefttafa nat blo mamen ke chakka endealemewutat yekkoteral
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Жыл бұрын
ናሳም ከጣሪያው አልፎ አያውቅም
@hailemariamsisay
@hailemariamsisay Жыл бұрын
Agree with u.
@ironside011
@ironside011 Жыл бұрын
እኔ ግን ይሄን video ሳየው መሬት ክብ እንዳልሆነች ነው የተሰማኝ 🥶🥶
@Ethioport256
@Ethioport256 6 ай бұрын
አትይኝም
@RMX11-j1b
@RMX11-j1b Жыл бұрын
ምድር ክብ አይደለችም ።
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ህዝብ መሬት ጠፍጣፋ ነች መሞገት ማልችለው የፀሃይና የጨረቃ ብርሃን ስርጭት የተነሳ እንዴት ነው የሚለው መልስ መስጠት አልችልም አላነበብኩም የመሬትን ጠፍጣፋነት ቁርኣን ውስጥ ይናገራል ከዛ ስላገኘሁ እርግጠኛ ነኝ ውሃ ሶስት አይነት ነው ውቂያኖስ ላይ ያለው ውሃ ከታች ጨለማና ጠንካራ ቀጥሎም ምንም ነብሳት መኖር ማይችሉበት ውሃ ሶስተኛው ውሃ ወይም ሰባቱ ውቅያኖሱች የተለያየ ጠኣም ከለርም ጭምር የተለያየ ሆኖ ነብሳት መኖር የሚችሉባት ነው እዚህኛው ውሃ ላይ ነው መሬት የተዘረጋችው ተዘርግታም መዋለል (መንቀሳቀስ ሲታይባት )ነው ተራሮች መሬት ላይ እንደ ችካል ተተክሎ ያረጓጓት ብቻ ሀሳቤን በፅሁፍ ማስረዳት ይከብዳል ምርምር እንዴት ደስስ እንደሚል
@negedeyisihak.loveJesus123
@negedeyisihak.loveJesus123 10 ай бұрын
ግልፅ አርገው የፃፍከውን፡ 1) ውቅያኖስ ላይ ያለው ውሃ 2) ምንም ነፍሳት መሮር የማይችልበት ውሃ 3) የተለያየ ከለር ጣዕምም ያለው ውሃ እነዚህ ሶስቱን ከጥቅማቸው አንፃር ነው እንጂ ስለጠፍጣፋነቱ ወይም ስለክብነቱ በምን ይናገራል? ተራራው ምን ሙኑ ላይ ነው እንደ ችካል የተተከለው፣ ታራራ ራሱ የመሬት አካል አይደል እንዴ?
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ እስካሁን ያላመንሁበት ነገር መሬት ነዎ ምትዞረዎ ፀሃይ ናት ምትዞአዎ???ሳይንሱ መሬት ነች ይላል እኔ ግን እራሴን ላማሳመን ሞክሬ አልቻልሁም
@misgie1221
@misgie1221 Жыл бұрын
me too, as i saw in my eye the sun is moving🙂
@temamtadu4387
@temamtadu4387 Жыл бұрын
Now it's confirmed, for whom u r working.
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Жыл бұрын
exactly!
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Жыл бұрын
ሰሌ እነ ጨረቃና ፀሀይ ጠፍጣፋ ሆነው ዙሪያቸው ክብ ናቸው ተብሎ ነው የሚታመን እንጂ አንተ እንደምትለው እነዚህ አካላት ክብ ናቸው ብሎ ሰው ያምናል ያልከው ነገር አልዋጥ ብሎኛል።
@antenehzelalem2371
@antenehzelalem2371 Жыл бұрын
Ene eko endet endezih negerochn bekelal menged masredat mechalh bicha adnakih argognal...berta
@yohannesderib2060
@yohannesderib2060 Жыл бұрын
መፀሀፈ አክሲማሮስ መጸሀፍ ቅዱስን ጠቅሶ እንደተጻፈው ወደ ክብ የሚሄድ ተፈጥሮ እንደሌላት ይናገራል።
@SemiraMohammed-k2c
@SemiraMohammed-k2c Жыл бұрын
እንዴ ታዳ እንዴት ነው አሁን ድረሥ ያልታወቀው
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 Жыл бұрын
መልካም ሰው 👍
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv Жыл бұрын
መሬት የቡና ስኒ ማስቀመጫ ረከቦትን ትመስላለች ለኔ የፀና እውነት ነው የዩናይትድ ኔሽን ባንዲራ ላይ ትክክለኛ አቀማመጧ አለ
@yidnekachewterefefanta
@yidnekachewterefefanta Жыл бұрын
😁😁😁😁
@GemechisGaruma
@GemechisGaruma Жыл бұрын
Thank You Solomon ❤❤❤
@sonworkneh3883
@sonworkneh3883 Жыл бұрын
እኔ እስከ አሁን ድረስ ጥያቄ የሆነብኝ እና መልስ ያላገኘውት ነገር ቢኖር ...፣ መሬት ክብ ናት እሺ ይሁን ብዬ ተቀበልኩ ነገርግን ውሃው እንዴት ክብ በሆነ ኳስ መሰል ላይ ሳይፈስ ሊሽከረከር ቻላ? 💦🌍 Please can anyone answer for me please 🙏
@Miki25215
@Miki25215 Жыл бұрын
የምድር ስበት የሚባል ነገር አለ ሁሉም ነገር ወደ ምድር እንብርት ሰለሚሳብ ነው።
@baawlaaw164
@baawlaaw164 Жыл бұрын
3D object with curvature appeals to sphere or ellipsoid geometrically. Earth is 3 dimensional as any real object(height,width and length) having this feature with curved surface .
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Жыл бұрын
መሬትን ራሱ ሙሉ ለሙሉ አይተዋት አያውቁም ውሸታሞች ናቸው።
@hamzabinsleman4124
@hamzabinsleman4124 Жыл бұрын
Mulu video alayehewem meselegna aleka
@baawlaaw164
@baawlaaw164 Жыл бұрын
@@zemenayzemenu eske zare maths settemar zmbleh new ende square debter setcherres yeneberew tew enni.yaddelachew yhenen ke lidete kirstos befit yale mnm ye technology eggeza teredtewutal.....egna ezzi kiib nat teftaffa nat ennelalen . Aay Africa!
@SOMSOM-SERUS-77.84
@SOMSOM-SERUS-77.84 Жыл бұрын
Is this the shape of the earth that raises questions at this civilized time?
@amirnetwork8629
@amirnetwork8629 Жыл бұрын
አይደለም።
@henockarega4205
@henockarega4205 Жыл бұрын
ሰሌ የዛሬው ክፍል ይለያል እዚህ መንደር ሰሞኑን እንደ አሸን ለፈሉ የተሳሳተ የአለምን ምልከታ ላላቸው ሰዎች ጥሩ ቪዲዮ ነው። አሁን መጥተው ይሰድቡሃል አይ የኛ ሰው እኮ 😀
@biniammario3018
@biniammario3018 Жыл бұрын
አሸን ምንድነው?? አታጨብጭብ ጠይቅ መርምር እወቅ።
@mulukengetachewu9186
@mulukengetachewu9186 Жыл бұрын
መጸሐፍ ቅዱስ ላይ ፈጣሪ መሬትን ዘረጋ እንጂ አድቦለቦለ አይልም
@yohannesderib2060
@yohannesderib2060 Жыл бұрын
ልክ ብለሀል።እነሱ ሳይንስ ላይ ናቸው መጸሀፍ ቅዱስ መቸ ይታያቸዋል
@rlx369
@rlx369 Жыл бұрын
two different realities in this world and others are coming through
@emansead7897
@emansead7897 Жыл бұрын
ሶል ስለጉዳዩ flat earth እውቀት ያላቸው ጎበዝ ልጆች አሉ ለምን አትጋብዛቸውም??? ኦንላይንም ቢሆን ..... ምክንያትም ነገሩ በእምነት እሳቤ ሳይሆን በፋክት ነው የምናምነው። ሳይንስም ቢሆን ስለነገሩን ብቻ ሳይሆን ማመን ያለብን ! ብዙ disproof የሆኑ ነገሮች አሉት !!! እኔ በበኩሌ ባነበብኩት በማየው እና ሎጂካል በሆነ መልኩ flat earth ነው ያሳመነኝ። NASA WORKING ON DEEP FAKE! in the UNIVERSE IDEA.
@yonasmusa7770
@yonasmusa7770 Жыл бұрын
right brov,That's what I'm talking .
@Anemoyan
@Anemoyan Жыл бұрын
Fact 😂 ላንተ አይምሮ እውነት የሆነው ለሁሉም አይሆንም 😂
@hailemariamsisay
@hailemariamsisay Жыл бұрын
Agree with u
@Yoni-d2n
@Yoni-d2n Жыл бұрын
ናሣ ውሽታም ነው ምክንያቱም ነጮች ለሌላው ለአለም ህዝብ እውነታውን አይናገሩም ።
@binyamgirma1718
@binyamgirma1718 Жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@btin1791
@btin1791 Жыл бұрын
መሬት ጠፍጣፋ ከሆነች ለምን ማጂላን ወደ ምዕራብ ቀዝፎ የምስራቋ ፊሊፒንስ ደረሰ??? ይሄ ከ አምስት መቶ አመት የተረጋገጠ ነው! መሬት ወደ ክብ የቀረበች ድቡልቡል ናት
@venustvhomeforlyrics8621
@venustvhomeforlyrics8621 Жыл бұрын
Eko, this is pure ignorance
@amdeworktadele3843
@amdeworktadele3843 Жыл бұрын
Oh good. Many people in our country started arguing that the earth is flat. Better to explain physics to them.🌍
@amanuelberihun4946
@amanuelberihun4946 Жыл бұрын
physics is endurance not sure. just wondering
@hirayeselasse
@hirayeselasse Жыл бұрын
ጠፍጣፋ መሬት ተከታዮች በዋናነት ከሳይንስ ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስን ማጣቀስ ይወዳሉ በተለይ ደሞ።መፅሀፈ ሄኖክን በተወሰነ መልኩ እውነት አላቸው በኔ እምነት ጠፍጣፋ ናት አይልም መፅሃፍ ቅዱስ ግን ኦሪት ዘፍጥረት ላይ የመሬት አፈጣጠርን ሚገልፅበተን ከሱጋ ተመሳሳይ ነው እሱን ማጣቀስ ነው ሚመቻቸው ። የድሮ ኢትዮጵያዊ ስእሎች ላይም ግን ጠፍጣፋ መሬት ወይ ያሳየለው አይነት ምስል የተሳለ አይቼዋለው ። ግን መሬት ጠፍጣፋ ናት ለሚሉ ለሚያምኑ እምነትን በሳይንስ ማረጋገጥ ሰለማይቻል ይከብዳል
@Goodthing1009
@Goodthing1009 Жыл бұрын
💞 Jesus is the only way, Truth and Life 🙏 💞 Acta chapter 4:12 💞 👑 Jesus Christ is the king of king 👑 💞
@misgie1221
@misgie1221 Жыл бұрын
😂😂😂😂u dont know jesus unless u have wisdom, accumlate wisdom first. dont bark like a dog saying jesus jesus....
@funcube00
@funcube00 Жыл бұрын
55% sperical shape & 45% flat in my perception
@yonaspecial4907
@yonaspecial4907 Жыл бұрын
ቁርአን ቀድሟቸዋል ቁርአን 1400 በፊት ምድር ጠፍጣፋ እንደኾነች ገልፆታል ምድርን ከዚህ በኃላ የእንቁላል ቅርፅ አደረጋት ይላል ቁርአን ሰዎች ሆይ ቁርአንን እንድትመረምሩ እጋብዛቹሀለሁ
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26