ጥፍጥ፣ ፍጥን፣ ድቅቅ ያለች ለጋ ጥብስ || Habesha gebeta ||

  Рет қаралды 469

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

ቀይ ስጋ በደቃቅ ተከትፎ ቶሎቶሎ እያገላበጡ በለጋው ካበሰልነው በኋላ አስፈላጊውን ቅመምና ቅቤ ጨምሮ ትኩሱን ለገበታ ማቅረብ

Пікірлер: 28
@hanichotube
@hanichotube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀባሻዬ ጠፍቻለሁኝ ውዴ በጣም ይቅርታ ዋውውው በጣም ምርጥ የሆነ ምጥን ክሽን ያለች እስራር እና አቀኣረብ ነው እጅሽን ይባርክው በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
wow Like Good Vides ዬኔ ባለሙያ እጂሽ ይበረክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሃበሻዬ ለሰኔ ለፆም የልብ አዉቃዬ የፆም መያዥ ቆንጆ ጥብስ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ክሽን ያለ የደቃቅ ስጋ ጥብስ ፍጥነቱ በራሱ ይለያል ደቃቅ ስለሆነ እጅሽ ይባረክ ሃበሻዬ አቀራረቡ በጣም ይማርካል በዉነት እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን 👌👍❤🙏
@abrhi98
@abrhi98 Ай бұрын
Arif nw temechtognal.
@mulutube2116
@mulutube2116 3 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈጣን በደቂቃ የሚደርስ ለፍጥነት ተመራጭ የሆነ ጥብስ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ በጣም ጣፍጭ እና ቆንጆ የሆነ የደቂቅ ስጋ ጥብስ ነው የሠራሽው አቀራረቡ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 3 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ ቆንጆ የለጋ ጥብስ ነው የሰራሽው እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላም ለሀገራችን ዋውውው በጣም ምርጥ ጥብሥ ግብሃቶቹ ልዩ ናቸው የኔቶ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt tibs tebelto yemaytegeb egish ybarek wudee ❤❤
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 3 ай бұрын
Beautiful sharing ❤❤5:33
@kershfood8611
@kershfood8611 3 ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻😮17❤Welcome تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሽ ውዴ በጣም ለየትያለ አዘገጃጀት ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ ለየትያለ ስላጋራሽን እናመስግናል ቀጥይበት ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ሴት እናመሰግናለን ❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 3 ай бұрын
ምስራቅ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆ ጤናማ ፈጣን የደቀቀ ስጋ ከሌሎች ግብአቶች ጋር ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ቅልጥፍ ያለ ፈጣን የሆነ ጥብስ ነው በጣም ነው የሚማርከው አቀራረቡ ሁሉም ልዩ ነው የእንጀራሽ አይን ማማር መቺስ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 ай бұрын
ሠላም,ውድድድ እንኳን አደረሳቹሁ መልኳም የፆም ቀናቶች ይሁንልን የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ እንደ ሁል ግዜው የደቀቀ ስጋ ፣ቲማቱም ፣ሽንኩርት ፣ሚጥሚጣ ፣ ቅቤ ሮዝመሪን ፣ጨው ተጠቅመሽ ጥፍጥ ያለች ነው የሰራሽው እጅ ይባረክ ❤❤❤
@28kalemat
@28kalemat 3 ай бұрын
Very good video ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
ሐበሻዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የበጣም ለአይን ማራኪ የሆነች ጥብስ መጀመራ አይን አደል የሚበላዉ 👌👌ልዩናት
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
ትክክል ዘርዬ ከሩቅ ይጠራል አቀረረቡ በዑነት እጅ ይባርክ ❤🙏
@sabitteha
@sabitteha 3 ай бұрын
Berchii wudee
@atitezerat
@atitezerat 3 ай бұрын
ብቻሸን በላሸው ያምራል
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
ነይ እንብላ አቲዬ
@mirabuddhi
@mirabuddhi 3 ай бұрын
2 like waiting your premier
@mirabuddhi
@mirabuddhi 3 ай бұрын
sorry for missing premier, watching now
@mirabuddhi
@mirabuddhi 3 ай бұрын
full done
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 ай бұрын
ቆንጆ አሠራር ነው ዋው አቀራረቡ ደግሞ 👌👍❤የኔ ውድ እህቴ ክላሲካሉ ኮፒ እራይት ይሆናል ሞቶላይዝ እንዳይሆን ያግድብሻል የፊልም ኤዲቲንግ ያሉ የተፈቀዱ ክላሲካሎች ተጠቀሚ❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
በአምስት ደቂቃ ውስጥ የሚደርስ ምርጥ ቁርስ || Ethiopian food ||
8:59
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 141 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 30 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 31 МЛН
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 143 М.
በሳይንስ የተረጋገጡ የኮላጅን ጥቅሞች/The new way to reverse skin aging and wrinkles using collagen
14:59
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 9 М.
ይሄ ነገር ግን  እውነት ነው ?
9:13
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 272