No video

የኢትዮጵያ ጠላ አጠማመቅ በቀላሉ/How to make Ethiopian drink Tela on easy way

  Рет қаралды 102,417

Ewunet እውነት

Ewunet እውነት

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@mamarubezabih7955
@mamarubezabih7955 5 ай бұрын
ቆንጆ ጠላ ነው፣ ቆንጆ ስነምግባር ያላት ኢትዮጵያዊ ሴት። Thank you!!
@Samaritan_Law
@Samaritan_Law 5 ай бұрын
ይሄ የከተማ አጠማመቅ ይመስለኛል😂😂😂🤣🤣🤣የገጠር እናቶች የሚጠምቁት ለየት ያለ ነው። እጅግ ፍጹም ሃገርኛ ጣዕም እና ዋናው የጠላ አጠማመቅም የገጠር እናቶቻችን አሰራር ነው። የከተማ ጠላ እንደ ወይን ጥቁር ሲሆን የገጠሩ ደግሞ ቀይ በሬ ነው የሚመስለው!! እንዲያዉም የዶሮ አይን የመሰለጠላ ነው ሲሉ እሰማለሁ😅
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 4 ай бұрын
ምርጥ ጠላ👌👍 የምወደው አይነት ነው ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ ጠላ በጣም እወዳለሁ።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ሞያ ነው እኔም እንዳንቺው ነኝ በርቺ ተባረኪ ያገርቤትን ይመስላል እውነትም
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 6 ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ እኔም እንዳንቺው ነበር የምጠምቀው ትክክለኛ ረሲፒ ነው
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 4 ай бұрын
ወይኔ ጠላ በጣም ነዉ የምወደዉ ጎረቤቴ በሆንሽ😂❤
@desalegnsisay6802
@desalegnsisay6802 3 жыл бұрын
I love tela. This one looks the best. The way she is making it is perfect
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Amesegnalehu wudie 🥰🥰🥰
@mitikugete
@mitikugete Жыл бұрын
እህቴ ጥሩ ነው ግን ለምንድን ነው ጌሾና ብቅሉን አብረሽ ያልጠነስሽው
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Жыл бұрын
Thank you for sharing, I watched the video twice😂, and I think I am ready to make it. I like it because you didn't put any yeast❤.
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ ባለሞያ ነሽ ሰብ ላይክ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
ዋውውው ቆንጆ ነው በርቺ
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 3 ай бұрын
ሞክሬዋለሁ ለፋሲካ ተባረኪ
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 2 жыл бұрын
እህት በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም original ጠላ ነው የሰራሹው ግን ለምን ነው የምትስቂው? ይህ ሁሉ ስራ እየ ሰራሽ እያለሽ ሳቁ ከስራሽ ኣይሄድም። ይቅርታ ለመንቀፍ ሳይሆን ልስራሽ እንዳይነካው ብየ ነው።
@bezaweitsisay488
@bezaweitsisay488 4 ай бұрын
Sak yedesta &beras yemetemamn mlkt nw
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ጠላ በጣም ነው የምወደው በተለይ ፊልቴር ግን ስራው ብዙ ነው ለካ ጎበዝ ነሽ አንድ ጠርሙስ ብትልኪልኝ 🙂
@meriddereje4166
@meriddereje4166 Жыл бұрын
ጠላ በጣም ስለተመቸኝ Research ልሰራበት ነው
@HA-ci7kx
@HA-ci7kx 3 жыл бұрын
ቆጆ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ👌😃
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Enie betam Amesegnalehu 🙏🙏🙏🥰
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! ቆንጆ ጠላ ነው 👍 እናመሰግናለን ❤🙏 በርቺ እህቴ!
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ደስይላል በርችይ❣️❣️
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Thank you yenie hiywot 🙏
@mimiabyssinia3409
@mimiabyssinia3409 5 ай бұрын
ጌሾ ቅጠል እና የገብስ ብቅል የት ነዉ ሚገኘዉ/ያገኘሽዉ? I need response please I need it for graduation. Thank you!
@isidora_gabriel
@isidora_gabriel 4 ай бұрын
They usually sell it in Ethiopia marts
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 2 жыл бұрын
Fantastic explanation mate it is easy to fellow. Good 👍 on you.
@bx5831
@bx5831 11 ай бұрын
ጥሩ የሙዚቀ ምርጫ ስለጠላዉ ጣም ግን መናገር አንችልም
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ በርቺልኝ ማር እጅሺ ይባረክ ያምራል ቤተሰብ ሁኛለሁ አቺም ሁኚ ማርዋየ
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ገብሱ ምን አይነት ነው
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ውይይ የኔ ውድ እንዴት ላድርግሽ ማሬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰😍😍😍😍
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
1 ጌሾ ቅጠሉ ሲደረግ ነው የማውቀው እሱን ባደርገውስ እህቴ 2 ህንድ ሱቅ ያለውስ ብጠቀመው ችግር አለው? አመሰግናለሁ።
@emyyw1345
@emyyw1345 2 жыл бұрын
I love it 😀 I'm going to make it
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Mene aynet aserare newe ? Bekel yelewem?
@mekonnenborena9106
@mekonnenborena9106 3 жыл бұрын
Just wow, you should take it to the next level by distilling and marketing for a larger consumer!
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መኩ🙏🙏🙏
@mulushebabaw9024
@mulushebabaw9024 Жыл бұрын
ማን ጠጦ ማን ይቀራል እኔ ባንች መሰረት ጠምቄ አጣጥመን ጨርሰናታል በርችልኝ
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
እሰይ ጠጭልኝ የኔ ውድ💕
@mulushebabaw9024
@mulushebabaw9024 Жыл бұрын
እውነት አሁን እራሱ ሁለተኛ ልጠምቅ ስጠነስስ ነው ኮመንት ያደረኩ
@dst1684
@dst1684 Жыл бұрын
Wow live it ❤
@yordiitube7760
@yordiitube7760 7 ай бұрын
Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagadhaa dhuftee obbollrtikoo jabadhuu bareduukoo hijii gaaridhaaaa 😍😍😍
@MeronTsigeyohans
@MeronTsigeyohans 11 ай бұрын
አሻሮ ው የምንድነው የጨመርሽው mami
@kasawkasahun7270
@kasawkasahun7270 5 ай бұрын
ሙከራሽ በጣም
@astertass1502
@astertass1502 3 жыл бұрын
ብቅልና ጌሾ አንድላይ ነው እሚጠነሰስ
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ግዜ ካለሽ ጥንስስ ላይ ግዜ ባይገባበት ይመረጣል በጣም ቀዝቃዛ እና ግዜ ከሌለሽ በጣም ትንሽ በማንኪያ አድርጊበት ማሬ🙏🥰🥰🥰
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Gesso esete bekele aygebame weye?
@lemlemtesfamicael4134
@lemlemtesfamicael4134 2 жыл бұрын
Good job sister, keep the hard work. You are good teacher. I give you FIVE STAR. YOU ARE THE BEST.
@shaloshalo6182
@shaloshalo6182 2 жыл бұрын
ብቅል መጀመሪያ ላይ ከጊሾው ጋር አልተጠቀምሸም
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 11 ай бұрын
ብቅሉ ቶሎ ያኮመጥጣል
@ባቢሎን7305
@ባቢሎን7305 10 ай бұрын
ስንት ሊትር ውሃ ነው?
@SeniteSe-gf5vz
@SeniteSe-gf5vz 4 ай бұрын
ለጠላ ዋናው የእንጨት ጌሾ ነው ቅጠሉ ብቻ የሚሆነወ ለአረቂ ነዉ
@Bet24512
@Bet24512 3 жыл бұрын
Betam tela yasamiral enamesegnaln!! I can't wait to try it thank you
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏
@nanitafesse5226
@nanitafesse5226 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ስሞክር ይቆመጥጥብኛል ብቅሉ ነው መሰለኝ የብቅሉ ጥቅም ምንድነው? ቢቀርስ?
@manalenew2419
@manalenew2419 3 жыл бұрын
Betkusu kitawen atchmrew bekel kelilewma ayhonm syfelalishm
@AlemworkGetahun-fk1jm
@AlemworkGetahun-fk1jm 10 ай бұрын
ጌሾ ጣእም እንጂ ለመፍላት አስተዋፅኦ አያደርግም አያፈላም ብቅል ነው የሚያፈላው ስለዚህ አጠማመቁ ልክ አደለም
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Ай бұрын
አሻሮ ራሱ መነኮር አለበት
@meri1921
@meri1921 2 жыл бұрын
ዋውውውው🥰🥰🥰🥰🥰
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
የተጠቀምሻቸውን ውህዶች የት እንደገዛሻቸው ብትነግሪን ጥሩ ነበረ
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 Жыл бұрын
Ashaaroo saayinnakor indeet yihonaal
@hahajaja1898
@hahajaja1898 3 жыл бұрын
ስወድ ጠላ
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 жыл бұрын
Berchi yamral
@Wagetesfaye
@Wagetesfaye 4 ай бұрын
Baxam baxam baxam amasginalo yene qonjo
@user-tn8wi1sf4z
@user-tn8wi1sf4z 2 жыл бұрын
በአጠቃላይ ስንት ቀን ይፈጃል
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 9 ቀን maximum 6 ቀንminimum ጥንስስ 3 ቀን እንኩሮውን ጨምረሽ ካገለባበጥሽ በኃላ 1 ቀን ከሞላሽው በኃላ በ3ኛው ቀን ይደርሳል ያለሽበት አካባቢ ቀዝቃዛ ከሆነ በ5ው ቀን ይደርሳል
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
Watching
@Abc-vp8lt
@Abc-vp8lt 3 жыл бұрын
ያጠልልጥልሺ አቦ ባቸ አይነቱ ሠው ነው ሣአዲ መኖሪያ ያጣነው ደነዞቸ
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አልገባኝም ጠላ ከሳውዲ ጋር ምን አገናኘው ?ይብራራልኝ...
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ🙏🏻 ሼር አርጌዋለው👌
@asegidgizachew3234
@asegidgizachew3234 2 жыл бұрын
waw ethiopiawi nesh wede
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
🇺🇸
@yodithaile7896
@yodithaile7896 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Genetgeremedehin
@Genetgeremedehin 6 ай бұрын
እኔ የገሾ እንጨት ጠላ ውስጥ ሲጋባ እይቸ ኣላቅም
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,እረረረ አቀጠንሽዉ እናቱ
@kiyaandrobaadmasu1088
@kiyaandrobaadmasu1088 Жыл бұрын
👌👌👌👌
@belaymuseie3127
@belaymuseie3127 3 жыл бұрын
ጠላ በብዛት እንጠጣለን በጠላ በአንድ ሊትር ስንት ካሎሪ አለው ?
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ጠላ ከሌሎች መጠጦች የተሻለ ጥቅም አለው ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ስንት ካሎሪ እንዳለው መረጃ የለኝም ይቅርታ🙇‍♀️
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Kat new £2 please adrashawn wedemo telephone teylgnu
@habeshalove7466
@habeshalove7466 2 жыл бұрын
Menew sak abezash
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Zefenu beker teru neber gelese aydeleme aserareshi yekereta .
@Fano775
@Fano775 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ጮኸ
@getachewmognnet6373
@getachewmognnet6373 2 жыл бұрын
የጌሾ እንጨት ጠላ ላይ ሲጨመር አይቸ አላዉቅም እናቶቻችን ቅጠሉን ነዉ የሚጠቀሙት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ወቀጥ ተደርጎ ሳይደቅ ይጨመራል
@lelisabenti4126
@lelisabenti4126 Жыл бұрын
አረ በደንብ ይጨመራል እኛ ጋአ ደሞ እንጨቱ ነው በአብዛኛው የምንጠቀመው
@bezaamare7604
@bezaamare7604 Жыл бұрын
ይጨመራል
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 Жыл бұрын
yecamral wede encatu waqax adergesh macamara
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
አረ ይጨመራል
@najahsalman6277
@najahsalman6277 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@selamleethiopiaselina3959
@selamleethiopiaselina3959 3 жыл бұрын
gobez yenea konjo
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Thank you Marie
@user-nq9zd7ll4q
@user-nq9zd7ll4q 7 ай бұрын
በማን ሀገር ነው በጌሾ እንጨት የሚጠመቀው ጠላ ያለምንም እርሾ ኩፍ ብሏል ጥንስሱ ትያለሽ ጥንስሱ እርሾ አይፈልግም እህሉ አንድ ሴቱ ዘጠኝ ማለት ይሄ ነው
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Жыл бұрын
ቪድዮው እና ምታወሪው ይምታታል አላለፍሽም
@belayamsale9514
@belayamsale9514 Жыл бұрын
አራት ፖውንደ ምን እህ ል?
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
ሁለት ኪሎ ከግማሽ (2.4kg) 🙏
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
👌👌👌👌😋😋😋😋
@bezaamare7604
@bezaamare7604 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wossenbirke8125
@wossenbirke8125 2 жыл бұрын
በ pound ስትነግሪን ለአሜሪካኖች ብቻ ነው ሌላው አይገባም
@wossenbirke8125
@wossenbirke8125 2 жыл бұрын
አሜሪካ ላላችሁት ለማለት ነው
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
1killo = 2.2 pounds
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ይቅርታ እስተካክላለሁ
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 6 ай бұрын
@emebietsisay9289
@emebietsisay9289 Жыл бұрын
ብቅል አይደረግም እንደ
@emebietsisay9289
@emebietsisay9289 Жыл бұрын
ከጥንሥሡ ጋር
@bethelhemtamrat4029
@bethelhemtamrat4029 2 жыл бұрын
Sakesh yerebeshal
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
Pls don’t laugh for no reason
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 524 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 25 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
9:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 124 М.
በሩዝ የተዘጋጀ ልዩ ጠላ 100%
16:55
FYORI TUBE
Рет қаралды 93 М.
ቀላልና ፈጣን የመቀጣ  ጠላ አጠማመቅ|ETHIO-LAL|
13:19
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.