በእንባ የተገለፀው!አባቴ አይደለም ማለት ይከብደኛል..ለ40 ዓመታት በመምህርነት ያገለገሉት ጥንዶች!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 31,644

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 76
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 10 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ የድሮ ጋብቻ እንዴት ደሰ ይላል የአሁኑ ወጣቶች ከእነዚህ ጥንዶች ተማሩ እሁድ አግብታችሁ ሀሙሰ ለምትፍቱ እነዚህጥንዶች በጣም ለየየሎች ምሳሌዎች ናቸው እረጅም እድሜና የተሟላ ጤንነት ይሰጣችሁ አሜን 🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 10 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ መስዬ ልቦናሽን አይለውጠው
@S.m543
@S.m543 9 ай бұрын
ደስ የሚል ጉርብትና በኢትዮጵያ ፍቅር የጠፋው ከመለስ ዜናዊ በብሔር መከፋፈል በኋላ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ለዚህ ያበቃችሁ ፖለቲከኞች በሙሉ እድሜያችሁ ይጠር
@esubalewgize160
@esubalewgize160 10 ай бұрын
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት የሁለቱንም የህይዎት ዘመን ተጋሪ ነኝ።በቃ ግን ጠንካሮች ናችሁ እግ/ር ይመሰገን።አሁንም ጤናና የዕድሜ ፀጋውን እመብርሃን ታሰጨምርራችሁ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ።ቀንቸባችኋለሁ
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
መታደልነው እደዚህ የጉርብትና ፍቅር እድሜ ይሥጣቹሁ ጨምሩጨማምሮ አያልቅቀትም መልካም ነቱ❤❤❤❤
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 10 ай бұрын
እኔም. ቃላት ያጥረኛል እንጀራ አባቴን ለመግለፅ እድሜውን ያርዝምልኝ ተባረኩ
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 10 ай бұрын
መምህርት በመሆኔ እኮራለሁ !!!መምህርነት የተከበረ ሙያ ነው !!!
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ ካሀገር ሰላምነት ጋር
@selamselam366
@selamselam366 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ እና ጤና ደስታን ይስጣችሁ ልጅ የሚመሰክርለት አባትነት እናትነት ደስ ይላል ለምልሙ የልጅ ልጆች ማየት ይሁንላችሁ በልጆቻቹ ብድራቱን ያሳያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gutamesele5604
@gutamesele5604 10 ай бұрын
የተባረኩ ቤተሰብ የፍቅር ቤት እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: የወለዳችጟቸው ይባረኩ በወለዳችጟቸው ተደሰቱ! ጎረቤቶቻቸውም የተባረኩ ቅን የፍቅር ሰዎች እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርካችሁ ዘመናችሁን ደጉ እግዚአብሔር ይባርክ:: እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ኑሩ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ::
@FeriFeri-hq8iz
@FeriFeri-hq8iz 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከልቤ እወዳችሆለሁ መልካም ቤተሠብ ኑሩልን አለሙ አጓቴ የአባቴ ወንድም አንተን መግለፅ አልችልም ኡኡኡኡኡኡኡ መልካም _1ኛ ሠው ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ለእኔ ፈጥነህ እደምደርስልኝ መድሀኒ አለም ላንተ ይድረስልህ ቃላት ያጥረኛል ሸዋዬ እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ መልካም ሰው ኑሩልኝ ሚስጥር እውነትም ሚስጥር የኔ እናት ያሠብሽው ሁሉ እመቤቴ ታሳካልሽ የሴት ጀግና ጀግና ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሁላችሁም እወዳችሆለሁ
@tsigeredakebede3717
@tsigeredakebede3717 9 ай бұрын
ስለአየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ከቤታችሁ አልጠፋም ነበር። እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ።
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 8 ай бұрын
የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እናትና አባት እድሜ ጤና ሰላም ይስጣችው ልጆችም ልይነት ሳይኖር በማደጋችው እግዚሀብሄርም ደስ ይለዋል ሌላው ን ሰውም አስተማሪ ናችው እድሜና ጤና ይስጣችው
@haythayat6345
@haythayat6345 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረኩ
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 10 ай бұрын
What beautiful friendships they have had for so many years. May God continue to bless you. It is very difficult to find this kind of friend!!
@michaelhabtegergshi5447
@michaelhabtegergshi5447 10 ай бұрын
ረጅም ❤እድሜ ❤ና ❤ጤና ይስጣቹ🎉
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 10 ай бұрын
እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላ ቤተሰብ ይስጥልን
@hanacell5845
@hanacell5845 10 ай бұрын
የኔ ዉንድም ማስትሬት ድግሪ እያለዉ ተማሪ አይለኝም ማስተዋል በማር አይገኝም ከላይ ካልተሰጠ
@meseretteshome111
@meseretteshome111 10 ай бұрын
ውይ ሸዋ ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 10 ай бұрын
.ተባረኩ
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Egziabeher Ybarkachu
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይወስኸልኩም ባባ ማማ እግዚኣብሄር ንመዋእል ይግበረልኩም 😢🤍🤍😭⛪️✝️🙌🏾🌻🌻🌻🍯 ሓዳረይ ከም ናትኩም ክባረኸለይ ጸልዩለይ ክቡራት ወለዲ በዓልቲ ሓዳርም ኣደ ማናቱ ኣወዳት እየ ሓደራ ብጸሎትኩም ደግፉኒ 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉💐💐⭐️⭐️🍯🍯
@fgty4821
@fgty4821 10 ай бұрын
እኛ አገር እንደ መመምህር የተበደለ የለም ክፍያቸዉ ከስራቸዉ ጋ ሲመዛዘን ዜሮ ነዉ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 10 ай бұрын
ከትዳሩ የበለጠ የጉርብትናው በጣም ያስደስታል
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ❤እድሜ ጤና ይሥጣቹሁ ደሥ የሜል❤እኳን አደረሣቹሁ ለዴሥአመት ዋዜማ 🎉አዴሥ አመት የሠላም የጤና ያድነት ያድርግልን❤እኳን ደሥአላቹሁ🌼🌼🌼🌼እደዜህ ተቻችሉ ቀትዳር ቆይቱ 🌼🌼እደታሬክ ማሣት ደሥ የሜል ሥጦታነው 🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🇪🇹💚💚
@ertaerta726
@ertaerta726 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቺው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 ай бұрын
የድንግል ልጆች እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 10 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው !!!!!
@mekdeshaileselassie3112
@mekdeshaileselassie3112 10 ай бұрын
Congratulations 🎊🎉
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 10 ай бұрын
ያረብ.መታደልነው.እድሜና.ጤና.ተመኘሁላቹ💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 10 ай бұрын
ታድለህ:👍👍👍👍👍👍👍👍ደግነትህ
@aahmed6426
@aahmed6426 10 ай бұрын
እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ❤❤❤🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
@KidistAyalew-ii8ch
@KidistAyalew-ii8ch 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ የሁሉም ቤተሰብ እንደዚ በሆነ ❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
EGZABHER YEMESGEN ❤🙏🙏🙏
@adad708
@adad708 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 10 ай бұрын
Aey Ethiopia 😢this is our life ❤
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 10 ай бұрын
አህለን መሲ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 10 ай бұрын
Egziabher yimesgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
ጎረቤት wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ለሁላችሁ
@maryalain9236
@maryalain9236 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምንኛ መታደል ነዉ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 10 ай бұрын
Yetebarkuw abatena enat ❤❤❤❤❤
@adamia3883
@adamia3883 10 ай бұрын
Edem yestelen ♥️🙏
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
መሲ please ጠይቂሊኝ መድሀኒያለም የምን subject አስተማሪ ነበር ለምን እኔ 78-81 ድረስ እዚያ ነው የተማርኩት...ብዙ አስተማሪዎቼን ስለረሳሗቸው ግን ያስተማረውን ትምህርት ባውቅ ትዝ ይለኝ ነበር
@shbahal9303
@shbahal9303 10 ай бұрын
Enat abatachin egzabher erejime edime yestachihu .mesye ewedishalehu melkam adis amet yehonlachihu .
@nhilaasmedia
@nhilaasmedia 10 ай бұрын
ሠለም
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 10 ай бұрын
መሠረት ገዳም ደብረ ሊባኖስ ያስተማሩኝ አለቃ ብርሃኑ ወልደአረጋይ የተባሉ ሁሉን መፅሃፈቸው ለይ ለእንዶዴ ማርየም ሰጥቻለሁ ብሎው ፅፍውበታል እንዶዴ መርያምን ስም የጠራሺው ውብ ሴት እናመሰግንሻለን !!!
@alemuhailu3924
@alemuhailu3924 7 ай бұрын
እኔን ደግሞ አባታቸው መምሬ ወልደአረጋዊ አስተምረውኛል:: የመጋቢ ሠናይ ብርሃኑን አድራሻ ካላወቅህ አ.አ አማኑኤል {መሳለሚያ -እህል በረንዳ) እያስተማሩ ነው:: ከባለታሪኩ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 10 ай бұрын
Mesyiawa edmenshelgi ehtene temesyialeshe ❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
እናትዬው ከሌላ፡ብትወልድም፡መልኩ፡የእንጄራ፡አባቷንነው፡የምትመስለው፡መልኳ፡መልካምነትቱን፡እንደምትናገር🎉🎉🎉🎉
@haderabederu2817
@haderabederu2817 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 10 ай бұрын
Erjem edmi yesetachu
@Worknesh-ys7vz
@Worknesh-ys7vz 10 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር እድሜና የጤና ይስጣችሁ
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 10 ай бұрын
Weyene zare Beletenem ayehut betam new des yalegn Askale negn
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 10 ай бұрын
Beautiful! This is how Ethiopians look, and sound like!
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 10 ай бұрын
Alemuna Shewa wud guadegnoche rejim edeme yistachihu
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 10 ай бұрын
Askale negn
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🙇👈
@sefanittsedalu4452
@sefanittsedalu4452 10 ай бұрын
Betaem des ye mele betseb egzeabher edmena tena yesetachu
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 10 ай бұрын
Lejetwa esachuwn yegltecbete menged aselkesechgn
@almazhailu8748
@almazhailu8748 10 ай бұрын
እህህህ😇 ያኔ ብለዋል ዘፍኙ ደጉዘመን በ6መቶ ዶሞዝ ቤት !!!!
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 10 ай бұрын
Asetmariwochn keber mesete aleben
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
መልካምነታቸው በእናንተ ታዬ!ውለታ ታቃላችሁ።
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
አስርድኝ ካባው ክራአይነው ወይስ ተገስቶ
@user-xn6wz8or8j
@user-xn6wz8or8j 9 ай бұрын
እሱቅሂደሸጥይቂ
@josejimenez2753
@josejimenez2753 10 ай бұрын
ቺቸር እዬ ፊት አውራሪ አስተንረውኛ
@Shaanqqo
@Shaanqqo 9 ай бұрын
ወለጋ በእብይ እህመድ የትወገዘ::
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 23 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 532 М.
ፍታ ዳኝ ክፍል 1 / feta dagne sizen1 epso 1
30:02
Mekenet Media - መቀነት
Рет қаралды 841
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 24 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,8 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН