ፊቴን አበባ ያስመሰለው ውህድ🪢 ለጠቆረ እና ለተጎዳ ቆዳ 🔗ሙቀቱን መከላከያ SPF 50🔮

  Рет қаралды 118,947

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Music: Ramadan Middle Eastern
Musician: Asepirawan20
URL: pixabay.com/mu...

Пікірлер: 297
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
CeraVe 100% Mineral Sunscreen SPF 50 | Face Sunscreen with Zinc Oxide & Titanium Dioxide for Sensitive Skin | With Hyaluronic Acid, Niacinamide, and Ceramides | 2.5 oz a.co/d/1hYrIQI
@kidkid1362
@kidkid1362 2 жыл бұрын
Kaleye konjo Endet nesh Hulu selam Ehewelesh kaleye guadegnaye serve Tetekem neber yawem betesebochua nachew ke America yelakulat mejemeria betam fetwan Asameraw huletegna were lay Eyetetekemech fetwan Tekure Aderegew Tekure hono yetelebelebe fet nw memeselew kaleye gudegnayen mn Temekreyatalesh❤🙏🏻
@lizworede-said919
@lizworede-said919 2 жыл бұрын
Thank you 😊 Is this one mineral sunscreen or physical?
@lizworede-said919
@lizworede-said919 2 жыл бұрын
Mineral sunscreen normally gives you white cask
@samritube9007
@samritube9007 2 жыл бұрын
የሲራሙን ስም or ሊንክ ማማየ ከታጠብኩኝ በሆላ ፊቴ ይደርቃል እና መጠቀም ፍልጌ ነው
@derebekebede1001
@derebekebede1001 2 жыл бұрын
Cerave and sun screen as a gift sichign plssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss......MN ale bitasdeschign........hulem nw miketatlesh.......from the begining kmer
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም ነው የምትናፍቂኝ🥰🥰🥰!.....ቀኑን ሙሉ ባይሽ አይሰለቸኝም!.....አሁንም መድኅን ዓለም ክርስቶስ የሰው ፍቅርን፣ ፀጋና ሞገስን አብዝቶ ይስጥሽ🤲🤲🤲🤲
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Oww geniyee yene konjo thank you so much ♥️ for your love ❤️ I really appreciate you my dear sister 😘
@HamzyaSolaman
@HamzyaSolaman 7 ай бұрын
Ewnet enem kalye betam new miwedsh beqa
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም ቃልዬ ጥሩ ነው ብለሽ ያሰብሽውን ነገር ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ዝም አይነቅዝም ይላሉ እናቶቻችን እና ደሞ ቆንጆ ውህድ ነው መታጠቢያውም all the best
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Oww thank you my dear ❤️ I really appreciate you ❤️
@hanabeyene6971
@hanabeyene6971 2 жыл бұрын
@@zemenawit pppl
@rakiraki1003
@rakiraki1003 2 жыл бұрын
ቃልዬ የምር እግዚአብሄር ደስታሽን ያብዛልሽ ሠላም እና ደስታ ህይወትሽን ይሙላው የኔ ውድ እወድሻለሁ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
እህቴ ዝምታ ወርቅ ነው። ብዙ ግዜ አብዛኛው ህዝብ ለማውራት፣ተናግሮ ለማናገር፣ ለማማት ይቸኩላል። ትእግስት መራራ ነች ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነች። ሰው እግዚአብሔርን ከልቡ ይሚወድና የሚያከብር ከሆነ መጀመሪያ ለስርአቱ ተገዝቶ የራሱን ነፍስ ካዳነ ሌላውንም ያድናል። ሰውን ሰላም የሚነሳ ሴጣን የሚጋልበው የጠፋ እምነተቢስ ስልክህን ማቲዮስ ወንጌል ላይ እንደተጻፈው፣ ከዚህ አይነት ሰው መሸሽ ይጠቅማል። ሲጠፉ አብረን አንጥፋ። የጥሩ ምስል ሆኖ መገኘት ለኛ ሰላም ይሰጠናል ለነሱም ትምህርት ይሆናቸዋል።
@hanahayle6309
@hanahayle6309 2 жыл бұрын
የምታሣይን ነገር ሁሉ ምርጥ ነው ዘመንሽ ይባረክ በተለይ አመስጋኝነትሽ
@elsabietcherkos3428
@elsabietcherkos3428 2 жыл бұрын
በወጣትነት እድሜ ሁነሽ በጣም አስተዋይ ነሽ ❤️❤️
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መልካም ነገር ሁላ ላንቺ እህቴ ❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you 😊 💖
@samrawitrazanadhy2413
@samrawitrazanadhy2413 Жыл бұрын
ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ ብዙ ነገር እራሴን እንዳይ አረግሽ ምክርሽ ተመችቶኛል
@brighttube4me
@brighttube4me 2 жыл бұрын
Kaleye, You are correct. Everything will pass away, but GOD Almighty lives forever. "15 ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። 16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። 23 እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። 24 የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። 25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። 26 እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።" /ወደ ገላትያ ሰዎች - ምዕራፍ 5:15-126/
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you for sharing ❤️ 💕
@appleh9839
@appleh9839 2 жыл бұрын
የሰራሽው ቪዲዮ ጠቀመኝ የፀሐይ መከላከያውን ገዝቼው አንድ ሁለት ቀን ብቻ ተጠቅሜው አቁሜው ነበረ ፊቴን ዱቄት የተቀባሁ ነበረ እሚያስመስለኝ አንደኛ እያበዛሁ ሁለተኛ ከላይ ብቻ ነበረ ምጠቀመው ዛሬ አንቺ ባሳየሽን መሰረት ተጠቅሜው ዱቄት ከመምሰል ድኛለሁ በጣም እናመሰግናለን ከልብሽ ሆነሽ ነው ለፊታችን እሚጠቅመንን ምታሳይን ተባረኪ
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 2 жыл бұрын
Tebareki zemeneye comments seteche alawekim. Gen anedem yanechi video aneletogne ayawekim zare Gen malef aefelekum ke fitesh mask yelek yeseteshen meleket Weseten new yafekashiw. Thank you a lot, wedeshalew.
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 2 жыл бұрын
እንደ አመስጋኝነትን የመሰለ መልካም ነገር የለም!ከነ ቤተሰብሽ ተባረኪልኝ!!!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Ewnet new my dear ❤️ ♥️
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 2 жыл бұрын
ቃልዬ ማር እኮ ነሽ ። የዛሬው ምክርሽም የፊት ማስኩም በጣም መስጦኛል። መልካም ዘመን ይሁንልሽ ይሁንልን አሜን!!!!🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 2 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ እኮ አበባ ነሽ ❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Oww thank you my dear ❤️
@samritube9007
@samritube9007 2 жыл бұрын
@@zemenawit በክሊንዘሩ ከታጠብን በሆላ አሁን ሊንኩን ያስቀመጥሺንን ብቻ መጠቀም አይበቃም የግድ ሁሉንም ማሞላት አለብን ወይስ ኖርማል ነው
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 2 жыл бұрын
ኸረ ምን አስዋ ብቻ እናቷም ፅድት ያለች ናት።ይታደሉታል እኔጅ አይታገሉትም
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
እንቺ ምንም የለብሽም ዝም ብለሽ ነው የምትደክሚው የምታሳዩቱን ሁሉ እየሞከርኩ አይኔን አበላሸሁት
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው የመከርሽን ሁሉ ተባረኪልን
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
yes thank you lord ተመስገን ንበል god bless you
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
ማመስገን እንዳለብን ሁሉም ሰው ቢገባው ጥሩ ነበር ቃልዬ ምክንያቱም ተኝቶ መነሳት ምንኛ መታደል መሰለሽ ...... እረ ብዙ ምክንያት አለን ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ለውህድሽ። ተባረኪ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 2 жыл бұрын
እኔ የምልሽ ቃልዬ ሁልሁልጊዜ ሳይሽ ፊትሽን ስትታጠቢም ኡሁድም ስትቀቢ ሊፒስቲክ አለ ከንፈርሽ ላይ permanent ተሰርተሽው ነው ወይስ ከተቀባሽ በኃላ ነው የምትታጠቢው ተሰርተሽውም ከሆነ costune ንገሪን አለበለዚያም እስቲ እንደ ህንዶቹ እቤት ውስጥ በ brown ሂና ሰርተሽ አሳይን እነሱ ከ 3-6 ሳምንት ይቆያል ይላሉ እኔ ሞክሬው አልቻልኩበትም ተባረኪልኝ
@akliloualam9452
@akliloualam9452 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እሱ ከሁላችን ጋራ ይሁን እናመሰግናለን
@rupesamoses9726
@rupesamoses9726 2 жыл бұрын
Beauty and amazing cataract u r blessed
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
ቃልዬ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ይባርክ ከነቤተሰብሽ ውብ ነሽ የኔ እህት
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ካሊ ቆንጆ አበባ መስለሻል ምክርሽንም ውሁድንም ወድጀዋለሁ ትክክል ነሽ ተባረኪ ፈጣሪ ስራሽን ሁሉ ያብዛልሽ
@godschild7147
@godschild7147 2 жыл бұрын
You're beautiful inside out, your advice is what you live daily, God bless dear! ❤❤
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መልካም ነገር ነው ያካፈልሽን ! ደስታሽ ይጋባል !አመሰግናለሁ !...
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
ሙዙ ግን በደንብ ባይፈችስ?
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
ቃልዬ ምክርሽ አስለቀሰኝ እውነቱን ለመናገር እናመሰግናለን ጥሩ ውህድ ነው እሞክረዋለሁ ማበጠሪያሽን አሳይን ፕሊስ ተባረኪ በርቺ
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 2 жыл бұрын
ቅን ልቦችን ያብዛልን እናመሰግናለን ቃል ደርባባ😘🥰
@selameg3079
@selameg3079 2 жыл бұрын
You are so blessed 😇 thanks 🙏 for your honest respect to you
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@eagle_eyess
@eagle_eyess 2 жыл бұрын
You so blessed. What a wise woman.
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ስንቱን በእግዚአብሔር አልፈናል ተመስገን🙏አይከፈልበት ዛሬን ተመስገን ካላልን ነገ የባሰ ይመጣልና ተመስገን 🙏እናመሰግናለን ቃልዬ💚💛❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪልኝ ምርጥ ነገር ነው ያካፈልሽን እነዚ ምርቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ውድ ናቸው.አንዱ ብቻ እስከ ሁለት ሺ ብር እና ከዚያ በላይ ነው.
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ይሄው መጣሁ ለመወፈር ክክክክ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመንዬ ውዴ ተባረኪ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ይበልሽ ቃልዬ
@selam.shaluu
@selam.shaluu 2 жыл бұрын
Kalina shikorina betam des yemil meker new yewusten awekesh eyetenageshign new yemeselegn amlak banchi arego mekrognal yimesgen 🙏🙏🙏sele amarinaye yekerta am Eritrean 🇪🇷 ewedshalew😘
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ አስተዋይ ምክርሽ ጠቅሞኛል
@etsegenetbiruk8929
@etsegenetbiruk8929 2 жыл бұрын
aygermim ehite tinant egna hager nwk alneberem ena zare nw yayehut videoshin ....yastelalefshiwn message superb biyewalhu...
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Love you too my dear sis 😘 ❤️
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
Tebarekilgn kal ye wed kewhdu belayi mkrsh betam tekmognal yene astewayi 👌👌👌🥰🥰🥰😘😘😘😘egiziabher smu yibarek 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abebaeshete474
@abebaeshete474 2 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ ምክርሽ ሆዴ ነው የገባው የኔ አበባ በጣም ነው የምወድሽ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ቃልዬ ሁሌም እወድሻለሁ የዛሬው ምክር ደግሞ ለአንቺ ያለኝን አክብሮት ጨመረብኝ
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 жыл бұрын
Anchi lij yemitinageriw lib yigebal, benatish, please always come with such advice with your beauty tips like this, May God bless you.
@eyerusalemhadgu948
@eyerusalemhadgu948 2 жыл бұрын
Kaley yene hakime nesh yefete lewet yegeremegnal tebareki anchin say morale yemetal
@kiddywo67
@kiddywo67 2 жыл бұрын
Naturally your face very clean and kinda of soft thank you!
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እህት በትክክል እግዚአብሔር ለሁሉም መልሰ አለዉ እንደኛ ከፋት ሳይሆን እንደሱቸርነት አበባ ነሽ ታድለሽ ሁሉንም ነገር ታገኛለሽ እኔ ከማዳም ኩሺና ሁኘ የት አባቴ ላግኝ በተለይ ለፀሀይ እሚሆን ብትነግሪኝ ፀሐይ ላይ ሰውጣ በጣም እጠቁራለሁ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ለፀሀይ የኦትስ ወይም አብ ድቄቱን ከእርጎ ጋር አድርገሽ ተቀቢው በጣም ቆንጆ ነው እና የዛሬውም ውህድ ጥሩ ነው እሺ
@huawsagaa1186
@huawsagaa1186 2 жыл бұрын
እውት የእግዝአብሄር ቸርነት ተከፍሎ አያልቅም
@ayesol3085
@ayesol3085 2 жыл бұрын
Really i want to thanks you for your ifferts and interest to show us some new things.but can we get original cleansers like Olay at our country Ethiopia?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ቃል ውብ 🌷🌷🌷እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር አሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ👏👏👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you hancho 🥰
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ምክርሽ በቅ ነዉ የእኔ ማር ጌታ ይባርክሽ ቆንጆ ምክር ነዉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ መልካም ከእነ እናትሽ🥰 እባክሽን ኢትዮጵያ ያለች እህቴ እንዳንቺ ቀይ ናት ግን ትንሽ ማዲያት ያስቸግራታል፣ አንቺ recommend የምታደርጊው sunscreen እና የማዲያት ማጥፊያ cream ነገር ካለ እባክሽ ፃፊልኝ? ከዚሁ ገዝቼ እንድልክላት። - from California
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
Thank you for the informative video! One question, Cerave sunscreen gives white cast, I tried it before and I stop using it. Is this the new new one? Or tented or none tented could you specify the product since it’s summer am sure most of would like to know😊🙏🏾
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ wede beteseb hugni video aytesh melsalehu bekinenet
@samerasaeid5870
@samerasaeid5870 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክነዉ ነዉ እህቴ ተባርኪ እናመስግናለን ❤❤
@tigestabraha729
@tigestabraha729 2 жыл бұрын
ጎበዝ የእግዚአብሔርን ክብር ኃያልነቱንና ታጋሽነቱን በዚህ አጋጣሚ መግለፅሽ መልካም ሐዋርያ ነሽ:: በረከቱን ያብዛልሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@netsanetyeshanew2264
@netsanetyeshanew2264 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሰለምክርሽ አመሰግናለው ተባረኪ
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Thank you kaley this'll be my massage Godbless you
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 2 жыл бұрын
ewnet new ehite amlak yehayalan hulu hayal ye ashenafiwoch hulu ashenafi new hulu besu yalfal enamesegnalen!!!
@Muday-Werk
@Muday-Werk 2 жыл бұрын
Thank you for sharing my Flower!
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 жыл бұрын
Enda kaliye yehanin cerave sunscreen mokerkut Ena nech eyehone aschegeragn min largaw benatish lidif eyalebign naw.pleas melishilign
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 2 жыл бұрын
ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እ/ር ሁሌም ደስታሽን ያብዛልሽ፡፡ ያለኝ ጥያቄ ግነ የተለያየ ምርት በአንድ ላይ መጠቀም ጉዳት የለውም ወይ?
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Cerave 30 edet nw was stu dmo brown color nw ene dmo edachi key negn yatekuregn yihon????
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሪ እናመሰግናለን።
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቃልዬ መልካም ነገሮች ሁሉ ከመድሀኒ አለምነው ውህዱ ደሞ ዋዉ ነው እናመስግናለን 🙏
@rahelelfu3468
@rahelelfu3468 2 жыл бұрын
Yene konjo tebareki zemenesh Hulu yedesta yehonelesh
@Helloperson
@Helloperson 2 жыл бұрын
Very true, God has the answer. You touched my heart
@tsigeredahabtemariam1291
@tsigeredahabtemariam1291 2 жыл бұрын
ሰላምሸ ብዝት ይበል ቃልዬ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንሸ በተለይ ለእናትሸ የምታደርጊው እግዝአብኔር አምላክ ያክብርሸ በልጆችሸ ክበሪ እና ወደ ጥያቄየ ፎቴም ፀጉሬም በጣም ተበላሸቶል የሚገርምሸ 2 ሰውከፍዬ ነበር የምሰራው ከብዛቱና ከቁመቱ አሁን በጣም ሰሰት ከማለቱ በጣም ይረግፍል ሌላው በጣም የሚያሳሰበኝ አይኔ ዙሪያውን ከላይ በተለይ ቆዳው ከመሸብሸቡ ተንጠልጥልዋል ማለት ይቀላል እንግዲህ እህቴ መፍትኔው እጅሸ ላይ ነው
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገንንንን
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Amen Eigzabher yibarekihs Tebarek Tebarek mikirs betam liben nekaw bewnet Tebarek Tebarek
@meriam7488
@meriam7488 2 жыл бұрын
Kali yene wud embrehan tetebkesh ....betammmmm mn lebsh beka fitey betam arif nw yadreglegn amsegnalhu
@sabaabraha6621
@sabaabraha6621 2 жыл бұрын
Thank you you so sweet & keep up the good work May God bless you 🙏👍
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 2 жыл бұрын
እህቴ ያንቺ ፊትሽ በጣም ንፁህ ነው ምናለ በሌላ ሰው ፊት ላይ ብታሳይን ለውጡን እናይ ነበር አመሰግናለሁ
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 2 жыл бұрын
GOD Bless You Kalye
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 2 жыл бұрын
ቃል ሁላችንም ባለን ነገር ፈጣሪን ማመስገን አለብን Cerave mineral sunscreen spf 30 face sheer Tint የሚለዉን ብንጠቀምስ ለደረቅ ቆዳ ምን ትመክሪኛለሽ
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ነው ተባረኪ!! ግን እባክሽ ፀጉሬ ሎ ፔሮሲት ነው እና በጣም አስቸገረኝ እና ለሎ ፔሮሲቲ የሚሆን የፀጉር ማስክ ንገሪኝ ጭቃ ቅባትስ መጠቀም አለብኝ ወይስ የለብኝም እባክሽ ቃልዬ መልስሽን እጠብቃለው አመሰግናለው❤❤❤
@miheretmammo4003
@miheretmammo4003 2 жыл бұрын
Thanks for your advice
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@getebekele5851
@getebekele5851 2 жыл бұрын
Apple veneer is not advisable for face it has strong acid but the rest I think it gonna help Thanks
@tseganeshdawit2491
@tseganeshdawit2491 2 жыл бұрын
Kalye selawkush dase bloghal (serave )adesab yete endamgaghe btenagregh?
@user-fm1ny1mq5v
@user-fm1ny1mq5v 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@martizell1
@martizell1 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ለመረጃው ግን በየ ስንት ጊዜ ልዬነት ነው ምንቀባው በሳምንት ስንት ጊዜ?
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ምክርሽ ወላሂ እንባዬን አመጣው 🙏❤ክበሪልኝ በጣም አመሰግናለሁ❤ውህዱም በጣም ወድጄዋለው🙏❤
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
እኔ ግን ያለኝም ሌላውን ብቻ መጠቅም አይቻልም እህት ቆኒጆ ነው በጣም
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 2 жыл бұрын
Hi Kal, thank you for the info. I saw your video with your mam last time take her to Ethopic resturant in DC.
@hannapetros4307
@hannapetros4307 2 жыл бұрын
Thank u Konjo!!
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 2 жыл бұрын
Thanks so much
@rowfoodletay1314
@rowfoodletay1314 2 жыл бұрын
ሰለም ቃል ቆንጅ አስራር ነው thanks 🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልየ ግን ስቱን እንጠቀም ማለቴ በዚህ ወር ውስጥካ ብዙ አይነት አሳየሽን ሁሉንም ተጠቀምኩት ግን ማንኛው እደተስማማኝ ማንኛው እዳታስማማኝ ላቀው አልቻልኩም ግን የስደት እህቴቸ ውሀ በብዙ ተጠቀሙ ውሀ ነው አበባ እሚደርገን እኔ ሁለት ወሬ ውሀ በጣም እያበዛሁ ባስ በቀን ሶስት ሌትር ጠጥቸ እውላለሁ በጣም ለውጥ አግኝቸበታለሁ እና ውሀ መጠጣታችሁን አብዙ ውዶቸ
@tigistbekele2899
@tigistbekele2899 2 жыл бұрын
ewnet nw kaliye enameseginalen
@mahlettadesse2621
@mahlettadesse2621 2 жыл бұрын
thank you lemkresh ❤❤❤lemtsrewim
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏼👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Kaleye thx ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemreda2659
@alemreda2659 2 жыл бұрын
Kanchi belay balawukm gn kodashin kelk belay eyasasashiwu new andand negerochin btkenshi tru new ehite 🙏… beterfe mtiseryachewun negerochi betely Enatshin adenkatalehu !!!!
@user-qk6xs9zn4f
@user-qk6xs9zn4f Жыл бұрын
Thank u ❤
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
ፈጣሪ,ሠላምሽንያብዛልሽ
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Kalye Egziabher yibarkish
@shewadegef3089
@shewadegef3089 2 жыл бұрын
ቃልዬ የቀኑ ክሬም የማይስማማሽ ከሆነ የኔም ደረቅ ነው ፊቴ የምጠቀመው clinique ነው እና vitamin or musturir oli ብቻ ማድረግ እችላለሁ ወይስ አይቀላቀልም
@shewadegef3089
@shewadegef3089 2 жыл бұрын
ማጽጃው ደግሞ ሴራቪ ሳደርገው ይሰራል እባክሽን መልሽልኝ ቃል የኔ ውድ
@rahelltessma1659
@rahelltessma1659 Жыл бұрын
Kall tebarekiy betam
@dinashiferaw1133
@dinashiferaw1133 2 жыл бұрын
God blesses you dear you look shiny ✨❤️❤️❤️❤️✨✨✨✨
@lizalemu9875
@lizalemu9875 2 жыл бұрын
Yene konjo God bless you 🙏 ❤
@eyakidane2933
@eyakidane2933 9 ай бұрын
yene wud beta ewedishalewu e/r yasebishun hulu yasakalish
@semegnbirhanu5151
@semegnbirhanu5151 2 жыл бұрын
Yemetazegajiw bêcha sayehune mekeresh yebekal 😍😍😍
@tgtg1730
@tgtg1730 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አሪፋ መፍትሄ ነው እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ፀጉርሽን በቀላሉ የሚያሳድግ ቅባት 💛 ለፎሮፎር
11:21
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 20 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН