ቴሌግራም አልሰራም ላላችሁ

  Рет қаралды 27,305

አብዲ Tube

አብዲ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 4 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ሰላም ሠላም ሰላምህ ይብዛ በአለህበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርታ ወንድም አብዱ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት እጠቀም የነበረውን ኮድ ባስገባም አልቀበል አለኝ ultrasurf ባስገባም እምቢ አለ ኮድ ይላል
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንደማችን የኔ ሰደወል አይሰራም 🙏🙏🙏🙏🙏
@malikammalikezawdu922
@malikammalikezawdu922 Жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም ወንድሜ 😱😱
@dagmawitwondmagegn4476
@dagmawitwondmagegn4476 Жыл бұрын
ጠጣምነው ማመሰግንህ 👌👌👌
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ጀዛክላህ ወንድሜ❤❤
@afsszchh3192
@afsszchh3192 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ እኔ ግን አንዴአዉርጄዉ እሄዉ እስከዛሬ እየተጠቀምኩት ነዉ ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ስልኬ እስቶሬጅ እያለ አስቸገረኝ ቪድዮ የለዉም ፒክቸር የለዉ ብቻ ለምን እንደሆና አላቅም
@እናቴናፈቅሺኝ-ኸ9ጰ
@እናቴናፈቅሺኝ-ኸ9ጰ 5 жыл бұрын
አሰላሞላይኩምወረህመቱላይወበረካቱ።ወንሚ።እኝዱባይነውያለው።የሞ ዋትሳብ።።ሲደውልአልሰራም።አለኝ።እባኪህል።መላበለኝ ቤተሰብማውራትአልቻልኩም።እባክህ።ንገረኝ።።።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
የኔ ወንድም እንዳልከው አስገብቼ ኮድ ጠየቀኝ እባክህ እርዳኝ
@ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ
@ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ 4 жыл бұрын
የኔ ቴሌግራም። ይሰራል ግን ሚሴጅ አያሰየኝም እባክህ መፍቴሄው ንገረኝ
@foziya0531
@foziya0531 11 күн бұрын
ዋለይኩምእሰላም ባረከላሁፊኩም😊እኔእቢሲለኝ😂ሸረአረጌነዉያገኝሁህ😅😅❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
@ኡሙመርየም
@ኡሙመርየም 4 жыл бұрын
ወድሜ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የኔ ቴሌግራም ተበላሽቶብኝ ነዉ የኩታብ ደርስ እየተከታተልኩ ነበር እስታሁን ደና ነበር አሁን ግን አዉዴኦ እየፈጠነብኝ አስቸገረኝ የጋደኞቸ ጋር ሳስተያየዉ የኔ እየፈጠነ እንካን የሚለዉ ኡስታዝ አይሰማም
@rahimanour470
@rahimanour470 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም የአፑ ስም ንገረኘ እጅ አዉ እዚጋ አዉርዳቹ የሰራላቹ የአፑ ስምነገሩኝ ባረከላፊኩም
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ሰላምህ ይብዛ
@hayatfereja6532
@hayatfereja6532 2 жыл бұрын
Aselamu aleykum wendma telegrame alseralgni ale Tap to get acod via SMS eyale embi alegni mn ladrg
@netsanetzewide5174
@netsanetzewide5174 2 жыл бұрын
ስሙ ምንድ ነው የ አፑ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 5 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኤቢ ብሎኝ ተናድጄ ነበር አላህ ይጠውል ኡምርክ
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 8 ай бұрын
አማና ስሙ ኮመት ላይ አስቀምጡልኝ አልተነበበልኝም
@gelayesendu4350
@gelayesendu4350 5 жыл бұрын
OK የሚለውን ስነካው አይሰራም ለምንድነው
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብድ ዛሬ ሞልቶልኝ 17ኛ ሆኛለሁ
@AbdiAbeni
@AbdiAbeni 2 ай бұрын
ሰላም
@sadashmels5985
@sadashmels5985 4 жыл бұрын
አረበናታችሁ ቁጥርአስገብቸ ሜሴጅ አልሰጠኝአለ
@sitiabdo98
@sitiabdo98 4 жыл бұрын
ቴሌግራም በሀገር ቤት ቁጥር አልሰራም አለኝ አሁን እከፍትና ቶሎ ይጠፋብኛል መፍቴ ካለክ ተባበረኝ የኔ የዱባይ ሲም የለኝም
@fatiyaadem2675
@fatiyaadem2675 Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ሰርቶልእቢ ብሎኝ ነበር
@almasalmas392
@almasalmas392 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ጀዛከላህህይረን። መጀመርያላይ የሚመጣው ናሽዳደስሲል
@uaeuae9958
@uaeuae9958 9 ай бұрын
የአወረከዉ አፕ እኮ ምንእደሚል አይታይም እተናገርክም 😢
@adugnanuri9118
@adugnanuri9118 Жыл бұрын
ቴሌግራም ቻት ሳረግ ሙቹአል contact ካልሆነ ቻት ማረግ አይቻልም ይለኛል ለምንድነው
@ሀሥቡንአላህወኒእመተልወኪ
@ሀሥቡንአላህወኒእመተልወኪ 5 жыл бұрын
ዋሊኩሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ እደትአመሻችሁውዲ ወገኖቸ መልካም ኸሚሥምሺት፡ የቴሌግራምሊክህን አሥቀምጥልን ወንዲም? እነ ከYou Tube ዳውሎዲ ማዲረጊያ አፕሹክ በለኝ ?
@RabiaMehamed-g5z
@RabiaMehamed-g5z 2 ай бұрын
ቴሌግራም ሰርች እያረገ እቢ አለ እባክህ ወንድሜ መፍቴሄ ካለህ
@eexx8683
@eexx8683 2 жыл бұрын
ይቅርታ ለቻናልህ አዲስ ነኝ ገን ቴሌግራም ከጋቸ ነበር በፊት ከዛ አጠፋሁት አሁን መክፈት ፈልጌ ግን አተም ባቀረብከው መሰረት ሞከረረኩት ግን እሽ አላለኝም ምን ማዲረግ አለብኝ ወዲም ።
@ETHIO889
@ETHIO889 2 жыл бұрын
አልከፍትም ብሎ ከስቸገርሽ vpn app ተጠቀሚ
@SetegnMulu
@SetegnMulu Ай бұрын
ያልከውን ነገር ተጠቅሚ እሽ አላለኝም
@الحمدلله-ك4و6ك
@الحمدلله-ك4و6ك 8 ай бұрын
አብዱዬ በቴሌግራም ፊልም አላሣይም ብሉኝነው ተባበረኝ
@zibebaalmass4769
@zibebaalmass4769 5 жыл бұрын
ኧረ አብዲ ቁጥርህ ፈልጌ ነበረ ባህሪን ነዉ አ ያለህዉ ብትተባበረኝ ደስ ይዪለኝ ነበረ ከልስቸገርኩህ
@HabsheHabshe-y7w
@HabsheHabshe-y7w 3 ай бұрын
ስርቺ አያረግአለ
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
እረ ዳባይ ኢሞ አይሰራም ተቃጠልኩ VPN አውርጀ ጨረስኩ አንዱም አልሰራልኝ ፕሊስ መላ በሉኝ
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
እኔም ማሬመቶግዜይሆናልሳወርድሰደልትውየየየየየየ
@sihammehamed8030
@sihammehamed8030 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ቴሌግራም ስትከፍት ኮዱ በቶሎ አላከልኝም ለምንድነው
@yonibelay-vi1br
@yonibelay-vi1br Жыл бұрын
App ስም ምንድን ነው
@Jameela-w5x
@Jameela-w5x 2 күн бұрын
የኔ ሊቪ ስገባ ነው ማይሰራልኝ የነሱ ድምፅ ይሰማኛል
@mimaschenekwole9083
@mimaschenekwole9083 5 жыл бұрын
z💚💚💛💛❤❤
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ 2 жыл бұрын
መላ በለኝ በቴሌግራም ድራማ ሥከታተል አይከፍትልኝ ይላል አንዳንድ ግዜ ይከፍታል
@HaileleulSajin
@HaileleulSajin 28 күн бұрын
Waw
@baljawal3215
@baljawal3215 3 жыл бұрын
ሰማ ወንድሜ ሴቭ ያደረኩት ቁጥር ዳብል ይሆንብኛል መፍትሄ ካለ
@habtamutadela3368
@habtamutadela3368 2 жыл бұрын
Telegramen taserakabegn endet lmalsaw bro tababeragn
@Sየልብኮልጂተወከልቱአላህ
@Sየልብኮልጂተወከልቱአላህ 5 жыл бұрын
ሠላም ያገር ልጆቺ እንዴት ናቺሁ እስኪ እምታውቁ ነገሩኚ በአላህ እኔ በቴሌ ግራም እሪከርድ አድርጌ ለሠው አንድ እራይት ብቻ ነው እሚያሳየኚ ሠውየው ኦላይን እያለ ምንድነው ቺግሩ ብሎክ አድርጎኚ ነው እንድ እናም ዱአ አድርጉልኚ ሠውየው የራሴ ዘመድ ነው እና የዱባይ 4000ሺብር ሰጥቸው ከልክሎኚአል እናም ስልክ ስደውል አያነሳልኚም አጋጣም በቴሌ ግራም አጊኚቸው ዛሬ አስገባልሺ አለሁ ብሎኚ አሁን ስፅፍለትም እሪከርድም ሳወራው አንድ አራይት ብቻ ነው እሚያሳየኚ ግን ኦላይን አለ በጣም ጪንቅ ብሎኛል ብር ከላኩት 9ወር ሆኖታል
@Sነኝተስፋያደከመኝ
@Sነኝተስፋያደከመኝ 5 жыл бұрын
የባህሬንስልክየይሠራምደ እቢአለኝ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 3 жыл бұрын
አዉበጣያስጀግል
@yordiregasa4289
@yordiregasa4289 2 жыл бұрын
እኔ ቴሌግራሜ ሲያስቸግረኝ አጠፋውት ከዛ ኮድ አይልክልኝም
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እኔ videogram ነው የምጠቀመው አሪፍ ነው
@zamzamgetachuw2036
@zamzamgetachuw2036 20 күн бұрын
አረ ባክህ ሌላመንገድ ካለ አሳየኝ እቢ ብሎኛል
@Hateetr23
@Hateetr23 Жыл бұрын
አብዲ ስደዋወል አይሰራም ችግሩስ
@hayathayat3554
@hayathayat3554 5 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ እሪሞቭ የተደረጉ ሰወችን እደትመመለስ ይቻላል ወደ ግሩፕ አብዲ
@bruktyth5191
@bruktyth5191 4 жыл бұрын
ዋይ ሶስት ቀን አሰቃየኝ እኮ እኔ በጣም አመሰግናለሁ
@Lijalem-ru9cx
@Lijalem-ru9cx 4 ай бұрын
telegram ጠፍቶ ስከፍት ኮድ አልሰጠም አለ
@essaoumer8888
@essaoumer8888 Жыл бұрын
A33 5G ሥልኬ ቴሌግራም አይከፋትም አይሠራም የአፕ ችግር አደለም
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ባአላህእዳታልፈኝ ቴሌግራምሊብገብቶቁረአንለመቅራትሊክ አሠራር አሣየኝኝ😢😢😢😢
@SemerudinHassen
@SemerudinHassen 3 күн бұрын
አፕሊኬሽኑ ምንድነው
@zerihundejene9607
@zerihundejene9607 2 жыл бұрын
Arif nw gn ye app semu bezum ayetaym eko
@madenasaid8851
@madenasaid8851 Жыл бұрын
ለዎሳብምአሪፊነው❤❤
@ኪያዬኪያ
@ኪያዬኪያ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አመሰግናለሁ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 3 жыл бұрын
አረወድሜ እሪካርድ ማረጌያው ጠፍቶብኛል መላካለህ
@Selahadinjemal-eh3ps
@Selahadinjemal-eh3ps Жыл бұрын
As wr wb wandime telegram delete hunben degame sekafti alkfet alen
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ 5 жыл бұрын
ወአይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ጀዛከላህ ሀይረን አብዱ
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ እንደ ዋትሳብ በሰው ቁጥር ይሰራል እዴ ቴሌ ግራም
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 жыл бұрын
አወ
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 5 жыл бұрын
wa we we ሺኩረን
@tiretatimes5424
@tiretatimes5424 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tigsittigi6716
@tigsittigi6716 3 жыл бұрын
በአላ የአፕልኬሽኑን ስም ንገሩኝ?
@selemonalemayewu9600
@selemonalemayewu9600 Жыл бұрын
የኔ ቴሌግራም ቀን ቀን አይሰራም ማታታ ግን ይሰራል እባክህ እንዴት ላስተካክል
@ETHIO889
@ETHIO889 Жыл бұрын
Vpn ተጠቃሚ
@yarabishadentewofikengjena3623
@yarabishadentewofikengjena3623 5 жыл бұрын
Telegram Bahrain ay serm aydel ende embi aleng
@TEME_963HACKER
@TEME_963HACKER 9 ай бұрын
Betam amesgenalehu sertolinyal Tnx
@mitudinku8067
@mitudinku8067 2 жыл бұрын
Banned yehone telegram endat mekfet yechalal
@Hanamariam-d1n
@Hanamariam-d1n 2 ай бұрын
Plz ye appun sem negerugn
@haimetube5532
@haimetube5532 Жыл бұрын
ለኔ ደውል አይሠራም እቢ አለኝ
@አኳቢለን
@አኳቢለን 4 жыл бұрын
እኔን ያስቸገረኝ አልደልትም አለኝ
@efratatube286
@efratatube286 3 жыл бұрын
ፕላይስቶር አላወርድም አለኝ
@maretuabebe460
@maretuabebe460 4 жыл бұрын
ቆይ በተዘጋ ሴም መጠቀም አይቻልም እዴ
@AYOUbaba-p5p
@AYOUbaba-p5p 2 ай бұрын
እና የአፑ ስም ሳትነግረን
@Mesiyeshewalg
@Mesiyeshewalg 2 ай бұрын
Kod aylkm yena embi alegn
@UsmanBelete-m2r
@UsmanBelete-m2r 3 ай бұрын
ኮድ እቢለኝ አልክም አለ
@liliomro6435
@liliomro6435 5 жыл бұрын
አቢሌክሽኑ ሥሙ ምንድነዉ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኧኺ
@emumehamedjamadegolokaramc1098
@emumehamedjamadegolokaramc1098 2 жыл бұрын
ሸርአላረግአለኝ ቻናሌ
@emantube5009
@emantube5009 5 жыл бұрын
አረ እኔ እንቢ ብሎኛል ቴሌግራሜ ኮድ አይልክልኝም ስጭነው ሲያቅበጠብጠኝ ደልቼው😢
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 жыл бұрын
እኔም
@ekerhamm5224
@ekerhamm5224 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺እኔም 4ወሬ እቢአለኝ
@ethiopiaethiopia1805
@ethiopiaethiopia1805 2 ай бұрын
ጭራሽ ዋይፋዩን ዘጋ እንኳን ሊሰራ
@rahelabera9442
@rahelabera9442 3 жыл бұрын
ቴሌ፣ግራሜ፣ኮድ፣ሰጥቼዉ፣ነበር፣እና፣ጠፈብኝ
@ለማርአብዱራህማን
@ለማርአብዱራህማን 3 жыл бұрын
ፕልስቶር፡አልሰራም፡አለኝ
@mis2391
@mis2391 4 жыл бұрын
ወንድሜ ሰራልኝ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተቸግሬነበር ጓደኞቸ እውነትነው ይሰራል አውርዱት
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 8 ай бұрын
አማና የአፕልኬሽኑ ስም አስቀምጪልኝ
@HanaKaasa
@HanaKaasa 2 ай бұрын
Alseram alegn
@riyamohammed9092
@riyamohammed9092 5 жыл бұрын
👍👍👍💚💚💛❤❤💙
@ያአላህበድኔላይጠንካራአድ
@ያአላህበድኔላይጠንካራአድ 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይርን
@اليمحمد-ظ2ع
@اليمحمد-ظ2ع 9 ай бұрын
የቲሌግራምአብልክሽንማዉረጃ
@Eነኝየማርያምልጅ
@Eነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እኔ ስደውል አልሠራ አለ
@kalkidanalemayehu5613
@kalkidanalemayehu5613 2 жыл бұрын
Er ena gen embi alegn eko mokerkut
@lubabaadem3101
@lubabaadem3101 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህን 09 ብለህ ነዉ
@ነፂነኝ
@ነፂነኝ 3 жыл бұрын
እረ እንቢ አለኝ
@gggmmm1380
@gggmmm1380 2 жыл бұрын
code alkm alegn
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 5 жыл бұрын
ባይመቸኝምኳ ላክ አደርጋሀለሁ አብድ
@yohannesashebir6917
@yohannesashebir6917 2 жыл бұрын
yappu seme negrena
@jhoncap4106
@jhoncap4106 Жыл бұрын
Aba mert nw alah yestelen
@mychanne12
@mychanne12 2 жыл бұрын
የApp ስም
@femalefemale6893
@femalefemale6893 2 жыл бұрын
የአቡን ሰም ሳትናገር ነዉ እዴ ከወደዳቺሁት ምናምንነ የምትለዉ መቸ ሰሙን ተናገረክ እና
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ቴሌግራም ፕሮፋይላችንን ማን . . .? | Telegram | Who?
11:56
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Рет қаралды 4,8 М.