No video

ጠዋት ጠዋት ይህንን ተመገቢ እህቴ ከነቤተሰብሽ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ጤናማ ቁርስ|| Ethiopian food ||

  Рет қаралды 5,067

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

ማንኛውም ሰው ሊመገበው የሚችል ጤናማ በተለይ ለእናቶች ለልጆች ተመራጭ የሆነ ቁርስ ነው የተጠቀምኳቸው ግባአቶች ሁሉም ጤናማ ሲሆኑ ለጤና ጥቅማቸው የተመሰከረላቸው ናቸው

Пікірлер: 41
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ የኔ መልካም እህት ዋው በጣም ቆንጆ ለጤና ደግሞ እጅግ ጥሩ የሆነ የገንፎ አሰራር ነው ወተት ተልባ ገብስ የቀይ ጤፍ ተጠቅመሽ በቂቤ ዋው ወድጄዋለሁ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ ባለሞያ ይህንን የመሰለ ስራ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@MoktansSherpasFamily
@MoktansSherpasFamily 2 ай бұрын
Looks so yammy 🤤🤤 4 lk dn 👌👌
@itsmeageri
@itsmeageri 2 ай бұрын
ሀበሻዬ❤❤❤ የኔ ባለሙያ ደግሞ እኮ አሰራርሽ ብቻውን ሲማርክ😊
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ❤የገንፎ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ
@AjebushDarie
@AjebushDarie 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም አሪፍ የተመጣጠነ ገፎነው ሁሉም ነገር ያለበት ልክ ብለሻል ለልጆችም ብናሥለምዳቸው አሪፍነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 ай бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህታችን😊🎉
@mirabuddhi
@mirabuddhi 2 ай бұрын
14 lk yummy food
@ellahamshow
@ellahamshow Ай бұрын
የነ በል ሞያ yummy wudee ❤🎉
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው ግባቱ የተመጣጠን የምስሪ አቸው የምግብ አይነቶች እጅግ በጣም ይለያሉ በድንብ አድርገሽ ነው ያበስልሽው እናመስግናለን ❤❤
@ደሴ
@ደሴ 2 ай бұрын
wow Like Share Good Vidrs ሰለም ሱለም ምዉድሽ ዬጌ መልከም እንኳን ደህና ሽልኝ ዋዉ ባእዉነት ምርጥ ኧሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ ሼር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ሃበሻዬ ዉዴ እብኳን ደህና መጣሽ እኔ ገንፎ ዉስጤ ነዉ ከሩቅ ይጠራል በዉነት ዋዉ በጣም ጤናማ ጠጋኝ ለጤና ተስማሚ የሆነ ገንፎ ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽን በተልባ በቅቤ የበለፀገ የተመጣጠነ ልዩ አሰራር ነዉ ለቁርስ ጠዋት ምርጥ አማራጭ ነዉ እጅሽ ይባረክ ሃበሻዬ ሞያሽን ስላጋራሽኝ አመሰግናለሁ የተባረከ ይሁን በርቺልኝ ሸር 👍👌❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 ай бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt genfo new yeserashiw egish ybarek wudee ❤❤
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c 2 ай бұрын
ዋው ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጣፋጭ ለጤና ተሰማሚ የሆነ ቆንጆ ገንፎ ነው የተጠቀምሽው ሁሉም ግብአት ቆንጆ እና ለጤና ተመራጭ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ስላጋራሽን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻ ዬ ውዴ ለኔ በተልባ ይሁንልኝ 😂😂ማባያው በጣም ቆንጆ ለጠና ለጉልበት ለጥንካሬ በጣም ጥሩ ነው ባገራችን ገብስ የበላ ዳገት ወጣ ይባላል ያማለት ጠንካራ አይደክምም ማለት ነው ❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ በጣም ቆንጆ ለጤና በጣም ተስማሚ የሆነ ግብአት ነው የተጠቀምሻቸው ይሄማ ከተገኚ እድሜ ነው የሚጨምረው 😂በጣም ያስጎመጃል አሰራሩ ልዩ ነው ከቆንጆ አቀራረብ ጋር እጅሽ ይባረክ
@kalyiengusu2451
@kalyiengusu2451 2 ай бұрын
Habeshayie yene balemoya wawu lyu newu hulum 💯👌👍💟
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሐበሻዬ ዋው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅግ በጣም ልዩ ነው እጅሽን ይባርከው ላይክ ሼርርርርርርር👍❤️❤️❤️
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 2 ай бұрын
ብላአፋ👍👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የሚያስጎመጅ ገንፎ ገብስ ፣ ጤፍ ፣ተልባ ፣ወተት እነዚህን ግብአቶች ተጠቅመሽ በጣም ጤናማኔ ፣ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ. ❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውው ዛሬ ደሞ ያበደ ቁርሥ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም የተመጣጠነ ቁርሥ ሁሉም ነገር ያለበት❤❤❤❤❤❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 2 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ ቁርስ ምርጥ ገንፎ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሐበሻዬ ዋውው ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ ከለሩ ሲያምር 👌👌እኔ ገንፎ በጣም ነው የምወደው ማገንፋት ገንፎ መስራት አልችልም የምር
@woynitube315
@woynitube315 2 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው 💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@abrhi98
@abrhi98 11 күн бұрын
Tikkil.
@uaeuae9958
@uaeuae9958 2 ай бұрын
ዋዉዉ ጎበዝ ባለሙያ ሲያምር❤ ጤፉ ኖርማል ዱቄት ነዉ አይታመስም ምናምን
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 2 ай бұрын
Yummy yummy 😋 ❤8:31
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 ай бұрын
ሠላም ሃበሻዬ አንዴት ነሽ የተባረከ ይሁን አንቺና የመንዝ አቤት ገንፎ በጣም ነው የምትወዱት በሠላም ነው😂😂😂❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
መስዬ በጣም ነው የምንወደው 😂
@kershfood8611
@kershfood8611 2 ай бұрын
تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا يسعدني ويشرفني وجودك معي فضلا وليس أمرا تعملي عندي مثل ما عملت عندك يا غالية ❤like 👍🏻79❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
ባለሙያ ነሽ እህቴ በርቺ. ሰውነቴ በስደት ተጎቶል ምን ልብላ ምከሪኝ እቅኪ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
@@user-gm3dw6zj8k አይዞሽ የኔ ቆንጆ የተጎዳ ሰውነት በምግብ ይመለሳል ዋናው ውስጥሽ ጤና ሁኚ ጣፋጭ አታብዢ እንጂ ሌላው ቤታችን ያፈራውን ምግብ አመጣጥነንና አጣፍጠን መመገብ ነው
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
@@habeshagebeta6414 ለጥያቄዬ መልስ ስለ ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ.
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
@@user-gm3dw6zj8k 🙏🥰
@fatuma6
@fatuma6 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም🎉🎉🎉
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 2 ай бұрын
good jop❤😢
@Tjjandvlo
@Tjjandvlo 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
ቅቤ አደገኛ ነው ልስላሳ ሆነ ሌላ።
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 2 ай бұрын
የኔ ልጅ ይሔ ለሰው ልጅ መርዝ ነው አንዱ እራሱ በቂ ነው ተከታይ በሽታን ለማስከተል ገንፎ ከገብስ የተዘጋጀ በአራስነት ጊዜ መመገብ በቂ ነው ይሔ ሁሉ ፕርቲንና ቅባት ገብቶ ለጤና ይሆናል ማለትሽ ስህተት ነው በየማሩት አይቀበሉሽም ይሔን በልተሽ ቦርጭሽ ምን እንደሚመስል ያየሽ ስራሽን ቀይሪ ።
@user-xt1vb8ub7q
@user-xt1vb8ub7q 2 ай бұрын
ገብስ፣ ጤፍ ፣ተልባ ለሰው ልጅ መርዝ መሆኑን ዛሬ ሰማን በፋብሪካ የታሸጉ ምግቦችን በልተን የብዙ ህመም ባለቤት ከምንሆን እንደዚህ እናቶቻችን እየሰሩ የሚያሳዩንን ምግብ ብንመገብ ይሻለናል በየት ሀገር ነው ገብስ ለጤና ጎጂ የሆነው ብታስረዱን ደስ ይለናል
@user-hq3yu3nt8v
@user-hq3yu3nt8v 2 ай бұрын
ገብስ እና ጤፍ ገዳይ ነው ምን ማለት ነው 😮
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 19 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН
ይሄስ ስምንተኛው ሺህ ነው | Sisi Ti
21:25
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
12:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 184 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 19 МЛН