ዱላ ቀረሽ ክርክር | የኦርቶዶክሱ ዲያቆን እና የተሃድሶው መሪጌታ በገድል ጉዳይ ተፋጠጡ | Haleta tv

  Рет қаралды 59,852

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

8 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 772
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y
እዩ ጩፋ እና ዮናታል አክሊሉ ከመምህር ምህረተ አብ አሰፋ ጋር ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017
ውድ ወንድሜ መርገታ የምትለው በኦርቶዶክስ የተሰጠው ማእርግ ነው ከወጣ ግን መርገታ ማለት ኣይቻልም ጽጌ ብለህ ብትጠራው ጥሩ ነው ኣመሰግናለው
@user-cx3fq6wl7e
@user-cx3fq6wl7e
መምሀር ፅጌ እውነቱን ስላሳዩን እግዛብሔር ይሰጥልን አይኔን ክፍተውልኛል
@LifeSoul5G
@LifeSoul5G
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ብትጠራኮ ማንም ወደ ፕሮቲስታንትም ወደ ሌላም እያለ አይቅበዘበዝም ነበር። እግዚአብሄር ይባርክዎ አባታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም!
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252
መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርኮት።
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547
በዚህ ባለንበት የመጨረሻው ዘመን እንደ ድሮው ዝምብሎ ማመን የለም ሁሉም ነገር ይጠየቃል ሁሉም ነገር ይመረመራል መዳን የፈለገ እውነት የሆነውን ብቻ ያምናል
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860
ልብሳችንን አዉልቁ።
@jerrytese451
@jerrytese451
መሬ ጌታ ብዙ አሰተምረውናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅድስ እነንብ ከመካረክረ እናንብ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800
በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፃፉት ገድል ማን ጠየቀህ በእነርሱማ እኛም እናምናለን እኛ የክርስቶስን አዳኝነት የሸፈኑትን የደሙን ኃይል ያቀለሉትን በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስለ ተሰገሰጉት እንቶ ፈንቶዎች እያልን ነው
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379
እውነት እውነት ነው መቼም አትደበቅም ይእግዚያብሄር ቃል አያረጅም ያሸንፋልልልል
@ashenafidewana2774
@ashenafidewana2774
👉“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@user-fd8vt1kq8h
@user-fd8vt1kq8h
ዳቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ
@tagaylemma7306
@tagaylemma7306
እዮቤ ተባረክ ይኸንን ሚዲያ በማዘጋጀትህ የብዙዎች አይን ይበራል በመነጋጋር የማይፈታ ነገር የለም
@zoitube
@zoitube
This kind of debate is what we are waiting for a Christian community. Let the truth set us free! Thank you haleta TV and keep going!
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz
እዉነት አርነትን ያወጣል መርጌታ ይባረኩ
@yemeru9732
@yemeru9732
ዋው ሀሌታዎች በርቱ እንደዚህ ያሉ ውይይት በጣም ያስፈልጋል ። ❤
@user-dh5dj6ew3z
@user-dh5dj6ew3z
ሀሌታዎች ሰላማችሁ ይብዛ ለተዋህዶ መምህር እዮብ ይመኑ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379
አቅራቢው ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446
ዳቆናችን ቃለህወት ያሰማልን ።ቀስ ብለው ሰው ሳያዮት የለበሱትን እና ጥምጥማችንን ውልቅ አርጋት እፍረት የሎትም ለብሰው ሲመጡ።
@yahwehsynagogue
@yahwehsynagogue
Merigeta Tsige is Gospel hero, big respect
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН