ጥፍጥ

  Рет қаралды 1,145

Messi ጎጃሜዋ

Messi ጎጃሜዋ

5 күн бұрын

ፍቅረኛሞች ለመሆን አጭሩ መንገድ ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይመልከቱ ውድ ጓደኞቼ።
#addisalem
#ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #caleb #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #aradamovies

Пікірлер: 38
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ውድ ውድ የሀገሬ ልጆች
@gunatube12
@gunatube12 2 күн бұрын
❤❤😊
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 2 күн бұрын
❤❤messi 😅👍👍👍
@usluyoney4133
@usluyoney4133 2 күн бұрын
​@@gunatube12 😅😅🎉🎉❤❤
@gunatube12
@gunatube12 2 күн бұрын
@@usluyoney4133 uslu haw are you my brother❤☕
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 2 күн бұрын
እሺ ሸርርር
@usluyoney4133
@usluyoney4133 2 күн бұрын
Thank you for sharing nice content, I watched it with pleasure, I wish you success, hello from Turkey👍👍👍👍
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 2 күн бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ልዩ ግጥም ነው በዛ ላይ ክላሲካሉ ዋው👌👏👏👏👏
@merry-2121
@merry-2121 2 күн бұрын
መስዬ😍 ውዴ ቃል የለኝም እጅግ በጣም ደስ የሚል ግጥም ወንድማችን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ🙏 መስዬ እህት ሀሳብሽ ሞልቶልሽ በአንድ ሁናችሁ ድምቅ ሽብርቅ ያለ ህይወት ያኑራችሁ😍😍🙏👍👍
@wubete10
@wubete10 2 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስዬ የኔ ልዬ እህት❤ዋዉ በጣም ቆንጆ ግጥም ትችላለህ ወንድማለም ግጥም ስሰማ ሆዴ የሚረበሸዉ ነገር በርታልን አመስዬ አንችም በርችልኝ ማማዬ❤❤❤❤
@tesetomedia
@tesetomedia 2 күн бұрын
አሪፍ ግጥም ነው፣…አነባበቡ ላይ የተወሰነ ቢሻሻል ጎበዝ ገጣሚ ነህ በርታ
@HalimaMohammed-uw4or
@HalimaMohammed-uw4or 2 күн бұрын
መሲየ ዋውነው አሳዘነኝ ላያልፍ እዱንያ ተለያይቶ መኖር በሠላም ያገናኛችሁ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Күн бұрын
ሰላም ሰላም መስዬ ዋውውውውውው አንደኛ ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ❤
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 2 күн бұрын
Very beautiful video l am here 👍👍hello from turkey 🎉🎉🎉❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 күн бұрын
ምርጥ ግጥም ክላሲካሉ ማች አድርጓል ዋው ምረጥ ነው ትችላለህ በረቱ መሲና አማቻችን 😊 ያደለው ይገጠምለታል ያልታደሉት ደሞ 😥ይላሉ 😅😅
@romanethiopia
@romanethiopia 2 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ግጥም ክላክሲካሉ እና የሱ ድምፅ ተዋህደዋል❤
@tgTube-1011
@tgTube-1011 2 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ መሲዬ ዋዎ በጣም አሪፍ ግጥም ነው
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 2 күн бұрын
❤❤❤❤መስየ የኔፀየመዳማ ማማየ መልካም የትዳረአጋረ ያዲረግልሺ ወለደሺ ከብደሺ ያሳየን የኔከረታታ የኔ ፀይም አሳመሳይ❤❤❤❤❤ ጎበዝ በረቱ
@gunatube12
@gunatube12 2 күн бұрын
ጋሼ ትችላለህ ግጥም ቃላት እና ንባብ ተዋህደውበታል. ፍቅር ከልብ ሲሆን. የቦታ ርቀት የኑሮ ዳገትና ቁልቁለት ፈተናም ድካምም አያሽንፈውም ቃል ኪዳን በእዚህ ቤት ልብ ላይ ታትሟል በፍቅር አርጁ አፍጁ በልጅ ይባርካችሁ ልበ ሙሉ ጀግና በሚስቱና በሀገሩ አይደራደርም ንግስቷ ተገጠመልሽ. ወንዶች ሆይ ለሴት ክብር እና ፍቅር መስጠት እዚህ ወንድማችን ትምህርት ልትወስዱ ይገባል. መስየ በተመስጦ አዳምጨዋለው በመጨረሻም ሸር❤❤❤
@user-hq5or4dg5b
@user-hq5or4dg5b 2 күн бұрын
ዋዉ አደኛ ነዉ ወድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 күн бұрын
በርቱ የኔዎቹ የወንዜዎቹ ዎው ብያለሁ 💚💛❤😍
@LubabaAssefa-bd5yj
@LubabaAssefa-bd5yj 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 күн бұрын
ዋውውውው👌👌😘😘😘👍👍👍😍😍😍
@saratube8487
@saratube8487 2 күн бұрын
ግጠማለኝ አለ ደረጄ ገደፋው 💚💛😘❤🌹የመሲ ባለቤት እደዚህ በግጥም ተወጥሮ ባለቤቱን ያስደስታል የሌሎቹ ባለቤት ደሞ ዛሬ ብር ላኪ ባጃጁ ጎማው ፈድቶ የቤኪራይ ቀለብ ስልኬ ለቤወስዶት. ያለዛ ካለሽበት አገር ካልወሰድሽኝ ወዘተ እያለ ባለቤቱን ሲያዝግ ይውላላል ወድ ከተባለ እናተ ባል ከተባለ እዳተ ነውጅ እኔኮ በቀደም ተናግራለው ወዶቹን ሰብስቦ አድም ወደፋኖ መቀላቀል ያለሳ አልቀላቀልም ካሉ ወደሽንት ቤት ነው መናጢ ወዶቹነው ታዳ ደህናወዶቹን አያካትትም እናም ጥበብ ጠርታሀለች ወድማችን በርታልኝ በይው መሲዬ አድርሽልኝ እሽ❤❤❤❤❤❤😅😅
@usluyoney4133
@usluyoney4133 2 күн бұрын
Sara welcome 😅🎉🎉❤
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 2 күн бұрын
ሳሪዬ ❤
@saratube8487
@saratube8487 2 күн бұрын
@@usluyoney4133 hi 💚💛😘❤😄😄😄👈😄😄😄🙏🙏🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 күн бұрын
😂😂
@user-tm9xp3tp1h
@user-tm9xp3tp1h 2 күн бұрын
ሰላም ወንድም አለምሜ አንደምን አለክ ግሩም ነው በዉነቱ ደስ የሚል ግጥም ነው አሁን ስለግጥሙ አስተያየት ልሰጥ አደለም የመጣሁ ያንተን አስተሳሰብ ያንተን ቅንነት ያንተን መልካምነት ለመግለጽ ነው እና በርታ ወንድም ቅንነት ለራስ ነው መልካምነትም እንዲሁ በርታ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ይባላል እና መታደል ነው የታደለው እንዲህ ያሰባል መግጥም መልክ ፍቅሩን ይገልጣል ያልታደለው ደግሞ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ ካላች አልኖርም ልሞትብሸ ነው እያለ የሴትን ልብ እያቀለጠ በምላሱ ገዘቧን ይወስዳል ዳኪራ ቤት ሄዶ ተው እባክህ ጠጣ እንጠጣ አለም ዘኝ ነች አስር አትሞላ እያለ በድሀ ብር ይዝናናል ይሄ ምን ይባላል ማለት ነውአይታገሉት ከሚለው ወገን ነው እና ወንድሜ ምን ልልክ ፈልጌ ነው በርታልኝ ማለት ነው መሲሳችን የሳቃችን ምንጭ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እላለሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
@Mesibante6383
@Mesibante6383 2 күн бұрын
ማሚየ የኔ እናት ክብር ያድልልኝ ❤አሜን አሜን አሜን 🙏
@tigtube2793
@tigtube2793 2 күн бұрын
ጋዜጣ ኡኡኡኡኡ በግድ አለቀ ሳነብ
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 2 күн бұрын
ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ ነው።ገን ሰፊ ስራ ነውና ተጨማሪ የምልህ የታየኝም ኘበረ እናም መፃፉ ይረዝምብኛልና ነው ቴሌ ነገር ቢኖር ደሥ ባለኝ።።መሢ ነገ ግን ትንሽ ደቂቃ አወራሻለሁ።ከመጣሽ ያየሁት አለኝና።።።
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ቀጥልበት አሪፍ ነው
@azeetube198
@azeetube198 2 күн бұрын
Selam Selam Selam ❤❤❤
@tigtube2793
@tigtube2793 2 күн бұрын
ትመጫለሽ ብሎ እየጠበቀሽ ነው ካስቀመሽዉ ቦታ ስደት እየተዋደዱ አራርቆ ያኖራል ይሁን ዋናዉ ልብ ለልብ መተሳሰሩ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁ አብቦ አፍርቶ ያሳየን ደግሞ መሲዬ ❤ አማቴ ተይ የወደፊት ባለቤቴን ዉለዱልኝ ዉለጅዉ 😅
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 2 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻
@Senaittilahun1
@Senaittilahun1 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Danshalomneba
@Danshalomneba 2 күн бұрын
እውነትም ምጥን ያለች ጥፍጥ ያለች። ትዳራችሁን እንደ ግጥሙ ያጣፍጥላችሁ። መሲ ግሩም ግጥም ነው። በተለይ ፍቅር የለም የሚሉ ሞኞች ያላትን ወድጃታለሁ በልዮነት።
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ...
15:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 131 М.