ጠላ//ካለ ጌሾ ካለ ብቅል💯📌/ ሁለት አይነት የጠላ አሰራር /የማይታመን ጠአም በፍጥነት የሚዘጋጅ/Ethiopian Tela How to make easy way

  Рет қаралды 39,022

Tsion tube

Tsion tube

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@ለነፍስመታመን
@ለነፍስመታመን 4 жыл бұрын
ወይኔ የምር ባለፈው በገንፎ አስደመምሽኘ አሁን በጠላ ምን እንደምልሽ ቃላት የለኘም አገርሽን ባህልሽን ወዳጅ 👏👏👏💖💖💖💖💖
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 4 жыл бұрын
Wow ሙያ ከአገሬ ከወጣሁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠላ ልጠምቅ ነው እድሜ ላንቺ በጣም አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ያድርግልን።ቸሩ ፈጣሪያችን ኮሮናን አጥፍቶ ሰላምና ፍቅርን ያድለን።
@astertedla9996
@astertedla9996 4 жыл бұрын
Tbke swa
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
how was it does it taste like real tella?
@kalzedselam4179
@kalzedselam4179 7 ай бұрын
ዋው ማርያምን በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እህት
@Abi.D16
@Abi.D16 4 жыл бұрын
Gobez nesh betam berchi
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እቁጣጣሽ 🌼🌼🌼🌼በጣምቆጆ ለየትያለ አሰራር ነዉ እጆችሽ ይባረኩ
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 4 жыл бұрын
ዋው የምር በጣም ጠላ እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ
@ruthabraham987
@ruthabraham987 3 жыл бұрын
Great job
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Thanks 🙏😍
@esmerhailu8353
@esmerhailu8353 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው፡በርቺ👌🏽👏🏽
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ መጪው አዲስ አመት የፍቅር የሰላም የምህረት አመት ያርግልን ጠላ🙏ጠላውን ስትሰሩ ቤታችሁ ቀዝቃዛ ከሆነ ከ3እስከ አራት ቀን አቆዩት ,የወጥ መከለሻ ቅመም kzbin.info/www/bejne/ppXXo5ZurdB8ers
@hannamulugata3599
@hannamulugata3599 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ 🌻🌻🌻ጎበዝ ነሽ
@rosesa5495
@rosesa5495 4 жыл бұрын
ያሚሚሚሚ ቆዋ ማድረግ ነው
@koshtatube
@koshtatube 4 жыл бұрын
ፂ ዋው ለየት ምርጥ የሆነ ቆንጆ የጠላ አሰራር ነው እሞክረዋለው
@ኢትዮጵያንእንወቅ
@ኢትዮጵያንእንወቅ 4 жыл бұрын
Wow yen konjo mn lebleshi leyu new mlekum syamer ejcheshi yberku yen mlekam sew
@etaniaermias8497
@etaniaermias8497 4 жыл бұрын
.ዋው አይ ጠላ በጣም አሬፍ ስትቀጂው ደሞ ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል 👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ህይውዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው አስጎመጅሽኝ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
zedenga nesh Tsiyee! Konjo tela new! Thank you for sharing!
@romanadera941
@romanadera941 4 жыл бұрын
👌👌👌በጣም የሚገርም አሠራር አዲስ አመትን በደንብ እናከብራለን ፂ ለአንችም መልካም በአል💐💐💐💐
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ምርጥ ጠላ ነው መልካም በአል ፂዬ 🌻🌻
@zuzutube2528
@zuzutube2528 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
ፂዬ በጣም አሪፍ ጠላ ነው የስራሽው
@tgethiopiawi6498
@tgethiopiawi6498 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ባለሞያ እሞክረዋለሁ ለአዲስ አመት መልካም አዲስ አመት
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን 🙏😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ቆንጆ ጠላ ነው እውነትሽን ነው እንስራ የሚታሰረው ልክ እንደዛ ነው ሁለተኛው ላይ ቢራ የጨመርሽው አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ይሁንላችሁ 😘🌼🌼🌼
@elsaelsa9200
@elsaelsa9200 4 жыл бұрын
Gobez
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድልሽ ስራሽን ጹዩንየ ውዴ እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Betam konjo new! Ejochesh yebareku
@ethiopiahagere4067
@ethiopiahagere4067 4 жыл бұрын
endih aynet tela ema le addis amet yasfeligal
@tatiyedingel4818
@tatiyedingel4818 4 жыл бұрын
Betam liyu new tebarki 😍
@herohero4001
@herohero4001 4 жыл бұрын
Arib ager yalchihu ba kubizm yiseral betam arife naw
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ጠላ ነው እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንልሽ ከወዲሁ።
@agbkksa889
@agbkksa889 4 жыл бұрын
ኸረ በጣም ባለሙያ፡ነሽ
@ethiopia7900
@ethiopia7900 4 жыл бұрын
በርች 👍👍👍👍👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 жыл бұрын
Nice thanks for sharing ጎበዝ በርቺ እንዛመድ ወደኔም ጎራ በይ
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 4 жыл бұрын
ፂዬ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን መልካም በአል የኔ ቆንጆ😘
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
😍
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 4 жыл бұрын
የምራል ዋውውው
@yordistube3715
@yordistube3715 4 жыл бұрын
Betam yameral I will try this 👍🏻Tnx for sharing.
@መቲመቲ
@መቲመቲ 4 жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደምወድ ማር እናመሰግናለን
@Senedmedia143
@Senedmedia143 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን
@Lovelyathome
@Lovelyathome 4 жыл бұрын
Melkam Addis amet Tsiye! Thank you for sharing ❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን 🙏
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 4 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልህ
@emansweet3035
@emansweet3035 4 жыл бұрын
Wow እናመሰግናለን
@babyfeker4091
@babyfeker4091 4 жыл бұрын
Wow amazing
@asimsayesew5756
@asimsayesew5756 4 жыл бұрын
Wow muscaw agere astawehgn ay sidet melkam beal
@liyu74
@liyu74 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@rosesa5495
@rosesa5495 4 жыл бұрын
Wow beTam yamral
@hanichotube
@hanichotube 4 жыл бұрын
ጺዮዬ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ ግን እንዳታስክሪን
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Thank you for sharing the excellent tips and tricks 👍 👏 👏. Doing an outstanding job 👏 👏 👏 Stay blessed 🙌 🙏 🙌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Wow ልዩ ነው ፂዮንዬ ኣመትባሉን ደመቅ ኣረግሽው👍👍😍🌼🌼🌻🌻
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 4 жыл бұрын
ከለሩ ሲያምር ውይይ አምሮቴን ቀሰቀስሽው 😊
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
ፅዮንዬ በዓል በዓል አሸተትሽን ተባረኪልን እንኳን አደረሰሽ።
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 4 жыл бұрын
ጺ የምር ግሩም ነው ሽታው እኔንም ሸቶኛል መልካም አዲስ አመት
@GetiTube
@GetiTube 4 жыл бұрын
Wooo batem yemiral
@sarit5304
@sarit5304 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Tsiye lzbeal amet kedereselign ahun emokrewalew
@sewayemwdsh6741
@sewayemwdsh6741 4 жыл бұрын
Yalemadenk aychalem yemer balshwe mesert yeruzun serchwe be 4 Ken new yewtalgn betam liyu new balmuyaa aygeltsishim 👌❤️😍😍👏
@HabteAt
@HabteAt 4 жыл бұрын
ሁሉንም አማልች ቤተሰበሁኝለሁ አችም ብቅ በይ በርች
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 жыл бұрын
Thank you for sharing
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 8:25
@BelasWorld
@BelasWorld 4 жыл бұрын
Wow! Thanks for sharing somthing new! Melkam beal😍
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ፂፂዬ ጠላ ዉስጤ ነዉ💖
@ritahagos9278
@ritahagos9278 4 жыл бұрын
betam konjo tela new
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 4 жыл бұрын
Looks so awesome!😋😋
@merimode7025
@merimode7025 4 жыл бұрын
Wow! That's awesome! Thank you for sharing!
@user-bh6ph3yv3u
@user-bh6ph3yv3u 4 жыл бұрын
Super👏👍🏾
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 4 жыл бұрын
Arif Tella new.
@happyeri7015
@happyeri7015 3 жыл бұрын
My first day subscribed and like thank you and tiyake 3 bira binareg le hulet kilo ruz rice min yimeslishal please .thank you.
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏😍ቢራው ለማፈያነት ነው የምንጠቀመው እና ሶስቱ ይበዛል አንድ በቂው ነው 4.9%የሆነውን ቢራ ወይም ቁር አለ እሱን መጠቀም ሁለትም ብታደርጊ ችግር የለውም ግ ያሰክራል 😆 መጠኑ ሲበዛ ሀይሉም ይጨምራል አመሰግናለው ቤተሰብ ስላረግሽኘ😍
@happyeri7015
@happyeri7015 3 жыл бұрын
@@tsiontube4174 thank you so much for answering my question sew kemegdelie befit 3 bira ketchie looking forward thank you again.
@hanichotube
@hanichotube 4 жыл бұрын
ጽዮዬ እንዴት ነሽ እንኮን በሰላም መጣሽ
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ለይት ያለ ከለሩም የሚያምር
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Yale ersho new yeflaw ehite?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Awon wede semonune bedabo eseralw
@mamekebede1687
@mamekebede1687 4 жыл бұрын
mirt aynet asrar emokrwlu
@ethiopianmommahelet1094
@ethiopianmommahelet1094 4 жыл бұрын
Wow 😳 I have never attempted to make Tela ( looks like a lot of work) I will honestly try your recipe and see if I could do it 🤦🏾‍♀️ wish me luck
@mikobethio8608
@mikobethio8608 4 жыл бұрын
besmam ahun le addis ammet yet heden endementeta awekug ahun hehe
@messikutube
@messikutube 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በተሠብ ሆኛለው አንቺም ሢመችሽ ቤተሠብ አድርጊኝ ቲኑ ናት የላከችኝ👏👏👏መልካም በአል
@meku90829
@meku90829 4 жыл бұрын
Yane balemoya happy new year for you and your family
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 4 жыл бұрын
How long this stays?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ጠላው ከደረሰ በጏላ በእቃ አጥሎ ፍሪጅም ማስቀመጥ ይቻላል
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 жыл бұрын
Balemuya nesh wde
@tenatalemu4700
@tenatalemu4700 4 жыл бұрын
Ere tela beberela ayderegem
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Tsionye lene alcohol yelelewun asikemicheligne🌼👏🏾👏🏾melikam Addis amet tebarekiligne ❤️🙏🏾
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Жыл бұрын
ሩዙን ከቆላን በዃላ ሸርከት አድርገን ብንፈጨዉስ ጥሩ አይሆንም።
@tsiontube4174
@tsiontube4174 Жыл бұрын
እንደዛው ቢመዘምዘው ይሻላል
@kedusi5503
@kedusi5503 3 жыл бұрын
ፈጭተሽ ነው ወይስ እንደዝሁ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ሳይፈጭ ነው 🙏😍
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 4 жыл бұрын
ብራ ከሌለን ምን ይደረግበታል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ትንሽ እርሾ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ 💙እናቴ ለመስቀል እንጠብቃለን ብላለች(already late for new year)። ዉጤቱን ደግሞ እናሳዉቃለን። የትኛዉን እንደምንሞክር በድጋሚ አይተን እንወስናለን ብለናል።
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 11 ай бұрын
አይ፡ያገር፡ቤቱ፡ጠላ፡ሣይሆን፡የሥደት፡ሀገር፡ጠላ፡ያለጊሾ፡ያለብቅል
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 жыл бұрын
የኔ እህት ተባራኪ
@yemeyassu3676
@yemeyassu3676 4 жыл бұрын
Yegermale erayes tela endemihon alawkem neber yegermal
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ያውም በጣም የሚጥም
@rosesa5495
@rosesa5495 4 жыл бұрын
እንካን አደረሰሽ ውዴ
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
አመትባል አመትባል መሰለ
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
This is not Tela it could be a substitute. Can we substitute the rice with Oats/Gebs?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ጠላ ነው መጀመሪያ ሞክሪው ኬትኛውም እህል ይሰራ የጠላ አይነት ጠአም ሆኖ ከተሰራ ስሙ ጠላ ነው የራሴ ፈጠራ ነው
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
ድምፁ ፍፁም አይሰማም እኮ
@TseAsrat
@TseAsrat 11 ай бұрын
ጌሾ ብንጠቀምን አይሆንም
@tsiontube4174
@tsiontube4174 11 ай бұрын
ይቻላል
@tube8843
@tube8843 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ
@Lovelyathome
@Lovelyathome 4 жыл бұрын
Tsiye beal beal yeshetal!
@yeethiopialej6501
@yeethiopialej6501 4 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ... በወረቀት የሚሰራ አደይ አበባ kzbin.info/www/bejne/ZmmoqXWHrtWEkNE
@ٱمريانحببغلبي
@ٱمريانحببغلبي 4 жыл бұрын
አጂብ በሉ እህሉን አታቃጥሉት
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 жыл бұрын
የኔ እህት ተባራኪ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏❤️
"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ
30:01
Fana Television
Рет қаралды 58 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 6 МЛН
በሩዝ የተዘጋጀ ልዩ ጠላ 100%
16:55
FYORI TUBE
Рет қаралды 99 М.
ጥቁር ጠላ(ፊልተር) #ጠላ
16:17
ናኒ ኩሽና NANI KITCHENS
Рет қаралды 890
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН