KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
1:10:20
maynas mermera ferhwa ማይናስ መርመራ ፈሪሕዋ
4:50
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
ልክህን የማዉቀዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Likihin Yemakew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Рет қаралды 169,210
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 228 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 425
@አሐ
7 ай бұрын
ተዋናዮቹ ጉብዝናቸው እውነት አስመስለው ከመስራታቸው የተነሳ ከልቤ ነው የማያቸው ሱሴ ከመሆናቸው የተነሳ እነሱን ሳላይ አልተኛም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ🎉🎉🎉
@halmaabc9097
7 ай бұрын
ማነው እደኔ ያየሺ ያሳነችው በጣም አሳዘነችኝ 😢😢😢😢
@teddikebedet9230
7 ай бұрын
እሰቱቢድ አለች አበጀሸ ምን ማለት ነው እንጃ የኛ ምርጦች እባካቸው ሺር ላይክ አድርጉ
@LdyaMandefro
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@LdyaMandefro
7 ай бұрын
😂😂😂
@dessalegnetelele7553
2 күн бұрын
Enat ena Hager Lezelam Yeinuru ❤❤. One Ethiopia Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia Thank you ❤❤❤❤❤❤❤.
@jackmabele
7 ай бұрын
I love gojam my people !!!!!
@lovehistory236
7 ай бұрын
ምንም ፊልም ባይ እናንተን አይተካም😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@HijezeCell17-n1v
7 ай бұрын
በጣምደስ ትላላቺዉ ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር የእናተን ፊልም ሳይ ናፍቆቴን ቀነሰዉ
@maram5553
7 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝ ናት እምትሉ ላይክ
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
7 ай бұрын
አዎ ናት
@bhhhh8094
7 ай бұрын
በትክክል፡ናት
@Aminat-nv3cu
7 ай бұрын
ከተባለቆየ 😂😂
@bhhhh8094
7 ай бұрын
@@Aminat-nv3cu አስቡበት፡አራስጥሪ
@HijezeCell17-n1v
7 ай бұрын
ትክክል
@halymaaa2042
7 ай бұрын
የኔ ሱሶወች አማራዬ መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤እዳይቋረጥብን አደራ
@ደሴላይነውቤቷ
7 ай бұрын
እናተን ማየት ለምጀ ሌላ ፊልም ማየት አስጠላኝ ከምር ቃና ብቻ የማየው ከናተ ውጭ 😢😊❤❤❤❤ ስወዳችሁ የኔ ሁሉ ነገር 🤣🤣😜🧐
@HalimaAhmad-ow3wx
7 ай бұрын
እመዋ የእውነትም እርጉዝ ናት❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
7 ай бұрын
ማሲንቆ የሚመታው ልጅ በየት አግኝቸ ልሸልምክ አንጀቴን ነው የምትበላኝ 😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭😭
@WorkeGelana-sv5if
7 ай бұрын
እናበጀሽ ቢሰጡን አድራሻውን እኔም እሸልመው ነበር😢😢😢😢
@fikirethiopia7654
7 ай бұрын
የኔ ወርቆች እናንተ ብቻ ስሩ አቤት አለባበስ አቤት አነጋገር ውይይይይ መታደል የእራሴ ባትሆኑ ምን እሆን ነበር የኔ እንቁዎች የኔ ቅኔዎች የኔ የጥበብ ቤቶች ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ዘር ግንዳችን ይብዛ እመቤቴን ሞቼ እወዳቼሁ አለሁ 😘😘😘😘❤
@ammarcell2790
7 ай бұрын
እናተን፡ መከታተል ከጀመርኩ ዘመናዊ ፊልም መከታተል አስጠላኝ በዚሁ ቀጥሉበት
@yosefakatsukihokage4817
7 ай бұрын
Kkkkkkkkkk aygermsheme ename telte❤
@MeriMTube
7 ай бұрын
እውነትሺነው
@SALAMA-c4s
7 ай бұрын
እኔም😅😅😅😅
@AzebHaileGebremedhn
7 ай бұрын
Ewnet new
@halmaabc9097
7 ай бұрын
እኔም ጭራሽ ዘመናዊ ፊልም ትቻለሁ እነሱኑ እምጠብቀው ❤❤❤❤❤ፍቅር ናቸው እኮ ያየሽ ግን ዛሬ አሳዘነችኝ😢😢😢😢
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
7 ай бұрын
ያልወለደች እንደው ሚስቱን ይፈታታል እግዚአብሔር ካልባረከው ተወልዶ ይሞታል❤
@ሱሱየሸዋዋ
7 ай бұрын
እምዋ ወላሂ እመዬን ነው ምትመሥለኝ በቃ እናትነቷ ደግነቷ😢❤❤❤❤❤❤❤
@amefke2069
7 ай бұрын
የኔ ማሮች ሁፍፍፍ ስወዳችሁ ትችላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈታ አረጋችሁኝ😘😘😘😘😘
@abebawwasie8900
7 ай бұрын
ልተኛ ስል መጣችሁ ግን ግድነው አየሗችሁ አቤት አበጀሽ ብቃትሽ አየጨመረ ነው ❤❤😊
@yeznMamuye
7 ай бұрын
እኔ ዘመናዊ ፊልም ካስጠላኝ ዓመታት ተቆጠሩ ማየት ከፈለገኝ ከገጠር ፊልም ሌላ አላይም❤
@mikiselam-s9m
7 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹኮ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ በርቱ
@RomanMangsha
7 ай бұрын
ወይ። ታዴ። እናንተ። የአኤትዪዺያ። እንቁዋች። ናችሁ። በርቱ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
7 ай бұрын
ያበጀሽና የሱቤፍቅር ደስሲል ❤❤❤❤❤
@asfaw5686
7 ай бұрын
😂😅😂😂❤ ታዴ በሳቅ ገደለኝ ወይኔ እንደዛ ጓጉቶ መቀኛ መጣበት
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
6 ай бұрын
ከታዴ ሽልጥልጥ መሆን በቀር ሁሉም የእውነተኛ ህይዎት እንጅ ፊልም አይመስልም የታዴ ግን ትንሽ በዛ በተረፈ እወዳችሁአለሁ መቸም እናንተን አይቶ ኮሜንት አለመፃፍ አይታሰብም❤❤❤❤❤❤
@BziuyKwt
7 ай бұрын
ገጠር መወለድ እኮ መታደል ነዉ ❤❤😮😮
@yesharegchernet8589
7 ай бұрын
እሱቤ እህተን ትተህ አትሂድ ❤ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው አይዞን ትወልዳላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedgemale2972
7 ай бұрын
ውዶቸ መጥፎ ሰአት መጣችሁብኝ የምር በመተኛ ሰአቴ ቁጭ አድርጋችሁ ልታሳድሩኝ ነው በቃ ለማንኛውም የናተው ናፋቂ ማሚላ ነኝ ከሰሜን አሜሪካ ካናዳ
@HijezeCell17-n1v
7 ай бұрын
ሁላቺንም ስደት ነንአይዞን
@user-vg1q3263
7 ай бұрын
ታዴ በብረምጣድ ባሀር እየተዝነናህ ነው 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ውዱችየ
@yeneMB
6 ай бұрын
Spawu spa blo Zim nebere😂😂
@richbefekadu5120
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና የሚያጓጓ ድራማ ነው ግን ክፍል 1, ክፍል 2....እያላችሁ ብትቀጥሉት የሚቀጥለውን ክፍል ለማወቅ ይረዳል በተጨማሪ ብርቁን ብትጨምሩት የበለጠ ድምቀት ይኖረዋል። ባጠቃላይ ለናንተ ያለኝ አስተያየት ከምገልፀው በላይ አስደሳች ድራማ ነው በርቱልን❤
@muletadiriba-ct6zk
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ውዶች !!!! በመላው አለም ያሉ የኢትዮጵያ ልጆች በጉጉት ይከታተሉዋችኋል ።
@zinashfentie1124
6 ай бұрын
ወይ!, የሱቤ ሚስት ታድሎ ሁሉን ቻይ እንደዚህ አይነት ሚስቶች ያብዛልን
@debora.teneshi
Ай бұрын
ይህን መከታተል ከጀመርኩኝ ብዙ ነገር ማየት ተውኩኝ ሱስ ሆናችሁብኝ ተከታታይነት ቢኖረው። በርቱ በጣም አሰቂኝና አስተማሪ ነው።
@Mstawte
7 ай бұрын
የአለም ወርቅ ይመችሺ አቦ ደግ አረግሺው አያ ታደን ሴቱ ከአለም ወርቅ ተማሩ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@hcchhcg8979
7 ай бұрын
😂😂😂ያየሽ ዛሬስ አሳዘሽኝ
@tegegneyigzaw5339
7 ай бұрын
መቸም ከሀገር ርቄ ብኖርም በእናንተ በጣም ነው የምዝናናው።አንዳንዴም አገሬ ያለሁ ይመስለኛል ።ለማነኛውም ታዴ እንደ አባውራ በሚያደርገው አክት ትንሽ ከእድሜ ጋር የሚአመሳስል ነገር ቢያደርግ ጥሩ ነው ።አለበለዚያ አባትና ልጅ ለመመሳሰል ለተመልካቹ ትንሽ ሊጠጣም አይችልም ። በተረፈ በርቱ
@Alnatan1221
7 ай бұрын
በጣም ያምራል የምሰሩት ሁሉ አናመሰግን አለን በርቱ !!!
@tiruyeyilma8482
5 ай бұрын
የኔ ውብ ባላገሮች እንዴት እንደምወዳቹህ እናንተ ባትኖሩ በምን እፅናና ነበር ከዘመኑ ተማርን ብለው አገራችንን ህዝባችን ሰላም ከነሷት የተማሩ መሐይሞች እናንተ በስንት ጣሙ በርቱ❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
7 ай бұрын
ሰላም ወጋኖቼ መልካሙ ሁሉ ይግጠመን
@saraamharawitethiopia
7 ай бұрын
እመዋዬ real Amhara mother, አማኝ ናት፣ ጥበበኛ ናት የእውነት በቃ የእውነት ልባም ሰው❤እናንተን ሳይ የነጩም፣ የሃገሩም ፊልም ሁሉ ያስጠላኛል😂እንደ ተፈጥሮ እኮ የሚወደድ ነገር የለም። real ነገር ስለሆነ የሚሰሩት አይሰለችም❤❤ እሱቤ በመስኮቱ የገባት ነገር ግን አንደኛ ናት በእውነት ወይ ትወና❤😁
@Alhamdulillah_2534
3 ай бұрын
በጣም
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
እኔ ትወናችሁን ባደንቅም ብወዳችሁም አስተያየት ተቀበሉ የኩሩ የፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉ የአማራዉ ልጅ ነኝ ብልግናዉንና ሴሰኝነቱን አታብዙት እኔ ያን ማህበረሰብ አዉቀዋለሁ አይወክለዉም። መምህርም ሆኘ በገጠሩ ሰርቻለሁ እኔ የማዉቀዉ ሰንበትንና በአላትን እንኳ አክባሪ ነዉ ዝም ብሎ ሴሰኛ አይደለም ደግሞ ሰንበቴ ይጠጣል ቤተክርስቲያን ማልዶ ይሄዳል። ይህን ግን አላሳያችሁለትም ባህሉ ከ እምነቱ የተሳሰረ ማህበረሰብ ነዉ አትለዮበት። ሲበላ እንኳን ያማትባል ዘሎ አይቆርስም ዝክሩስ የለም ? ምነዉ አዳፈናችሁት ፅዋዉስ የለም? ምነዉ ሸፈናችሁበት የሚያምነዉን?እናንተ ጋ ሴሰኝነት ዝሙት አጉልታችሁ እሱን የማይወክል አታሳዮበት በተረፈ ምርጥ ናችሁ።
@אנייהבלטה
7 ай бұрын
እሰይ እንኳን መጣችሁ እየጠበቅሁ ነበረ ❤❤❤
@MekdesMekete-tt1hw
7 ай бұрын
መሰንቆዉ ምናለ ረዘም ቢል❤
@ethio1283
7 ай бұрын
ታዴ ዝምብዬ ሳይህ በዉነተኛዉ ህይወትህም ያየሃትን ሤትሁሉ የምትለቅ አይመሥለኝም😂
@ጤና-ጀ1ሸ
7 ай бұрын
እውነት በልሻል 😮😅😅😅😅
@ደሴላይነውቤቷ
7 ай бұрын
ሳህ 🤣🤣 ገንዳ ውስጥ ተዘፈዘፈኮ ሻማ ብቻ ይቀረዋል 😂
@selamkahsay2489
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@እዛውዋርካውስርነኝ
7 ай бұрын
ክክክክክክክ
@እሙመኪዩቶብ
7 ай бұрын
እኔም ይመስለኛል አየ ታደ😅😅😅
@hiwotbarkat5102
7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ወገኖቸ ❤❤❤
@kodiyishukoor3584
7 ай бұрын
አያ ታዴ በጣም ከባድ ፍቅር አለህ 🍞 ለዚች😂😂
@ባዩሼ
7 ай бұрын
የኔ ውዶች ተወዳችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EniyewMo
7 ай бұрын
ሀይ
@ባዩሼ
7 ай бұрын
@@EniyewMo ሰላም ነው
@EniyewMo
7 ай бұрын
አለው ደናነሽ
@እናቴንስወዳት
7 ай бұрын
እሱቤን ስወደው ውይይይይ😢😢😢😢❤❤❤
@Ethiopiaaa869
7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ጏደኛየ ነው ሁሎችም እንዳሁኑ ውጭ ሳልወጣ በፊት አብረን ሰርተናል ተወዛዋዥ ነበርን ይሄኔ እነሱ ጋር እሰራ ነበር በጣም ፀባየ ሰናይ ልጅ ነው❤❤
@bhhhh8094
7 ай бұрын
የምር፡እኔም፡አሳዘነኝ❤❤እግዚያብሂር፡ልጅይስጠው
@HalimaAhmad-ow3wx
7 ай бұрын
የታዴ የዳቦ ውደታ የተለየ ነው😂😂😂😂😂😂
@KokKokb
7 ай бұрын
😅😅😅😅በጣሞ
@selamkahsay2489
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@የሽየድንግልማርያምልጅ
7 ай бұрын
😅😅😅😅😂
@gufh9364
6 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@getahunteshome1470
7 ай бұрын
አረአበጀሽና የአይኔአበባ ገረመውን ተረዱት❤❤❤
@ahmedyusuf5857
7 ай бұрын
Health, prosperity, real happiness 😊 🙂 is there for true
@kalkidan-t3j
7 ай бұрын
ያዬሽ ስወድሽ እኮ💝💗
@አቡዬአባቴ
7 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝ ናት የምትሉ የምር እርጉዝ ናት ❤️
@fasicamoges4870
7 ай бұрын
ያበጀሽ እርግጫ አየታዴ ተጣጥቦ አቀመሠችዉ አየ አበጀሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@JenberTub
7 ай бұрын
ታዴ ዛሬ አበደ ካካካካካካ😅
@fhufhhfuhgg537
7 ай бұрын
ያለምዉርቅ ስታምር😂😂❤
@MeremEshetu
7 ай бұрын
ወይማንን ከማን ላድንቅ ልዩናችሁዉዶችየ❤❤❤👍
@ሪችፍቅር
7 ай бұрын
ታደሰ ግን 🍞👈የዚች ነገር ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂
@mogesgebreyes8766
7 ай бұрын
አስተያየት ሰጪዎች እነዳሉት እኔም ዘመናዊው ፊልም አሰጠላኝ ። እነዚህ ደስስ የሚሉ ሀገርኛ የማይጠገቡ ናቸው። በርቱልን በጣም ነው የምንወዳችሁ ።
@Alhamdulillah_2534
3 ай бұрын
የኖርነው ሂወታችን ይህ ስለሆነነው 😢❤
@chuchumike3286
7 ай бұрын
እር እሱባለው እር የእውንት ትወና በቃ እስቲ ከሚስቱ ተስማምቶ ሄዶ አበጅሽ ጋ እያለቃቀስ ውይይይይ ሲችልበት እር ይብጭቅህ ተባለ ንገር ሲደጋግም እር በጣም ሳኩኝ ንው የሚባለው ሆዴን እስኪያመኝ አይ እሱባለው ንገር አዳንቆእዳንቆ ወደሱችግር ገባ እንዳታንሳ ብላ ሚስቱ አስጠንቅቃው 😂😂😂😂😂😂ስትችልበት ለንገሩ ማንም ከማንም አይተናንስም ሁላችሁም የራሳችሁ ስጦታ አላችሁ ደስስስ ንው የምትሉኝ ውይ እሱ ወይ እሷ አልልም ሁላችሁም በቃ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@rozaahmed7472
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ ሁሌም ከፍ በሉሉኝ
@kodiyishukoor3584
7 ай бұрын
ባለ መሰንቆውን ወድጄው ልሞት ነው የኔ ቸኮላታ❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
7 ай бұрын
እግዳ ተብዬዋ ደሞ አትተኛም ሰላቢ ነገር😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@saafasaada200
7 ай бұрын
😂
@madinaendre1634
7 ай бұрын
አይታዴ ገዳው ተመቸኝ😂😂😂አይይ ምርጦቸ❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
7 ай бұрын
እኳንደና መጣችው የኔውዳች💚💛❤
@ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
7 ай бұрын
የታደን መጨረሻ ያሳየን 😂😂😂😂😂
@bezagirma9544
7 ай бұрын
የእሱቤ ሚስትና እሱቤ ግን አንደኛ ናቸው
@ፋፊቢንትሙሀመድ
4 ай бұрын
ሰወዳችሁ🎉🎉❤ወሎየወችሀይበሉኝእማ🎉🎉🎉እንዘህ ሰወችማለዉ እንደኔ የሚወድ
@aassdzzxxc6270
7 ай бұрын
ማሴቆመችው አይ ትዝታ አለብኝ❤❤❤❤❤
@almaayala4768
7 ай бұрын
አይይይይይ😂 ታዴ የሴት ነገር ነብስህ😂😂😂😂😂
@betezelekevip8441
7 ай бұрын
በሰደት ሀገር የላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ዳርቻችሁን ያስፋዉ በርታ እግዚአብሔር ከአናንት ጋር ይሁን
@famel9098
7 ай бұрын
stupid አለች አበጀሸ!!!!! ዛሬስ በሳቅ ገደላችሁኘ፡፡ አእነዚህ ግራሚ አዋርድ የሚገባቸው ምርጦች!!!!
@sofiasar8403
7 ай бұрын
ሀለም ወርቅ አዝማሪ ፎቃ ይዞኛን አደራሻውን እምታውቁ ሹክ በሉኝ? ❤❤❤😊
@እላናጎንደሬዋ
7 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂አይ ታዴ
@SelomonGize
7 ай бұрын
ወይ ታዴ በሳቅ ገደለኝኮ😂😂😂
@HappyGiraffe-mj8eh
7 ай бұрын
ቶሎቶሎ ልቀቁልን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አየሁጉንድሬዋ
7 ай бұрын
ታድግን ሴቴችን ጨረስካችው😂😂😂
@KokKokb
7 ай бұрын
😂😂😂😂 ሠውዬው እኮ ከባድ ነው ከሠማይ ወፍ ያወርዳል
@EshetieAsafwe
7 ай бұрын
አያ ገረመው እዳ በዛበት😂😂😂😂😊😊😊😊
@_waifu-4548
7 ай бұрын
እኔኮ እናንተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሬ ሌላ ፊልም ድራማ አላይም አቆምኩ ተባረኩ አቦ ጎበዞች አዬ ታዴ በሔደበት አያልፈውም መቸም የሴት ነገር😅😅
@tt-ry5vd
7 ай бұрын
በጣም ደሰይላል ቀጥሉበት❤
@Coredawit556
7 ай бұрын
😂❤😂🎉😂 dani from 🇬🇧
@mwale8371
7 ай бұрын
አበጀሽዬ እርዋ እርዋ እርዋ😂❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
7 ай бұрын
አለምየ የኔ ብልጥ😂😂😂😂😂
@eledaneyasuseledan6771
6 ай бұрын
ድራማውን ክፍል አድና. ሁለት እያላቹ ብትለቁልን. ጥሩ ነበር በተረፈ በጣም ነው. የወደድኳቹ
@burthkanburthkan1652
7 ай бұрын
ታዴ ቓምጠክ ቀረህ እንግዳ መጠባችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂 ዳቦ ታታገኝ😂😂😂😂😂
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
7 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናተን ሳይ ሰላም ይሰማኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lidyayalew-9741
7 ай бұрын
ታደሰ ገና ለሴት ሲል እንኳን አልጋ ስር ሲዖል ይወረዳል ወይ ታዴ እዝጎ እዝጎ😂😂😂
@bizu-e4g
7 ай бұрын
የኔ ማሮች እንኳን መጣችሁልን❤❤❤❤❤❤
@ጀማልአህመድ-መ3መ
7 ай бұрын
አዝማሪው ያለበት ያምራል
@FantoFardy
7 ай бұрын
ከናተ ውጭ ሌላ ፊልም አስጠላኝ❤❤❤❤
@tenaberihun7379
7 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣቹሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaTomas-hn3hf
7 ай бұрын
ታዴ እንገዳዋ ጉድ አረገቸዉ❤😂😂😂
@hekmahhekmah5823
7 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂😂
@smms6004
7 ай бұрын
አበጀሽ እስቤ. አያ ታዴ ዘና እኮ ነው እምታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂
@لينامحمد-ك4ف
7 ай бұрын
😂😂😂ታዴ ዳቦ በጣም ይወዳል
@አሐ
7 ай бұрын
እሰይ ክክክክክክ ታዴ ቅሌታም የማታውቀው ይመስል እንዲህ ያንጀበጀበህ ይሄ ሁላ ዝግጅት ሜዳ ላይ ቀረ ክክክክክ አንተ ሴሰኛ እንደው እንዲህ አይነት ሰው አለ😮ኡራራራአ ጉድ እኮ ነው😮😮
@ethiopiaagere6761
7 ай бұрын
ስትጣፍጡ ❤❤❤❤
@hananati
7 ай бұрын
አያታዴ አሳዘነኝ አይ እድሉ😂😂😂
@selamkahsay2489
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@NanaNana-or3my
7 ай бұрын
እሰይ ታዴ አልተሳካም ያየሽና እሱቤ ያየሽ በተለይ ሇድ ያባባሉ በሉ ቻው ቀጣዩን ይመቻችሁ ታዴ እክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@SurafelYosef-xk5yf
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤
@salamghosn8854
7 ай бұрын
እሰኪ ነናውም ፀሎት አደርጎልት በይምንታችው ወዳጀች በሕውት አለ የትባል ነው
@AneesaSherani
Күн бұрын
አ❤❤❤❤❤❤
1:10:20
መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 145 М.
4:50
maynas mermera ferhwa ማይናስ መርመራ ፈሪሕዋ
Bana Awet TV
Рет қаралды 10 М.
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 15 МЛН
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
25:14
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 378 М.
1:37:49
ኢሳም ሀበሻ፣ ካሳሁን ፍስሃ፣ ማርታ ጎይቶም Ethiopian full movie 2020
AmharicTV
Рет қаралды 1,9 МЛН
7:07
#ኢትዮጵያ ጋይንት #የፋኖሙዚቃ ሸጋው ማርየ
Top of the hill
Рет қаралды 58
1:17:56
ቅዳም ሹር አዲስ ሙሉ ፊልም /kidam Sure / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 259 М.
1:07:17
አሳድረኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 55 М.
1:01:22
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 90 М.
12:57
ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ታምር ታየ ብልጽግና በብልጽግና ላይ ተነሳ-"ደላላ መንግስት"/አረጋ ከበደ በጀርመን ከባድ ተቃውሞ/በመላ ሀገሪቱ ተጠባቂው ተቃ*ውሞ ተጠራ
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 4,9 М.
34:57
"ክልተ ፆታ ንዘለዋ ጓሉ ንምድሓን . . . !"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 49 М.
12:29
Anchor Media ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''
Anchor Media
Рет қаралды 135 М.
1:02:57
ሳት ለሳት አዲስ ሙሉ ፊልም(Sat Lesat ) New Ethiopian Film 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 38 М.
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН