ጠቅላይ ሚኒስቴር ኖት ውይስ ንጉስ የደፋሯ ወጣት ተፎካካሪ ፓርቲ አባል ጥያቄ

  Рет қаралды 154,325

Enuka Media

Enuka Media

Күн бұрын

Пікірлер: 250
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 6 ай бұрын
አንቺን የመሠለ ወጣት ሴት በፓለቲካው አለም የምትበረታቺ አዲስ ሀሳብና ስብዕና ያለሽ ምርጥ ትንሻ መስከረም አበራ
@saramichael9638
@saramichael9638 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእስር ይጠብቅሽ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 6 ай бұрын
ጌታ ይጠብቅሽ
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 6 ай бұрын
ወይ ደስ ስትል በራስ መተማመን ዋው እሰይ ደግ አደረግሽ ❤❤❤
@BesfateYousafe
@BesfateYousafe 6 ай бұрын
አደኛ የቁርጥ ቀን ልጅ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግና ነሺ ይህ ሰዉ በላ እንዳይበላሺ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 6 ай бұрын
ጭልፋ ፊት ደግሞ ይቺን መዶሻ ራስ ካንቺ ያልተሻለች ዶማ ማን ሰው ብሎ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 6 ай бұрын
@@balemetiblet7673 ጥንብ ጋላ 1000ሺ ጋላ ትበልጣለች
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 6 ай бұрын
@@balemetiblet7673ከ48 አመቱ ጨቅላ ሌንጫጭ የሷ ፊት አይሻልም:
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 6 ай бұрын
Why do you always like to insult people?? Or kill?
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
​@@balemetiblet7673ነቀዝ መቸ ትመርጡና ካገኛችሃት ትበልዋት አውሬዘር ጋላ
@HaHa-df7in
@HaHa-df7in 6 ай бұрын
ትክክል ነው የጠየቀችው የተጠየከውን መልስ
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ።ጀግናችን ነሽ።
@yaregalayenew5150
@yaregalayenew5150 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 ай бұрын
አቦ ጅግናነሽ ፈጣሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይሄ ጅብ እዳይበላሽ
@NardiSalme
@NardiSalme 6 ай бұрын
እዬን ሰውዬ ከውሸቱ ከተኮሉ ከከፋቱ የተነሳ ማየትም መስማትም ያቅተኛል ከኔ ጋር የሚስማማ
@ssaa3540
@ssaa3540 6 ай бұрын
አላህ ይተብቅሽ ጀግና ነሽ ግን ምላሽ አትጠብቂ
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 6 ай бұрын
አወ መልሱ እሱር ነው ክርስትያን ታደለን አታይውም
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 6 ай бұрын
አወ መልሱ እሱር ነው ክርስትያን ታደለን አታይውም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
አሜን ማሬ😢😢
@semumekonnen7949
@semumekonnen7949 6 ай бұрын
ቀበኞች መታሰራቸው አይቀሬ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
@@semumekonnen7949 በማሰር የሚመጣሉውጥ የለም አንፈራም ፋኖኖኖኖኖ ያሸንፋልልል
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 6 ай бұрын
ልጅትዋ ምርጥ ጥያቄ ጠየቀችህ ከቻልክ ትክክለኛ መልስ መልስ ዙሪያ ጥምጥም
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 ай бұрын
የታባቱ አዉቆ ነዉ የሚመልሰዉ ሰዉየዉ አጭበርብሮ ማለፍ ነዉ
@MengistuKebede-zp5xw
@MengistuKebede-zp5xw 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ነው ግን ሰውየው አይቀበልም
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መሪዎቻችንና ምድራችንን ህዝባችንን ይጠብቅ ❤❤❤
@loweyer345
@loweyer345 5 ай бұрын
ende ayene new emayew meriwochachen yetebk yalekew antem meriwochu betefu enelalen hezabachen yetebkel bele yemenabak meriwoch ethiopia meri neberat ende enate eyalachuh aynoratem
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 6 ай бұрын
ጀግኒት አንበሣ ነሽ ጀግኒት❤❤❤❤
@meronfesah8176
@meronfesah8176 4 ай бұрын
ይሄ ዲንጋይ ነው እኮ ምንም ቢባል የማይሰማ ጋኔል አንች ግን አንደኛ ነሽ ❤ የምር
@desalgneabuhay8512
@desalgneabuhay8512 6 ай бұрын
ጥሩ የሚባል ሃሳብ ነው ያቀረብሽዉ ወይም ጥያቄ በርቺ።
@ayubmohamed3758
@ayubmohamed3758 6 ай бұрын
God bless you for what you do, you are very strong smart woman. I support you 100% very good qualities and brilliant. You’re already brilliant leader woman. You very smart than him. Wayyyy smart ❤❤❤❤
@EfremWendemu
@EfremWendemu 6 ай бұрын
መማሬ፡ጎዳኝ፡ባልማርኖሮ፡የፓርላማአባል፡ህሆንነበር።
@familybannas8809
@familybannas8809 6 ай бұрын
she is very special and she is a new emerging leader of Ethiopia ❤ wondering what party she is in?
@Etyoppiya
@Etyoppiya 6 ай бұрын
እደሌሎቹ ሴቶች ምናገባኝብለሽ ለብር ለውበት ያልኖርሽ እደመስከረም አበራ እና ውስን የታሰሩብን እንስቶች ጀግና የኢትዮጲያልጅ አንቺን አመጣልን ተቀብረው ምናገባን ብለው ማንነታቸውን እየሸጡ እያዋረዱ ያሉሴቶች አሉ ይብላኝላቹ አንቺ ኢህአፓ አንቺን ጀግና ጣይቱን አበቀለልን እድሜውን ከጤናጋር ይስጥሽ ሰውዬው ኢሉምናትና ሰይጣን ነው እዳይበላሽ ፈጣሪይጠብቅሽ
@saramichael9638
@saramichael9638 6 ай бұрын
ሁሌም አጭበርብሮ ማለፍ ልማድ ሆነ
@Julia-m3w2k
@Julia-m3w2k 6 ай бұрын
የኛ ጀግና በርች ፈጣሪ ከስራት ይጠብቅሽ
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 6 ай бұрын
What a smart Lady
@birhanumuche7261
@birhanumuche7261 6 ай бұрын
You are great
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 6 ай бұрын
ጌታ ይፍረድብህ የንፁሀን ደም ይፋረድህ
@ሳቂልኝ-ወ6ዸ
@ሳቂልኝ-ወ6ዸ 6 ай бұрын
Bravo the great
@SemegnewSemegnew-nt2wg
@SemegnewSemegnew-nt2wg 6 ай бұрын
ከመስከርም አበራ ጋር ተደመርሽ ፍጣሪ ያውጣሽ
@سايمانيلمان
@سايمانيلمان 6 ай бұрын
ጅግና❤❤❤
@Lemlem7682
@Lemlem7682 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ያላቃት ይሄን አውሬ😢😢😢
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 6 ай бұрын
ጀግና ሴት በርቺ
@TazebewSintayehu
@TazebewSintayehu 6 ай бұрын
የኔ ነግስት በጣም እናመሠግንሽ አለን
@mikigerji
@mikigerji 6 ай бұрын
ከዚህ በፊት ፍኖተ ካርታ ከተቃዋሚ ፓርቲ ስለተገኘ ዛሬም አዲስ ሀሳብ አይጠፋም ብሎ ነበር አዝናለው ምንም የተገኘ ነገር የለም
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 6 ай бұрын
Setywa anegagerwa gobez bithonm menetsir min asflege respect yelatm
@hfz-o2b
@hfz-o2b 6 ай бұрын
በጣም ደግና ሴት በርቲልኝ
@adebe4130
@adebe4130 6 ай бұрын
I can’t believe this. Is she wearing this glasses in the parliament? any how I like her questions
@familybannas8809
@familybannas8809 6 ай бұрын
that is a fake parliament and it’s ok to put eyeglass..
@ermiasbirru1065
@ermiasbirru1065 6 ай бұрын
አንደዚህ የሉ አዲስ ወጣት አርትኩሌት የሆኑ ወቅቱን የጠቡቁ ወጣቾን ወደፊት መንጣት ያስፈልገል
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 6 ай бұрын
ጀግናዬ ለእውነት የቆምሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@BelayneshAbera
@BelayneshAbera 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ እውነትንና ያመንሽበትን ተናግረሻል ግራ የገባው ሰው በላው ሰውየ ለአንድም ቀን ጥያቄን በአግባቡ ማስረዳት አይችልም ሃሳቡ ሁሉ ተቃራኒ ነው በራስ መተማመን አያውቀውም ስራውና ሴራው ቀድመው ፊቱ ላይ ይሳሉበታል ማፈሪያ 😂😂😂
@cherinetkugna-mb6rq
@cherinetkugna-mb6rq 6 ай бұрын
አንዳንድ ነገር እኮ ለሁሉም አይገባም ። አይዞሽ ገለተ
@amanuelnagessa2085
@amanuelnagessa2085 6 ай бұрын
መነጽሯ ራሱ መልክት አለው🙄
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 6 ай бұрын
GOOD JOB ETHIOPIANS YOUNG LADY ABSOLUTELY VERY IMPORTANT POINTS YOU BRING OUT 👍👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍💚💛❤️🙏 GOOD LUCK 👍WOMEN'S POWER 🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾💚💛❤️
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 6 ай бұрын
አሳዛኝ እይታ ይበዛዋል ምክንያቱ ጠቅላይ ሚንስቴሩን እደሰው አለማየት፡ጥዬቄ አቅራቢን መለአክና ፍፁም አድርጎ መመልከት ስተት ነው። አንሸወድ ድጋፍም ሆነ ነቀፋ ብስሜት ሳይሆን በእውቀት መሆን ይጠበቅብናል። ለዚህ ማሳያ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡ ለምሳሌ በኢሀዲግ ዘመን ብዙ የፖለቲካ መሪዎችን የመለአክት ያህል አስበን ያየናቸው ፡ የተከተልናቸው ግለሰቦች ዛሬ የትናቸው? ምን ለሀገር ፡ ለህዝብ አበረከቱ? ዛሬም ከመደገፍና ከመንቀፋችን በፊት ቆምብሎ በጥንቃቄ ማሰብ ያሻዋል። ውይይት ንቆ ፡ ለውጥን ናፍቆ የሚሆን አይመስለኝምና። ረጋብለን ለሰላም ፡ ለአንድነት ምን በጎ ነገር አበረከትኩ። ወገኔ አጉል ጀብደኛ እና ንቀትን ተው። ዛሬ ሰውን መናቅ ፡ ነገ አንተም አትከበርም፡ ትልቅነትህ የሚለካው ታናሽን ስታከብር ነው። በሌላ አባባል መጀመሪያ ስሜትህን አርቅ እውነት ታናሽህን አይደለም ታላቅህን የማክበር መንፈሱ አለህ ወይ? በልህ እና በለው በለው በማለት የምትቀይረው ነገር የለም፡ ከማባስ በቀር። አንድ አበት ሁለት ልጅ ኖሮት አንደኛው ቤቱን ሽጥልኝ ብሎ ቢጠይቅ፡ ጀግና ደፋር ገለመሌ ያስብላል? ያልጠየቀው ፈሪ ከሀዲ ይባላል ? ለእኔ ልጆቹ ያባታቸው ፍሬ ብቻ ሳይሆኑ የናታቸውም ናቸው፡ ልጅ ወላጁን እንደ ጊዜና ቦታ ሁኔታ ሀሳብ ቢያሸራሽሩ ለምን ወንጀልና አስገራሚ ይሆናል? ለኔ መከባበርና መደማመጡ ይበልጣል። ጠ/ሚ መጠየቅ ፡ አስተያየት መስጠትም ተገቢና የሚጠበቅም ሀቅ ነው አለቀ። በሌላ አስተያየት ሌላ ጊዜ እንገናኝ
@MikeleTadesse
@MikeleTadesse 6 ай бұрын
ፀበል ከሰፈራቹ እሩቅ ነው እንዴ እስኪ ሞክር ከለቀቀክ የማይገናኝ ነገር ነው ያወራከው አንተ የጠየከው ጥያቄ ለህዝቡ ሳይሆን ለጠቅላይ ነበር መጠየቅ የነበረበት እና ቦታ እና ሰአት ምረጥ የምጠይቀውን ለይ በስሜት እየተነዳክ ያለህው አንተ ነክ ሰው ልጅቷን ቢያሞግስ ሀገር እንድፈርስ ፈልጉ ሳይሆን የውስጡን ቁስል ነው የጠየቀችለት አባትና ልጅ ላልከው ታሪክ ልጅየው ያንን ጥያቄ እንዲጠይቅ ያረገው ያደገበት መንገድ ነው የግል ጥቅሙን እንዲያስቀድም አድርጎ ስላሳደገው ነው ስለዛ ያወራው ጥፋተኛ ያላወራው ጉበዝ ሳይሆን የወላጁ አስተዳደግ ላይ ማተኮሩ አይሻልም
@saraeshtuu1341
@saraeshtuu1341 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያንሳህ
@Dereje-m7v
@Dereje-m7v 5 ай бұрын
ውሃ አጋር የተባለው መድሃኒት ግን ገበያ ላይ አለ ወይስ ከገበያ ወጥቷል?
@KereAyal
@KereAyal 6 ай бұрын
ጀግና
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 6 ай бұрын
jegina birchi
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 6 ай бұрын
ጀለስ የሰበሰባቸው ስንት እንደቀሩ ለማየት ነው ሌሎችን እንኳን አስሯል
@MahletShiferaw-ch6el
@MahletShiferaw-ch6el 6 ай бұрын
Yaradye lege
@BetsegawD
@BetsegawD 6 ай бұрын
መነጽሩ ግን ቤት ለሌላቸው ለአራት አባወራ ዳስ መሆን አይችልም ወይ ተወያዩበት እስቲ🙄
@girma516
@girma516 5 ай бұрын
😂
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 6 ай бұрын
He is subtle, and still, he is trying to convince unrealistic matters.
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 6 ай бұрын
ብትታሰሪም እደዚህ ምሱን ንገሪው ዬህ እማይሰማ የነቀለ ሰውየ
@saraabi7780
@saraabi7780 6 ай бұрын
Gobeth lelochu zemblew yankelafu . That's why young people need to participate in the house.
@እግዚአብሔርሁሉንቻይነው
@እግዚአብሔርሁሉንቻይነው 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ሰውየ መች ነው የምታስወግድልን
@semumekonnen7949
@semumekonnen7949 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ነው፣ይህ ሰው ግን ገና ሁለት ጊዜ ይመረጣል አይዞህ ቀበቶህን አጥብቅ።
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 6 ай бұрын
በደብ ተከታተሉ ቀጣይ ወይ ያስገድላታን ወይ ያሳስራታን ይህ ሰይጣን እግዚብሔር ይጠብቅሽ
@BadarAhmmed-t8w
@BadarAhmmed-t8w 6 ай бұрын
ትክክል 😢
@Fkr12204
@Fkr12204 6 ай бұрын
አረ የአገሬ ሴቶች መንግስትጋ ስትቀርቦ መነፅር ሻሽ እለባበሳችው የመንደር ልብሳችው ስትቀርቦ መስታወት አላያችውም ወንዶቹ ኮፍያ በጣም ነው የምታሳፍሩት መንግስትን ማክበር አለባችው ማፈሪያ ብቻ
@ኢያሰላምሸይብዛ
@ኢያሰላምሸይብዛ 6 ай бұрын
የምን አባቱ ክብር ነዉ ህዝብ የምገድል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 ай бұрын
ምን ይሁኑ ታድያ ራቁታቸውን ይውጡ ነው ምትሉት
@addisabay1768
@addisabay1768 6 ай бұрын
Why u care ezi gar wanaw teyakew nw
@BetlhemeAsfawa
@BetlhemeAsfawa 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የሾመውን የምትንቁ እግዛብሄር የስራችሁን ይስጣቹህ
@melatteklearegay5255
@melatteklearegay5255 6 ай бұрын
ቆይ ይህ ሰው እንደ ማቲ ነው የሚመልሰው ጭንቅላቱ መች ይሆን የሚበስለው እንከፍ
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 6 ай бұрын
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ???
@Ti-hy3pl
@Ti-hy3pl 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ መለስ ዜናዊ ጋር ሞተች:: በዚህ ጨምላቃ ይቺ ትልቅ ታሪክ ያላት አገር ስትመራ ያሳዝናል::😂😂😂
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 ай бұрын
የበሻሻዉ ዱቄታም ሰዉየ ለማፍረስ እንጂ ለመስማት አልተሰራም ::
@ababugoma
@ababugoma 6 ай бұрын
1,መሀል 2 ,ሰሜን 3,ደቡብ 4,ምስራቅ 5,ምእራብ ፓርቲ በቂ ነዉ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 ай бұрын
የኔ ጀግና መቀመቅ መግባትሸ አይቀርም መቸም 😢
@wondagirma4159
@wondagirma4159 6 ай бұрын
hero
@ademendrise5227
@ademendrise5227 6 ай бұрын
እወነትምረጥአይምሮያላትልጀነት
@SofiaMohmmed-c3r
@SofiaMohmmed-c3r 5 ай бұрын
ጀግኒት❤❤❤❤
@debeleserbesa6527
@debeleserbesa6527 6 ай бұрын
* ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም ፣ አዲሱ ነገር ተቃዋሚ ፖለቲከኛዋ የሚሰማትን ጥያቄ በስርዓቱ በመተማመን ጠቅላዩን ፊት ለፊት መጠየቅ መቻሏ ብቻ ነዉ ።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 6 ай бұрын
ኧረ ተው ደለስ አትሰክሰን አባ ሳክሶ ስለ ህዝብ አትጠይቁን እናተ ስለሌላ
@ህልምነውተሰፋሽ
@ህልምነውተሰፋሽ 6 ай бұрын
አይ እውቀት 😂😂😂😂በቃ😂😂😂 ልጅቷ መድረኩ ቢሰጣት ይሻል ነበር እሱ ጋ እንኳን ወፍ የለም
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 6 ай бұрын
ለፌስቡክ ብሳ ሳይሆን የህዝቡ ችግር ጠየቀች።።።።
@Yoyana
@Yoyana 6 ай бұрын
ምን ያድርግ ሰውን ለማሸማቀቅ ነው ከሱ በላይ ሰው ያለ አይመስለውም
@ZinashSalar
@ZinashSalar 5 ай бұрын
Are lgltwa selami sxu zimlchu atwru. Ayi silxani ltemi alne
@Maklive7
@Maklive7 6 ай бұрын
Yetal endeza yalechibet?
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 6 ай бұрын
እሚየወራዉ ከተጠየቀዉ ዉጪ ኦረ ይገልግለን አተንስ😢
@SimeraDebabe
@SimeraDebabe 6 ай бұрын
Wow ድንቅ መልስ ነዉ እርሷ እንዲህ ብዬ ጠይቄ አሸመቀቅኩ ለማለት ነዉ።የምታወራዉ ምናላ እንደ መልክሽ መልካም ነገር ብታወሪ።ህዝብ የሚያስማማ አገር የሚገነባ ነገር አዉር። እርሡ ገና ይነግሠል ❤❤❤
@BebyAdisu-bq6oq
@BebyAdisu-bq6oq 6 ай бұрын
እላይህ ላይ አጋንንት ይንገስብህና ትክክለኛ ጥያቄ ኘው የጠየቀችው ነው አንተ ኢትዮጽያዊ አይደለህም ለነገሩ አገሪቷ ያለችበትን ሁኔታ ኢትዮጽያዊ ያልሆነ እንኳን ያውቀዋል እንዳንተ አውቆ የደነቆረ ካልሆነ በስተቀረ
@KidusTsegaye-t5s
@KidusTsegaye-t5s 6 ай бұрын
ቆሻሻ የዘቀጥክ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 6 ай бұрын
666 ፋሽስቱ ቀኝ ሲናገሩት ግራ ነውመልሱ፣ቱቱቱ ከቱ መስሎህነው የንፁሀን ደም አድቀን ይፈርዳል😢
@abubekerseid616
@abubekerseid616 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ጅላንፎ ካንተ የእንጨት ሀይማኖት 666 አይሻልም እንዴ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
​@@abubekerseid616ግማታም ጋላ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
​@@abubekerseid616ድጋይ አምላኪ የጠቋይልጂ
@abubekerseid616
@abubekerseid616 6 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if ጣውላ ጠርባችሁ የምታመልኩ ሰዎች እንዴት ነው 666 ምናምን የምትሉት? አይገርምም ውሻ ሁላ kkkkkkk
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 6 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if እኮ ይሄ ጋላ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 6 ай бұрын
Ems ልከዋት ነው TV መሰኮት መነፅር ለብሳ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 6 ай бұрын
ችግሩ ሰውን ሁሉ በአንተ አስተሳሰብ መለካትህ ነው ስራህ የህዝብን ችግር ከመረዳት ሳይሆን ለፌስቡክ እንደምትሰራው ማለት ስለሆነብህ ነው ።
@miktsegaye05
@miktsegaye05 6 ай бұрын
በስውር እንዳይይገሉሽ ጨካኞች ና አምባገነኖች ጠንካራ ጥያቄ አይወዱም እግዛብሄር ይጠብቅሽ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 6 ай бұрын
ሊባ ሊባ ነው እንካን ንጉስ የንጉስ ሰራተና አይሆንም አገም ተቀም ይቁም
@Theot-sm6dy
@Theot-sm6dy 6 ай бұрын
ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል ለምን? እዋይ ጅቦ እዋይ ጅቦ!!! የምትሰበስበው አንዴ ለመዋጥ ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 6 ай бұрын
ተቆርጦ ነው የወጣው ያሉት ጥያቄ ሁሉ አሎጣም
@WoyumaKB
@WoyumaKB 6 ай бұрын
Afer belash dayi wede fano😂😂😂😂😂
@MekonnenKebede-q8i
@MekonnenKebede-q8i 6 ай бұрын
የ,ኢ ,ህ ,አ ,ፖ ምሳሌ መገለጫ ነሽ በርቺ e,p,r ,p ማለት ይህ ነው❤❤❤❤
@yesufadem2112
@yesufadem2112 6 ай бұрын
7ኛው ንጉስ
@gech12man
@gech12man 6 ай бұрын
Yehen koshsha mehayem fetari bigelegilen min ale
@zeraysurafel959
@zeraysurafel959 6 ай бұрын
ደፋር ሆነ ሳይሆን ነፃነት ስላለ ነው አታካብዱ
@KidiKido-iq8yt
@KidiKido-iq8yt 6 ай бұрын
ወላሂ?😢😢😢
@mintesnotgirma5093
@mintesnotgirma5093 5 ай бұрын
ሀሰት!!
@AntneheTibebu
@AntneheTibebu 6 ай бұрын
ተነግሯት እንደገባች የሚያሳብቅባት እኮ ስታወራ ድምጿ ይንቀጠቀጥ ነበሪ ፈሪታ
@abrahamkassa
@abrahamkassa 6 ай бұрын
yerasuan negeger betelevision eyayech new endea....mentseru
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 6 ай бұрын
ኧረ ይሄን ሰውየ ግደሉልነ መቸነው የምንገላገለው 😢
@BadarAhmmed-t8w
@BadarAhmmed-t8w 6 ай бұрын
የፈሪስብስብ ምን ገደሏ😂
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 ай бұрын
The problems of Ethiopia's politics: -The thought of everything should be in my own image. Arrogance towards multiculturalism or diversity of Ethiopia. -The claim to unjust previous Feudal Erst (land) -Resistance to reforms for a better country management in order to make the country compatible with the everchanging world. -Fragmented and oversized opposition than the country can accommodate. -Misunderstanding that politics is a public service and not a salary job. -Lack of FULL RESPECT to the country's sacred institutions like ENDF, EAL -Exposing ourselves and the country for external enemies when we are not politically successful. No to 60 political parties, but 3. God help us to be one! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@semumekonnen7949
@semumekonnen7949 6 ай бұрын
አብያችን ገና ይቀጥላል!!!!!!
@mesgennagenet-hz8ej
@mesgennagenet-hz8ej 6 ай бұрын
In Jésus name
@yur-tub8386
@yur-tub8386 5 ай бұрын
She did great asking the questions but her eye glasses are sunglasses and I don’t know why she has them inside the building. It seems a little unprofessional!
@hfz-o2b
@hfz-o2b 6 ай бұрын
ኣብቹ ቡቹላ ከስልጣን ብትርቅ ይመረጣል ሙሽሙሽ
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 6 ай бұрын
ቁራርጣችሁ አመጣችሁት ይህን ጭራቅ ሰውየ
@sultanhusen9433
@sultanhusen9433 6 ай бұрын
Era libs libashi
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 6 ай бұрын
Oh my gosh. Is she okay 👌. I don't think so. Please remove your eyeglasses, because you don't need it. Your question is accusing Dr Abiy Ahmed to be a hero 😅😅😅😅. 😅.
@HUSSENALI-n6q
@HUSSENALI-n6q 6 ай бұрын
ግን አገራችን ህግ አለ ወይ
@ExcitedAbyssinianCat-bl2nf
@ExcitedAbyssinianCat-bl2nf 6 ай бұрын
ግባሩን።በይዉ።አቦ።አበጀሽ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 29 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,6 МЛН
በቃ ተለያየን..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:09:45
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 121 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН