No video

ፊቴን ታጥቤ የምቀባው የ ቫይታሚን ሲ ክሬም//my facial Vitamin C cream 

  Рет қаралды 50,889

Meski Tube

Meski Tube

10 ай бұрын

#meskitube #vitaminc #OleHenriksen #facecream

Пікірлер: 221
@godsdaughterhannah3458
@godsdaughterhannah3458 10 ай бұрын
መስኪዬ ትጉህ እናት ራስሽን የምትጠብቂ ጠንቃቃ ወጣት በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ትጋትሽን ይጨምርልሽ❤
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 10 ай бұрын
መስክዬ አችን ማየት ለኔ ብርታትነው ድግል ማርያም ቤትሽን ልጆችሽን ትባርክልሽ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nurabelachew
@nurabelachew 10 ай бұрын
ፊታችንን፡ስንታጠብ፡ወይም፡ቅባት፡ስንቀባ፡ወደ፡ታች፡ሳይሆን ወደ ላይ አቅጣጫ ቢሆን ጥሩ ነው ምክንያቱም ከጊዜ በኋላ መስላችንን ወደታች ይወርዳል ተጠንቀቁ I love your program.
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ❤የት ነው የገዛሽው ለሚል ጥያቄ Sephora ሱቅ ውስጥ ነው የገዛሁት የተለያየ ሀገር ላላቹ ስሙ Ole Henriksen ነው መልካም ቆይታ❤
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 10 ай бұрын
መሲየ ተባበሪኝ ፊቴ ተበላሼ በክሬም ምክንያት ማዳት ወጣብኝ ወዛም ነው ፊቴ ምን አይነት ልጠቀም እዳታልፊኝ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 10 ай бұрын
Description ላይ ሊንኩ አልወጣ አለኝ 🤔🙆
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
አረ መስኪዬ ፊቴ በብጉር ምክንያት ጠባሳ በጠባሳ ሆነ ምን ይሻለኛል😢😢😢
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እናት
@Sofia-pm5im
@Sofia-pm5im 10 ай бұрын
ሠላም መሥኪየ የቫይታሚን ሲ ክሬሙን ከኑን ላይ ገዝቸ ነበር ኮርጅናል ካልሆነ ብየ ፈራሁ
@user-rw6yz7yh5r
@user-rw6yz7yh5r 28 күн бұрын
መስኪዬ ምክሮችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው ተባረኪ የአንገት ና ብብት ጥቁረት ክሬም ካወቅሽ ቀርጭልን
@nejuti.Queen.
@nejuti.Queen. 10 ай бұрын
Meskiyi yeni wede yageri lij yanchin ayechi fiti betam arife hone fiti demo enedanchi new Ena kerimochin bednb asayen Ena demo yemakeya kerimochin benateshe wede
@user-cr5gi7pf2n
@user-cr5gi7pf2n 10 ай бұрын
መስኪዬ ጀግና እህታችን በርችልን ፀጉርሽ ደሞ ደስ ሲል
@bontudad7188
@bontudad7188 10 ай бұрын
Hi Mesk, I was following you for more than 3 years and you are so helpful especially the video that you posted before 2 years was so amazing and it helps me to clear ma face 100% within short time , just about month Now I need to ask you how we can clear the dark spots on our back please 🙏
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
Happy to hear that! Did you try to use blackheads scrub give it a try with skin color corrector creams
@bontudad7188
@bontudad7188 10 ай бұрын
@@meskitube16 is it the same blackhead eraser That I was using for face? Can u please make a video for it , to make sure I’m following the right steps please Thank you
@emunib8401
@emunib8401 10 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ መስኪዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 10 ай бұрын
መስኪ ቅን ቅን ሰው እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤ምክርሽ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 ай бұрын
ሰላም መስኪ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ሁሉ ደህና? መስኪ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው በውሀ ብቻ ታጥቤው እንኳን ይሰነጣጠቃል። ደግሞ ሽታ ያለው ነገር አይመቸኝም ሽፍ ይልብኛል። እና ምን ብጠቀም ይሻላል ?
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 ай бұрын
@@Love-if4qj +++++
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 10 ай бұрын
አብሮ ይስጥልን መሲየ ሰላም ለሁላችን መሲየ ስወድሽ ተባረኪ
@liliabera4202
@liliabera4202 10 ай бұрын
Meski please post the cream name and the serum thank you
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 10 ай бұрын
ለደረቅ ፊት መላ በይልን❤❤❤
@RahwaRahwa-pu5lp
@RahwaRahwa-pu5lp 10 ай бұрын
ለደረቅ ፊት የሚሆን ክሬም እና ስምና ኣሳይን መሲ
@betelbekele7103
@betelbekele7103 10 ай бұрын
የተጠቀሙ ሰዎች የፃፉትን ዌብ ሳይታቸው ላይ ገብቸ እያየሁ ነበር። ብዙዎቹ አለርጅ የማምጣት እድሉ በጣም ሰፊ እና ፊታቸው ላይ ራሽ ወይንም ሽፍታ እንዳመጣባቸው ይናገራሉ። መሞከር ለምትፈልጉ እህቶቸ የምመክረው በሙሉ ፊታችሁ ላይ ከመጠቀማችሁ በፊት በትንሹ ቆዳችን ላይ መሞከር የሚሻል ይመስለኛል። ከትልቅ አክብሮት ጋር።
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 ай бұрын
መስኪዬ ፀጉርሽ በጣም አደገ ሲያምር እኔ ምን ልቀባ ብዛት ሳይሆን እድገት ብቻ
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 10 ай бұрын
❤❤maski yenemi baxami adigowale staguri ine comment inekani alisaxime nabara lawuxuni salayi biye goboze nashi igizabiher yibarkishi barchi ❤❤❤❤❤
@ShihanHagos
@ShihanHagos 3 ай бұрын
Yene wud mar bale wletaye nesh betam new mwedsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤10 k you
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
መሥክዬ እንደምን አለሽልኝ ላይላ ናታናን ደናናቸው ወይ ለእኛ የምትደኪ ድካም ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈለው እንወድሻለን ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድሰ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሺ መስኪየ የኔ ውድ ናይላየ ናታንየ ደና ናቸው ሳሚልኝ❤❤❤ፀጉሬ ባንቺ ተለውጧል የኔ ቅን ፊቴ ወዛማ ነው ብጉር ያጠቃኛል ምንም ክሬም አልጠቀምም ግን ይሻክራል ከታጠብኩ ቡሀላ መስኪየ ከተመቸሺ ምክርሺን ለግሺኝ ???የኔ መልካም❤❤
@tigisttomas3099
@tigisttomas3099 10 ай бұрын
meskiye yne wud amsegnhalew betam kanch bizu timirt wesgiyalew
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ❤
@samerahosen5221
@samerahosen5221 10 ай бұрын
መሥኪየ ምርጥልጂ ስወዲሽ ቡሩሹ የለኝም
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 10 ай бұрын
መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽልን
@dawitkifle7461
@dawitkifle7461 10 ай бұрын
Ebatachen mesrat aychalme meski konjo
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 ай бұрын
Thank you! for sharing.,,,
@hanamahri2694
@hanamahri2694 10 ай бұрын
መሰኪዬ ሰላምሸ ይብዛ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@aydamuhammad7161
@aydamuhammad7161 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።የነውድ❤
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 10 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪልን እናመሰግናለን❤❤እኔ ማቆም ያቃተኝ ስዊት ነክ ነገር ነው ፌቴ ፀድቶ አያቅም ለማቆም እሜክራለው ይሄን ክሬምም እሞክራለው❤❤
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 10 ай бұрын
አሜን እንኳን ደና መጣሽልኝ❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 10 ай бұрын
❤እንኳንደህና ❤መጣሽ ❤መስክዬ ❤የኔቅን ተባረኪ ❤ልጆችሽ ❤ይባረኩልሽ ❤መስክዬ ሰውያለውን❤ካ ካፈለንፉጉ❤አይባልም ❤በርቹአንቹቅንልቦና❤ያለሽ እህታችን ❤እግዝያብሄርአምላክ ❤ቤትሽን ❤በበረከትይሙላ ልሽ❤መልካም ❤ምሽት❤
@tutu2127M
@tutu2127M 10 ай бұрын
መስኪ መልካም ሰው እናመሠግናለን ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l 10 ай бұрын
መስኪየ እንደት ነሽ እነናታንየሳ ደህና ናቸዉ እኔስ ምንም መጠቀም አልፈልግ ፊቴ ይበላሻል በኩርኩም ሳሙና ታጥቤ ኖቫ ክሬም እቀባለሁ አለቀ
@medihntube
@medihntube 10 ай бұрын
Waoo የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ❤አሜን 🙏🙏🙏
@gibomalatjalian2148
@gibomalatjalian2148 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም መስኪ እንኳን ደሕና መጣሽ ድንቡሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nohamin8494
@nohamin8494 10 ай бұрын
መስኪ በማርያም አትለፊው ለጠቆረ አንገት ብብት እጅ ስሪልን በማርያም😢🙏😊
@user-cr5gi7pf2n
@user-cr5gi7pf2n 10 ай бұрын
ሌሞን ተጠቀሚ
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 10 ай бұрын
ሰላም የኔዉድ እዴትነሽ ልጆቺእዴትናቸዉ እኔ ፊቲ ማድያት አዉጣ እና ከአመት ዉዲህ በጣምፊቲ ተበላሸ በ ጭንቀትነዉ በፅሀይነዉ ይሉኛል ፀሀይ ካየሁስትአመትሁናኝ ይመስለኛል በጭንቀትነዉ እናምን ልጠቀም ብዙነገር ይነግሩኛል እድሞክረዉ እና የባሰ እዳይበዛ ፈራሁምን ትይኝአለሽ ወዴ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 10 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ
@munafetena4472
@munafetena4472 10 ай бұрын
ውዴ የት እደሚገኝ አረባገር ላለን ሊንክ አስቀምጭልኝ ውዴ አጠቃቀሙንም አሳይኝ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ እና የተለያየ ከለር ነው
@yoyofan7130
@yoyofan7130 10 ай бұрын
Meskiyeeeee
@menitube-3685
@menitube-3685 10 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪልን❤ እጠቀመዋለሁ thank you my dear🙏💞
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 9 ай бұрын
Meskye le erguz kehone ena Ethiopia kakem botawn tekumigne please❤
@munafetena4472
@munafetena4472 10 ай бұрын
መስኪየ ውዴ ሁሌም ነው የምከታታልሽ እና ከዚህ ቢዲኦ አይቸ እሱን ክሪም አጠሁት ነገር ግን ባይታሙን ሲ ክሪም ብጠቀም ምን ችግር አለው ውዴ እባክሽን እዳታልፊኝ
@fateali5139
@fateali5139 10 ай бұрын
በናትሽ መሲዬ ብጉር አስቸግሮኛል እና የሁለቱንም ፎቶ አስቀምጪልኝ
@RahelAlemu-cp4ed
@RahelAlemu-cp4ed 3 ай бұрын
መሰኪሰላምለቺይሁን💕💕💕💕የትነዉመመገኘዉ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ
@user-bq4oe1st9b
@user-bq4oe1st9b 10 ай бұрын
Can you tell us where to find it iam in Ethiopia, adama
@user-ky9zp8vj6v
@user-ky9zp8vj6v 10 ай бұрын
እናመስግናለን መስኪየ የኔ እናት እና ጥያቄ ኣለኝ ፊቴ ላይ ትናንሽ ብጉር ሽፍ ኣለኝ በፊት የእርግዝና መከላከያ ክኒን ስጠቀም ይመጣኝ ነበር ከወራት በሃላ ይጠፋል ኣሁን ግን ምንም ሳልጠቀም ዝም ብሎ ሽፍፍ ኣለኝ እና እባክሽ ምታውቂው ካለሽ ኣካፊይኝ ምን ላርግለት እባክሽ መስኪ ከሁለት ሳምንት በሃላ ኣገሬ ልገባ ነውና ምን ላርግ ንገሪኝ እማ
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
የሚያስነሳብሽ ምግብ ካለም እይው acne bar ሳሙና በቀዝቃዛ ውሀ ትጥብ በይና ሽታ የሌለው ክሬም ሞቸራይዝ አርጊ
@user-ky9zp8vj6v
@user-ky9zp8vj6v 10 ай бұрын
@@meskitube16 የኣቮካዶ ሳምና እጠቀማለው ክሬም ደሞ ኣንችን ኣይቼ ኦላይ ነው ምጠቀመው ምግብ ላይ እንኳን ኣላስታዋልኩ እና ኣመሰግናለው የኔ መልካም ባለፈው ያሳየሽን ግሪንቲ በውሃ ኣርገሽ በረዶ ኣስቀምጠሽ እኔ ዱቄቱ ኣላገኘሁምና ሻሂው ውሃውስጥ ዘፍዝፌ በረዶ ውስጥ ኣስቀመጥኩኝና ከበረደ እያወጣሁ በየቀኑ እጠቀማለው እና ችግር ይኖረው ይሆን መስኪየ
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 10 ай бұрын
መስኪ ብናቆመው ችግር የለውም ለምሳሌ ሀገር ስንገባ ላናገኘው አንችልም ሌላው ደሞ አይኔ ስር ጦቅሮዋል
@samilanicell8907
@samilanicell8907 10 ай бұрын
Enkuan dena metash Emma Meski Ene le fite mnem ayinet cream altekemim fite nitsu NW mnem ayilm gn bgur yaschegregnal
@senisisay1317
@senisisay1317 5 ай бұрын
Meski endit nesh Madiyat asechigergn endit new yatefashew benatsh?
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 10 ай бұрын
መሰሰኪዬ ከአሜሪካ ወጪ ማለቴ አረብ አገር ያለነው ስሙን ብታስቀምጪልን 🙏🙏🙏
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ስሙ Ole Henerkesen ነው እማ❤
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 10 ай бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤ልጆች ደህናናቸው መስየ ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ ❤❤❤
@user-mb4zj2xu7e
@user-mb4zj2xu7e 10 ай бұрын
መሲ ልጄ ኢግዝምያ አለባት ምን አይነት ዘይት ና ሻምቦ ትጠቀም እባክሽ አሳይኝ ተቸገርኩ
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 10 ай бұрын
እቃውን አስተሽ አስቀምጪልን ከይቅርታ ጋር
@ealisabethteshome4181
@ealisabethteshome4181 10 ай бұрын
Selame meski
@rabihcall4540
@rabihcall4540 9 ай бұрын
መሰክዬ እንዴት ነሸ ቫይታሚን ሲ ለደረቅ ፊት የሚሆን ምን ልጠቀም እማ
@aydamuhammad7161
@aydamuhammad7161 4 ай бұрын
የት ነው የምናግኝው መስ ኦላይ።ወይስ ፍርማስ ነው❤
@Habeshawit21
@Habeshawit21 6 ай бұрын
መስክዬዬዬዬ እባክሽ ፎቶን አስቀምጭልን ❤
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
መስኪዬ የእኔ ውብ ሴት❤ እስክራቡ አባባሰብኝ ምን ላድርገው በጣም ፊቴ ተጠባበስብኝ አሁን ላይ ምንም አልጠቀምም
@feruzaabdi4772
@feruzaabdi4772 10 ай бұрын
Meski le dry skin yhonal Ena sle rice facial skin care 5set slezi cream kawekshi btnegrign
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ይሆናል እማ እሺ እሱንም አይቼ ነግርሻለው
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መሲ 🥰 ጥያቄ ልጠይቅሽ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው በጣም ብጉር ያስቸግረኛን ጭርሽ ብሎ ብሎ አገጨ ወደታች አገቴ 😢ጋም ወጤብኝ ቢድንም ጥቆሩ ጥቁሩ አይጠፋልኝም ምን ልጠቀም? ምንም አነት ነገር ተጠቅሜ አላቅ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 10 ай бұрын
እኔም እንዳች ነው 😢
@almazbaro6144
@almazbaro6144 10 ай бұрын
ceramo crem
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 10 ай бұрын
ሀይ መስኪ serum ከአይናችን በታች መቀባትይቻላል ወይ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አይኔ ሥር ጠቆር አያለ ሄደ ምን እንደሆነ አላውቅም ምን ትመክሪኛለሽ ተባረኪ!!!
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
አዎ ትችያለሽ ሙሉ ፊቴን ነው ምቀባው
@selamselam2633
@selamselam2633 10 ай бұрын
Selam konjo ibakschin fotowin letiflen
@tedelagebeyehu8235
@tedelagebeyehu8235 10 ай бұрын
ወዴ ስሙን አስቀምጪልኝ
@SurprisedFurryCat-nv2ds
@SurprisedFurryCat-nv2ds 3 ай бұрын
ለወዛማ ፈት ይሆኔልደ
@rahmetyimer6857
@rahmetyimer6857 10 ай бұрын
Selam meski sile (coji san) samuna eski sirilin
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 10 ай бұрын
መስክዬ በእመብረሀን እዳታልፊኝ በማድያት ልሞት ነው መስታወት ባየሁ ቁጥር በጣም እበሳጫለሁ እስኪ መላ በይኝ😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@etetumamo264
@etetumamo264 10 ай бұрын
መስኪዬ፣ ልጆችሽን መድኃኒዓለም ከነ እናቱ በፍቅርና በሞገሱ ያሳድግልሽ፣ ተባረኪ። ይህ ያሳየሽን ክሬም ለቀን ነው ለማታ የሚሆነው? መልስሽን እጠብቃለሁ።
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
አሜን እማ♥️ቀንም ማታም ነው እማ
@nejuti.Queen.
@nejuti.Queen. 10 ай бұрын
Meskiyi ehine kerime atahut yalehubet bota Lila vitamin c betekem chiger ayametama
@user-hd5tz1nb1b
@user-hd5tz1nb1b 10 ай бұрын
Meski leljoch yhonal ende ??
@BireTemachew
@BireTemachew 5 ай бұрын
kimem yehonishi enat eski bekaroliyt letegoda yemihon kirem nigerign ebakishi enate erjign ena degimo fite derek new
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 10 ай бұрын
መሲየ እኔ ፊቴ ወዛማ አይደለም ግን ብጉር ጨረሰኝ ብጉሩ ሲደርቅ ጥቁር ጥቁር ሁኖ ነው የሚቀረው 😢ያሰየሽንን ብጠቀም ችግር የለውም አይደል በዛላይ ቆዳየ በጣም ስስ ነው በተደጋጋሚኳን ሳሙና ስጠቀም ንጥት ጭምድድ የማድረግ ባህሪ አለው 😢
@rahimatubetube
@rahimatubetube 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
​@@rahimatubetubeደምሪኝ ዉዴ እኔ ደምሪሻለሁ ❤❤❤
@fserdsrf4281
@fserdsrf4281 10 ай бұрын
የኔም እንደዛ
@user-gv6gy9ux9u
@user-gv6gy9ux9u 10 ай бұрын
እኔም😢
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 10 ай бұрын
@@user-gv6gy9ux9u አይዞን ውዶቸ
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 9 ай бұрын
ሰላም መስኪ ቫይታሚን ሲ ሲረም ብቻ መጠቀም እችላለሁ ክሬሙን ተቼ
@user-mf3hv1cy3x
@user-mf3hv1cy3x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ግን ተጠቅመም ስናቋርጠው ምንም ችግር አያመጣም ወይ ?
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
Moisturizer cream ነውኮ እማ ምንም ችግር የለውም
@ekramhadro943
@ekramhadro943 10 ай бұрын
መስኪዬ ሰላምሸ ብዝት ይበል ድምፀ አይስማማም ድምፀሸ
@sdsd-ji8mc
@sdsd-ji8mc 10 ай бұрын
መስኪ በጠም እነመሰግነለን ግን ሊንኩን አስቀምጪልን ዬለም አለ ብለሽ ነበር ግን አለገኘሁትም እኔ ፊቴ በጣም ጥቋቁር አለብኝ አነም እስኪ ሊንኩን አስገብልን
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
Views የሚለው ጋር more የሚለውን ተጫኚ እስከፎቶው አለልሽ
@user-mn3xm9im9h
@user-mn3xm9im9h 10 ай бұрын
መስኪ ለቀንም ለለሊትም ይሆናል?
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ይሆናል እማ❤
@lidetsolomon3285
@lidetsolomon3285 10 ай бұрын
ቲሸርትሽ ሲያምር
@rakuae7634
@rakuae7634 10 ай бұрын
ቡርሹ ምን ኢጠቅማል
@zufangrmay2716
@zufangrmay2716 10 ай бұрын
መስዩ ክሬሙ ጥዋት ተቀብተን መዋል እንችላለን ወይስ ማታ ብቻ
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ጠዋትም ማታም ይቻላል views የሚለው ጋር more የሚለውን ተጫኚ እስከፎቶው ይመጣልሻል
@melatbelete5810
@melatbelete5810 10 ай бұрын
Name of the cream meski?
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 10 ай бұрын
በየቀኑ ነውዴ የምንጠቀመው ክሬሙን
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
አዎ ታጥበሽ ምትቀቢው Moisturizer ነውኮ
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 10 ай бұрын
@@meskitube16 እሽ
@user-ez4id7ut2y
@user-ez4id7ut2y 6 ай бұрын
Lemn yakl dekika weym seat mw mnkoyew tekebten
@rakuae7634
@rakuae7634 10 ай бұрын
ሞክሺ
@amlakymesgen7322
@amlakymesgen7322 10 ай бұрын
ሁለቱንም አንድ ግዜ ነው እምትቀቢው መስዬ መልሺልኝ
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
አዎ
@tjj269
@tjj269 10 ай бұрын
Amen 🎈
@user-jx7py8pl4f
@user-jx7py8pl4f 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ፊቴ ጥቆቁር አለው በዛ ላይውጭ እወጣለው ፀሀይ ያገፕኛል ክሬሙን ተቀብቸ ፅሀይላይ ብወጣ ችግር አለውዎይ
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ከፀሀይ ይከላከላል❤
@user-jx7py8pl4f
@user-jx7py8pl4f 10 ай бұрын
@@meskitube16ልቀባው ከፀሀይዩጋ ምንም አያርገኝ
@assdf4222
@assdf4222 10 ай бұрын
ፎቶውን አስቀምጭልን
@holly53
@holly53 10 ай бұрын
Not all cream is working. Olay brings eczema on ma face.
@sarizewudia3466
@sarizewudia3466 10 ай бұрын
ቡሩሹን ከየት እንደገዛሽዉ እና ስሙን ብትነግሪኝ please
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
የፊት ማፅጃ ኮስሞ ሱቆች
@sarizewudia3466
@sarizewudia3466 10 ай бұрын
@@meskitube16 ማርኩን ንገሪኝ
@rkbd6652
@rkbd6652 10 ай бұрын
እኔ ቫዚሊን ነው ፊቴን የምጠቀመው ችግር ያመጣን ሌላ እዳልጠቀም አሰስያ ስላለኝ ያስነጥሰኛን ብዙ አመት ሊሆነኝ ነው ቫዚሊን ነው እምጠቀመው
@meskitube16
@meskitube16 10 ай бұрын
ከተስማማሽ ችግር የለውም ዋና ላንቺ ይስማማሽ❤
@rkbd6652
@rkbd6652 10 ай бұрын
@@meskitube16 ❤😍
@azebdebela6098
@azebdebela6098 10 ай бұрын
Dirbabaye fikir eko neshi.
@nopo7998
@nopo7998 10 ай бұрын
ቤት ውስጥ ከዘገጃጀት ቢኖረው
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 10 ай бұрын
እስኪ የፊታችንንም ፀጉር እንደት እንደምናስወግድም ቀላል መላ ካለሽ ሹክ በይን 🥺
@user-cr5gi7pf2n
@user-cr5gi7pf2n 10 ай бұрын
በሀላዋ አሽው ካላመመሽ
@belchasheshoro4510
@belchasheshoro4510 10 ай бұрын
Ameeeeeeen
@user-vs9lb5eu9n
@user-vs9lb5eu9n 8 ай бұрын
አሜንንአሜንን❤❤❤❤
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 63 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 63 МЛН