አፍጥርን በደጓ እና በገራገሯ ሙኒራ ቤት በኩሽና ሰዓት መልካም ረመዳን /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 330,439

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ #Your​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 1 300
@alfa9968
@alfa9968 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም ብያለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም ሳይ ደስ ይለኛል አላህ ዋክበር ሲባልማ
@user-ly8eq3ws3w
@user-ly8eq3ws3w 3 жыл бұрын
ውድ እህታችን እናመሠግናለን
@hayatmohammed9139
@hayatmohammed9139 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርሽ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
አሏህያክብርሺ እንዳከበርሺንውዴ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ ምግብ የሚሰሩት ሴቶች ጥንካሬ እጅግ ይገርመኛል .. እንደሴት ግን ጀግና የለም 👏 መልካም የእናቶች ቀን
@sarahashem737
@sarahashem737 3 жыл бұрын
💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋
@betheldawit1993
@betheldawit1993 3 жыл бұрын
Well said!
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Betam tikikil nesh.
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@Brikti Endamer wede
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@betheldawit1993 Endamer marr
@emanaaa733
@emanaaa733 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኛኮ አላወቅንበትም እንጂ አንድነታችን ወበታችን ነው 💖❤
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ዴምሪኝ ፕሮፋይሌንተጭንሺግቢአድሥነኝ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Tekekel
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
Tekekel
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ኢትዮኮ የተባረከችናት
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-wc4im9yq7 Qoyahu ka Damarekuesh Anchem Damerge wede
@user-ox2mk7td3t
@user-ox2mk7td3t 3 жыл бұрын
ይቺ ናት ኢትዮጵያ 😍
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
በጠም ደስይላል
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@kam-zl6jz
@kam-zl6jz 2 жыл бұрын
👍👍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውዶቼ ደምሩኝ
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ትለያለህ በሄድክበት ሁሉ እንደቤተሰብ ስለምትሆን በጣም ደስ ትለኛለህ አንዳንድ ሰው መብላት ፈልጎ እንኳ ሹክክ ይላል አንተ ግን ነፃ ሁነህ ነው የምትበላው የምትጫወተው 😍😍😍
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 жыл бұрын
ጥሩ ታዝበሻል።እውነት ነው።
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
@@jemalabdurehman2551 👍
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
🌹🌹👍
@fevenfeven8787
@fevenfeven8787 3 жыл бұрын
ye ewenet betam keber alew betam des sil 😊😊🙏👍🏾👍🏾👍🏾
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
dire bizu gize norual dire sew demo endezi new
@seidjemal5984
@seidjemal5984 3 жыл бұрын
እዚ comment section ላይ ያየሁት ነገር ኢትዮጵያ ሁሌም ተስፋ እንዳላት ነው 👌❤️
@fafyyoutube7510
@fafyyoutube7510 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ነህ/ነሽ ሁሉም ተስፍ አለው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@hayu138
@hayu138 3 жыл бұрын
ያረቢ ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ሊጫርሱን የተነሱ ሰዉ መሳይ ሰይጣንኖችን አንሳልን
@zebibashemsu4806
@zebibashemsu4806 3 жыл бұрын
አሚን
@user-kf9kq2jl5x
@user-kf9kq2jl5x 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@fahmisudi3430
@fahmisudi3430 3 жыл бұрын
Bravo wonderfull journalist!!!
@uauae8940
@uauae8940 3 жыл бұрын
አረ አሚን በዚህ 27 ለይል ይሁንበት አላህ ከሙስሊም እራስ ያንሳልን ያረህማንንን
@bilalhabeshatv
@bilalhabeshatv 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጋዜጠኞቹ ወንዶቹም ሴቶቹም አለባበሳቸው ይበልጥ አሳመራቸው። Much love and Respect.
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ደስ ይላል ሙስሊም ጓደኞች ነበሩኝ ኢትዬጵያ እነሱ ቤት ፆም ሲፈታ እሔዳለሁ እንዴት እንደሚያስተናግዱኝ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸውም
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
እኔም ብዙ ጓደኞች ሞልተውኛል ይሄ ሚድያ እንጅ የሚያበጣብጠው እኛ አሁንም እንደዛው ነን
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
@@user-vw7tv4hn5y የፖለቲካ ሰዎች ሠላማችን ነሱን እኮ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@user-lx4hc9po6s
@user-lx4hc9po6s 2 жыл бұрын
ሲያምሩ በእግዚአብሄር መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ በልዩነት ዉስጥ አንዲለይ ስንሆን እናምራለን
@mohammedaman574
@mohammedaman574 2 жыл бұрын
እሽ እናመሰግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዶቼ ደምሩኝ
@luluoumer3959
@luluoumer3959 3 жыл бұрын
ወላሂ ያለምንም ማካበድ የሴት ልጅ ውበት ልብሷን አስተካክላ ስለብስ ነው ማሻአላህ እንደት እንዳማረባችሁ እረ መራቆት ይዘጋል
@user-iw9ve5uw2c
@user-iw9ve5uw2c 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ ሉሉየ በቅንነት ዴምሪኝ አድሥጀማሪነኝ
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 3 жыл бұрын
ሂጃብ የታዘዘበት ዋናው ምክኒያት ሴት ልጅ ማራኪ ሆና ወንድን እንዳት ስብ ነው እናም ሂጃብ ሴትን ልጅ ያሳምራል የሚባለው ነገር ፌዝ ነው ቀልድ?
@tigis7723
@tigis7723 3 жыл бұрын
This is Ethiopia 🇪🇹respect each other 👏🙌🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@hanam3589 ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደሎቻችን ቋንቋችን መጻፍ አለበት ።
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 жыл бұрын
Yes,indeed .
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
ዮኔ ሁለ ገቡየፍቅር ሰው ይመችህ ይህን አመለካከትህን ሁሌም አይቀይረው🙏🙏🙏👊👍
@user-xb7fw3tm7s
@user-xb7fw3tm7s 3 жыл бұрын
እኒ ደሰ ያለኝ የወኒ ቱበክ በጢም ደሰ የላለ
@fevenfeven8787
@fevenfeven8787 3 жыл бұрын
betam keber yalew lej new👍🏾👍🏾👍🏾😊😊
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
ጋዜጤኞች አምሮብችኃል ቶቡ😄
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣በጣም ማሬ ደምሪኝ
@xfati3832
@xfati3832 3 жыл бұрын
ረመዷን ጥሎን ሄደ 😭😭😭😭አለህ ከሚጠቀሙት ያድርገን ለኡመቱ በሰለም ያድርሰን ያረብ
@susutube8643
@susutube8643 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@mohdredi1041
@mohdredi1041 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@user-ht9qc3wc7q
@user-ht9qc3wc7q 3 жыл бұрын
ያአላህ ሲያምርባቸው ከሚሱ አላህ ቀናውን መንገደድ ይምራቸው አቦ
@fardosmohammed537
@fardosmohammed537 3 жыл бұрын
አሚን
@nasimamahamadinasimmahamad7865
@nasimamahamadinasimmahamad7865 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin yaarabbii yakariim 🤲🤲
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
ስሚራ የምትባል ሃደሬ ጎደኝ ነበረችኝ tms ስንማር የመርካቶ ሃደሬ ስፍር ልጅ ነበረች ጠዎት የረመዳን ሳምቡሳ ይዛልኝ ትመጣ ነበር ጥሩ ግዜ መቼም እይረሳም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
yewiny I Love so much you're gentlemen really you're the best
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@tube8961
@tube8961 3 жыл бұрын
ዩኒዬ ሲበዛ መልካም ሰው እኮ ነህ አቤት አደበትህ አላህዬ ይጠብቅህ🌹🌹🌹
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 3 жыл бұрын
አሚን ስወደው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-le7zd1fb1s Endamer wede
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዬጵያዊ በመሆኔ ሮመዳን ከሪም ኢቢኤሶች ተባረኩ
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያኖች ደስ የሚሉኝ ወደሙስሊም ቤት ሲሄዱ የአለባበስ ስረአታቸው አቤትትትት አክብሮታቸውን ይገልፃል😘😘😘😘
@liaaye3126
@liaaye3126 3 жыл бұрын
እናንተ ግን ክርስቲያኖችን መልካም በአል ማለት ሀጥያት ነው ብለው ነው የሚያስተምሯችሁ። ክርስቲያኖች ግን እስልምናን ባናምንበትም መልካም በአል አትመኙ ብለው አያስተምሩንም
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
@@liaaye3126 ያ ዲናችን የሚያዘን መጣስ አችልም ያ ማለትግን አጠላችሁም ውደ
@user-ly8eq3ws3w
@user-ly8eq3ws3w 3 жыл бұрын
@@liaaye3126 ማማዬ እኛ ሀይማኖታችን አያዘንም ለዛም ነው እንጂ ክሪስታን ስለሆናችሁ አንጠላም
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@user-qj4jw5zm1w እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን ማለት ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ]፡ ቁጥር; ፺፬ )። 📖👈 ስለዚህ ፡ ለቀዳሚዎቹ ሃይማኖቶች (አይሁድና ክርስትና) ተከታዮች መልካም ምኞት ይበረታታል ። 🤔
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
@@tenalehulum አልቀረብሽም የትኛውነው ቀዳሚ ሀይማኖት🤣🤣🤣🤣 አታነጋግሪኝ ፆመኛ ነኝ ሆ ከተጠመቃችሁ በኋላ መሠለኝ ክርስቲያን የምቶኑት ደሞ ስለመበረታቱ አችነሽ የምነግሪን🤔🤔
@emebeteemebtayele6310
@emebeteemebtayele6310 3 жыл бұрын
ይቺ ናት አገሬ 🇪🇹❤
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 жыл бұрын
ውበት ለካ ሙሉ ልብስ ሲለበስ ነው ውብ ሁናችሃል ማሻ አላህ እንድህ ነው እሚያምርብን ኢትዮጵያ የሁሉም ሀይማኖት ሀገር ናት ebc እናመስግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ☝️☝️🥰🥰🥰
@ezu867
@ezu867 3 жыл бұрын
ዬናስ, ጸጊ, አብራሀም እና ብርክት በጣም ነዉ የምታምሩት እንባዬን ነዉ ያመጣችሁት። አላህ እንደዚሁ እስላምና ክርስቲያኑን ያዋደን ያፋቅረን። Ezu from Los Angeles
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንን በቀንነት ደምሩኝ
@gojjamtube7087
@gojjamtube7087 2 жыл бұрын
የ Ebs ቡድን እነዴት እንድምታምሩ የሀገራችን ውበት እንደዚህ ነው
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው አገሪ ናፈቀኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ማሻአላ ሱፍራ ዳይመን አለአምዱ ሊላ አለዲነል ኢስላም
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 3 жыл бұрын
ዮኒ ፈታ ያልክ ሰዉ ደስ ትላለህ ሁላችሁም ታምራላችሁ😘
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-kf9kq2jl5x
@user-kf9kq2jl5x 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነታችን ፍቅራችን
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 2 жыл бұрын
ወይ አለባበስ ወይ ምግብ ወይ አንድነት ስታምሩ የአላህ እሮመዳንን ሊያልቅብን ነው የመዳም ቅመም ሰብሰብ ብለን እኛም በሀገራችን ለቀጣይ አመት ኢንሻአላህ
@gchjvjvufvvjvv3951
@gchjvjvufvvjvv3951 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ አይ ሴት ልጅ እኮ 💪💪💪ሳላደንቃት አላልፍም👸👸ሞያ wow
@welomediya562
@welomediya562 3 жыл бұрын
እች ናት ኢትዮጵያ. የእውነት ደስ ይላል
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 3 жыл бұрын
*ወይኔ ሲያምሩ ድሪኢ እና ቶብ ለብሰው ወላሂ ማሻአላህ የባረከላህ*
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ማሻአላህ ካይን ይጠብቃችሁ ይች ነች ኢትዮጵያ ብል አፍያ አለይኩም የምግቡ ማማር
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንን በጣም ወላሂ በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@etoplov8296
@etoplov8296 3 жыл бұрын
ይህ ነው ባህላችን ድሮም እንደዚህ ነን አሁንም ክርስቲያን ሙስሊም አይለየንም ሒሊየም አንድ ነን
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው
@user-tn4gt9gj4d
@user-tn4gt9gj4d 3 жыл бұрын
كل عام وانتم بالف خير وصحة وسلامة وسعادة يارب تحياتي لكم جميعا من 🇾🇪 اليمن
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 3 жыл бұрын
ምን ፈለግ የእርጎ ዝንብ 👈🙄
@norahabashewet6137
@norahabashewet6137 3 жыл бұрын
@@tsegaethiopia7069 ምን አደርገሺ እንኳን አደርሳቺህ ነው ያለው
@norahabashewet6137
@norahabashewet6137 3 жыл бұрын
‏وانت بالف خير يارب العالمين امين ‏شكرا ن😍😍😍😍
@firrikoosuma4005
@firrikoosuma4005 3 жыл бұрын
@@tsegaethiopia7069 የመናዊ ነው።
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 3 жыл бұрын
@@tsegaethiopia7069 ኸረ በአላህ ለምን ትሰድቢዋለሽ? 🤔ምን አጠፋ?🤔 የመኒ እኮ ነው👈
@endristube3526
@endristube3526 3 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሠአቶች አላህ መልካሙን መንገድ ይምራችሁ በተለይ ጀለብያ ለባሾች ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ
@halima1020
@halima1020 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም የምገልፅበት በጣም ታምራላችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሰና የወኒ የማደንቃቼው ግራገሮች አላህ ይጠብቃችሁ
@hadiyamohmmed3606
@hadiyamohmmed3606 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምሩ ❤️❤️ያረብ አገራችንን ሰላም አረግልን ፍቅሩንም ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🥺
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ረቢ ኢትዩጵያንና ህዝቦቿን ይባርክልን አሚን
@awolnur6796
@awolnur6796 2 жыл бұрын
ማሻለህ ወገኖቼ እንዴት ታምራላቹ ኢትዮጵያዊነታችን ውበታችን
@weynshet1644
@weynshet1644 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ልዩነታችን ውበታችን ነው ይች ናት የኛ ኢትዮጵያ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በትክክል ደምሪኝ በቀንነት
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 3 жыл бұрын
ወይኔ ድሪያው ሲያምርባቸው በስመአብ ስለምወድ ነው መሰለኝ አስደነገጡኝ
@ihyg279
@ihyg279 2 жыл бұрын
ምግቡን ትተሽ ልብሳቸውን ማየት ጀመርሽ
@sweet-ct8rb
@sweet-ct8rb 3 жыл бұрын
ወላሂ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሁላችንም ብንዋደድ ለዝች ላጭር ሂወት ፍቅር መተሳሰብ ማጣት ከባድ ነው
@SaraSara-bx5jw
@SaraSara-bx5jw 3 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ሰላምናቹ በቃ እያማረባቹ መጣ የምታደርጉት ነገር ሁሉ እጂግ በጣም ደስይላል
@tatariwtube8518
@tatariwtube8518 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ያምራል ረመዷን የኸይሩ ወር ነበር ያአሏህ በጣም በፍጥነት ሄዴ አለቀብን ለከርሞው ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ በሰላም አሏህ ያድርሰን ያረቢ
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ኢትዮጵያውያን አስቀናችሁኝ ።#ስያያችሁ በኢትዮጵያዊነቴ እኮረለው!#እስከመጨረሽ እግዚአብሔር ይርዳችው
@zeynebshamil9562
@zeynebshamil9562 3 жыл бұрын
እንባዬ መጣ በዚህ ፍቅሪችን ጋዝ አርከፍክፈዉ ሊያቃጥሉን ይጣጣራሉ በተለይ በእምነት ዙሪያ ዉስጣችን ፍቅር ሞልቶ በራስ ወዳዶችአማክኝነት እየተቃቃርን ነዉ ግን ለምን
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Betam efff
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
በጣም ክፉውን ያርቅልን
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
እኔም ክርስቲያን ነኝ ይሄንን ሳይ ግን አለቀስኩ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@b.t7056 Endamer Ehte❤
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@helenbaba2870 Amenn🙏Endamer
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢትዮ ማለት ይች ናት !!!ክፉወችን የሚከፋፍሉንን አላህ ሂዳ ይስጥልን!!
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 жыл бұрын
ዋዉ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እህታችን እነዚህ የተከበሩ ውድ በቴሰቦቻችን አክብረሽ ስለጠራሻቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም እንወዳችዋለን ክበሩልን እንሻአላህ
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ይሄነገር እኛም ሀገር አለዴ 😍😍😍ቢል አፊያ ማዳም ቤት ስልችት ብሎኛል ያጄመአ በዱአቹ አሥቡኝ
@shabinaahmed7831
@shabinaahmed7831 3 жыл бұрын
This is when we shine,when we’re united and show our love! ❤️ May Allah Bless our nation!
@seadaseada1102
@seadaseada1102 3 жыл бұрын
አያችሁት ግን እስልምና ምን ያክል ደስ እንደሚል አልሀምድልላሂ ሙስልም ላደረገኝ
@tube-qi2hb
@tube-qi2hb 3 жыл бұрын
እንደ እስልምና የሚያምር ሀይማኖት የትም አይገኚም ማለቴ ሌላዉ ቦታ ላይ ድሪዓዉ ትዝ አይላቼዉም አሁን ግን ፀጉሯቸዉንም ሸፍነዉ ነዉ ሲገቡ ደግሞ ደስ ሲሉ አሰላሙአለይኩም ብለዉ ነዉ አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ ያረብ
@liaaye3126
@liaaye3126 3 жыл бұрын
ግዴታ ፀጉር በመሸፈን አይደም ሀይማኖት የሚገለፀው
@user-pr9wb5ub8w
@user-pr9wb5ub8w 3 жыл бұрын
@@liaaye3126 አወ መልበስም ሀይማኖትን ይጠይቃል እግዳማ የተላጠ ሙዝ መስሎ መሄዲ ምን ይጠቅማል አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ☝️😘
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
@@liaaye3126 ግደታ ካልሆነ መፆሀፍ ቅዱስ ተሳስቶል እያልሽ ነው የኛን ተይው ወይ ግድ በራሳችሁ አትፈላሰፉ እደሚዛችሁ እጅ እደምፈልግት አደለም ሀይማኖት አልሀምዱሊላ አለ ኡመት ሙሀመድ ካጥፊወቹ ይልቅ ጠቃሚወቹ ይበልጣሉ
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ይህ አገራትን ሰላም ይሆንልን ተባረኪ እህቲ
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን። እምዬ ኢትዮጵያ ሳይከፋሽ ኑሪልን this my dam 👈🇪🇹
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴት እደምታምሩ እኮ እኛ አላወቅንበትም እንጂ አድነታችን ውበታችን ነው 💚💛❤ ዮኒዬ የኔ መልካም
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
this is why i LOVE EBS Specially Yoni
@etoplov8296
@etoplov8296 3 жыл бұрын
የኔ ማኛ ዛሬ ደሞ አረቦችን መሰልሀል አምሮብሃል
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገረችን ከተ ዘዳ የሆነን ሰላም እደ ዝነብ አዝብበት ፍቅርን በረከትን እዝነትን ሀብትን ከፍተን ለውጥን አውርድበት በሰላም በፍቅር በደስታ ሁሉም እምነት ተሰስቦ ተወዶ የምንኖር አረገን አሚን 😭😭
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
ኢትዮፕያን አንድነታችን ነው ውበታችን ወይ ደሰ ሰንል አላህ ሆይ በሀገራችን አንድነት ፈቅርን ይሰጠን ያርብ ♥
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
በትክክል አሜን አሜን አሜን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 3 жыл бұрын
Ameen
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
ኢላሂ ረመዳን ከመሠከረላቸዉ እንጅ ከመሠከረባቸዉ አታረገን ረመዳናቺን አለቀ ሡብሀን አላህ የቀኑ ፍጥነት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 жыл бұрын
አምን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@hawahawawi3972
@hawahawawi3972 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ይችናት ኢትዮጵያ ይችናት ሀገሬ ስታምሩ አንድነታችን ዉበታችን አንድነታችን ሀይላችን ሰላም ፍቅር ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
E b s good life🇪🇹💛💚❤️🇦🇪ዮን ምርጥ like 👍
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ! አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን መዋደዱን መከባበሩን ይጠብቅልን!
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah wallahi I'm proud to be Ethiopian especially muslim alhamdulilah
@zabibaahmed583
@zabibaahmed583 3 жыл бұрын
ይሆን የመሰለ ፍቅር ልታበላሹ የተነሳቹ. ተመለሱ. አጭር ጊዜ ናት ያለችን? መቼ እንደምንለቀው አናቅም ይቺን ምድር
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ብሏል ኢየሱስ [ዒሳ] ክርስቶስ (መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሮሜ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፲፫ ; ቁ. ፲ )። 📖👈 ስለዚህ ፍቅርን ማበላሸት ሕግን እንደመጣስ ይቆጠራል ማለት ነው ። 🤔
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 жыл бұрын
ያንን ዘካሪያስ እሚባል ድንጋይ እራስ አሳዩት እንደት ሙስሊም ክሪስቲያዩ አንድነታቸውን
@shamsshams26
@shamsshams26 3 жыл бұрын
ፊንት ነው ሚበላው
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Mn atefa zekariyase adise negere ale enda
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አንድነታችን ውበታችን 💚💛❤🇪🇹
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ረመዳን አለቀብን አላህ ይቀበለን አመቱ ያድርሰን ያረብ🙏
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 3 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪየ ሙስሊም ያረክፕኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ አለባበስ እንዴት እንመረባችሁ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Alhmedlillhe
@zaharatube6352
@zaharatube6352 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-ob7zr7qu1c
@user-ob7zr7qu1c 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የፊጥሬ ሰአት እና ምርጥ ቤትስብ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ሠላም ለሀገራቺን 😭😭😭😭😭😭
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ብሏል ኢየሱስ ክርስቶስ [ዒሳ] ( መጽሐፍ ቅዱስ፡ ወደ ሮሜ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፲፫ ፡ ቁ. ፲ )። 📖👈
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
ዮኒ ማለት ከሙስሊሙ ጋር ሙስሊም ከክርስቲያኑም እንደዛ ከትንሹ ትንሽ ከትልቁ ትልቅ ተጫዋች አራዳ ስርአት ያለው ቀልድ አዋቂ አክባሪ ከምር በጣም የማከብረው ሠው ቢኖር ዩኒ ነው 🥰🥰🥰🥰
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
True, he's lovely, great , gentle, humble Kind, smart ......
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@zeezee1880
@zeezee1880 3 жыл бұрын
Missing home 😏, I was all smiling watching you mashallah. Thank you EBS
@user-rc1mw5yl9s
@user-rc1mw5yl9s 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ውብ ኢትዮጵያ ዊያኖች ሰላም ለሀገራችን አንድነታችን ውበታችን
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሳቸዉ እዴት ያምራል አንዳንድ🇪🇹💝💕💕💕💕 እራቁታሞች እስኪ ዉበት ከዚህ ተማሩ
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
በውበት ፡ ፈጣሪ የሰራው ሰውነት ይበልጣል ከሰው ሰራሹ ልብስ።🤔
@user-st6rg1zw3n
@user-st6rg1zw3n 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ወላሂ ከምለው በላይ ደሥሥሥ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ይህ ነው ውበታችን አድነታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 3 жыл бұрын
ማሸአላህ ሁለቴ ነው ያየውት ያረቢ አገራችን ሰለም አድርግልን ፍቅር አድነት መተዛዘን መከባበር መዋደድ አብሮነት ስጠን አሚን
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 3 жыл бұрын
Mashallah Munira great job!!!! Allah bless you and your family.
@Tube-sg9vf
@Tube-sg9vf 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አንድነት ዉበት ነው።
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
My Ethiopia !!!!! ❤️❤️❤️ ware else do you see this ??? The guests even dress to the occasion regardless of their religious beliefs. I have nothing but respect to all involved for the level of respect they have for each other’s religion and culture. 🇪🇹❤️❤️ 🇪🇹
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን እህታችሁ ነኝ ።ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ረመዳን ከሪም ብያለው። በጣም እዳችሁዋለው አከብራችሁዋለው ።
@sofiaali3660
@sofiaali3660 3 жыл бұрын
omg l have no word for this beautiful moment God bless you all proud to be ethiopian
@buchiemude5295
@buchiemude5295 3 жыл бұрын
እንዴት እንዴት እንደምታምሩ በሂጃብ ዋውውው ፕሮግራሙ በጣም ተመችቶኛል
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
አንድነታችን ውበታችን ነው መለያየት ምንም አይጠቅምም ቤታቸው ማሻአላህ እንዴት ያምራል
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይህን ህዝብ ሀገሬን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
EBS crew this is great. Keep it up! Yoniachen...Jelebeya Amerobehal. BESENKA newe! Eid Mubarak!
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደሎቻችን ቋንቋችን መጻፍ አለበት ።
@barchwollotube
@barchwollotube 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እምዬ ኢትዮ አላህ በራህመቱ ይጠብቅልን😍
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃቹ ደስስስስ ስትሉ ጀለቢያዉ በጣም ነዉ የሚያምርባቹ
@user-gf9hz6hc2c
@user-gf9hz6hc2c 2 жыл бұрын
ebsሶች አቦ እንደት እንደምወዳችሁ ብታቁ ስራችሁ ሁሉ የሰውን ልብ ይስባል አላህ ያቆያችሁ
@fdelu858
@fdelu858 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ይቺ ናት ሀገሬ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🥰🥰🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 3 жыл бұрын
አንዱ ሀይመኖቶ ብሔር ዘር ሰይል ልሰበስብ ይሞክረል አንአንዱ በተቀረን የአላህን መሬት የኔናዉ መንሚ አይንከ ይለል አይ ዱንያ ወዴ ሸረኞቹ እረስ ወደዶቹ ሰይሆን ከከይረኞቹ አድርገን
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
መሻአላህ ምርጡ ረመዷን ወር ሸህሩ ረመዷን ደስ የሚል ወር ነው አላህ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ የፓተሊካ የነፈሰባቼው ዘረኞች ልብ ይግዙ እቢ ካሉ አላህ ቅን ያርጋቼው ህዝቡን ሚስኪኑን አበሳቆሉት
@hayath5146
@hayath5146 2 жыл бұрын
ማሻላ ዮኒ ቀሚሱ አምሮብሀል ሙሰሊም መሆን እንዴት መታደል ነዉ ማሻላ አለባበሣቹ
@m.s.f1683
@m.s.f1683 3 жыл бұрын
ኢቢይሶችን የምውድ ዘረ ሀይማኖት ሳይሎ የምተድረጎት በጣም ነው ይምንውዳቹሆ
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 3 жыл бұрын
ዋውውው ማሻ አላህ ከአይን ያወጣቹ ቅዳሜን ከሰአት ያሰላም ያበደ ነው ይህ ነው የሚያምርብን ኢስላምና ክርስታን ፍቅሩን ይስጠን ምን ይሰራል ዘረኝነት ኡፍፍ አላህ ይጠብቃቹ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኢቪ ኤስ ጋዜጠኞች እንደት አምሮባችኋል ሁሌም እንትህ ብትለብሱ ብየ ተሠኘሁ ዪኒ እማ አባወራ መስሎል እውሀል ቁጭ ብሎ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህአሏህ"ይጨምር"ፍቅራችሁ"ለዘላለም"እድሜናጤናይስጣችሁ"ወላሂ ደስስትሉ"ሙስሊም "ናክርሢታን"ተከባብሮ የሚኖረውን ሀገር"በማሀል እየገቡለማፋጀት"ያሉሠወይ"አሏህ ተውይበላቸው"የሤትጀግና ማሻአላህ"ውይሤትነት ይብቃ"የኔእህት"አሏህ ይስጥሽ ♥♥♥♥♥♥♥
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ዋውውው ማሻ አላህ ካለባበሳቹ አምሮባቹዋል 😍😍😍😍😍
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ሀዮየ በቅንነት ፕፋይሌን ተጭነሺ ዴምሪኝ አድሥጀማሪእህትሺነኝ
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 130 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 30 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 156 М.
ፍርዶስ ትቻት ሳውዲ ልሄድ ነው  ልጆችህስ ብላ አለቀሰች
17:10
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 3,1 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,9 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,8 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4,9 МЛН
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН