ጥያቄ ? ዩናይትድ ዘንድሮም ከቴንሃግ ጋር የማይሸነፈው ??? ከጨዋታ በኋላ ልዩ ዳሰሳ

  Рет қаралды 25,402

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

ጥያቄ ? ዩናይትድ ዘንድሮም ከቴንሃግ ጋር የማይሸነፈው ??? ከጨዋታ በኋላ ልዩ ዳሰሳ #ትሪቡን_ስፖርት #tribune_sport #viralvideo #ኤፍሬም_የማነ #ephrem_yemane

Пікірлер: 118
@Ayneta-media
@Ayneta-media 23 күн бұрын
ኤፍሬም በጣምነው ማደቅህ ትክክለኛ መረጃ ሥለምታደርሠን እናመሠግናለን ቴናግ በጣም ባለጌነው
@nickijo9234
@nickijo9234 23 күн бұрын
ኤፍሬም የኛ ስላም አስከባሪ
@BerukWolde-x4e
@BerukWolde-x4e 22 күн бұрын
ኤፊ ማንችስተር ደጋፊ ነኝ ግን ምንም ብትል ከዩናትድ በላይ ወድሀለሁ ❤ ትለያለህ ምርጥ እና ሀገር ወዳድ ጋዜጠኛ ስለሆንክ
@AkliluGebru-w9m
@AkliluGebru-w9m 22 күн бұрын
ኤፍሬም እንወዳሃለን 1ኛ ነህ ለኔ
@aklileadnew7780
@aklileadnew7780 22 күн бұрын
Ephi keep going 👏👏👏
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 22 күн бұрын
Ephrem በሸገር ጎዳናዎች ያንተን ድምፅ በትልቁ እስፒከር ለመክፈት ቸኩለናል። 🙏ኤፊ በርታ የኛ ሰላም አስከባሪ 👍
@yisu9831
@yisu9831 22 күн бұрын
ክብር እና ሰላም ለ ኤፋ ከዚህ በፊት በማንችስተር ላይ በሰራህው ብዙ የማንችስተር ደጋፊ ቁጣን ስሰማ ነበር እኔ የማንችድተር ደጋፊ ነኝ ግን ትክክለኛ አስተያየትን እቀበላለሁ ቴን ሀግ ሲቆይ ለውጥ እደማይመጣ አውቂአለሁ።ማንችስተር የብዙ አመት ይዞት የቆየውንም ዝና እያበላሸ እደሚመጣ እያየን ነው ከዚህ ቡሀላ እደዛው ምንም ቅርፅ የሌለው ምን አይነት አጨዋወት እንዳለው የማይታወቅ ቡድን ነው አሁንም ካለ ሰውየው ይበልጥ ክብሩን የሚያጣ ክለብ እንደሚሆን አልጠራጠርም ።ይስሀቅ ከ ደሴ
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 22 күн бұрын
ኤፍሬም ምርጥ የስፖርት ተንታኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤
@AbduNunez
@AbduNunez 22 күн бұрын
ኤፍሬም የሻሼ ደጋፊዎይ በይወዱህም እኛ ሁሌም ቢሆን እንወደሃለን😍🥰
@nigusebirhanu9580
@nigusebirhanu9580 22 күн бұрын
የ unitd ደጋፊ ነኝ ኤፊ ግን ሁሌም ዓንት ከበፊትም ጀምሮ ዩናይትድ እንዲጠነክር በጣም ትተቻለ እሱ ግን መቼም እራሱን ዓይቀይርም፣ሁሌም ዓንት ልክ ነህ መልክቶች ለሚገባው ሰው ሁሌም መስመር የያዘ ነው
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 22 күн бұрын
አከዳማ ሰላም ኤፍሪ ሊቨርኩል በማሸነፉ ደስ ብሎኛል በሶስት ጨዋታ ምንም ጎል ያልተቆጠረበት ቡድን ሊቨርኩል ሆኗል ሊቨርኩል በዚህ ከቀጠለ ለዋንጫ መድረሱ ምንም ጥርጥር የለውም ትንሽ ምፈራለት ሲቲን ነው ዩናይትድ ግን አቋሙ በጣም ወርዷል ትሪቡል ሁሌም ይለያል❤
@ousmanhassen2353
@ousmanhassen2353 22 күн бұрын
ኤፍሬም ዩናይትድን ስለሚወድ ነው እሚናደደው ጎበዝ ተረዱት ትክክል ነው እኔ ግን የኡጋርቴ መምጣት ለሰውየው ማንሰራራት ድጋሜ እድል እንዳይሰጠው እሰጋለሁ።
@ArA-bg3sx
@ArA-bg3sx 22 күн бұрын
ምንም ጊዜ አይሰጠውም ያው እንደካስሚሮ እማይችለውን ስራ ይለዋል ልጁንም ክለቡንም ይገላቸዋል
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 22 күн бұрын
ኤፍሬም እነሱ በተሸነፉ ቁጥር የአንተ ንግግር ትዝ ይለኛል ቴንሀግ ቃለመጠይቅ ሲሰጥ የሩጫዉ መሪ የአሸብር ቃለመጠይቅ ትዝ ይለኛል🤣🤣
@UmeR-rx3sz
@UmeR-rx3sz 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@kehabesha5449
@kehabesha5449 22 күн бұрын
You never walk alone
@tofekabdlkaderofficialchanal
@tofekabdlkaderofficialchanal 23 күн бұрын
ተንሀግን አባሮ ቫንስትሮይ ዋና አሰልጣኝ ቢያረጉት ለዋንጫ ይፎካከር ነበር
@EtiyoMereja-ti9bo
@EtiyoMereja-ti9bo 22 күн бұрын
ካልተጫወተ ነው የማይሸነፈው
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 22 күн бұрын
ከቴንሀግ ጋር ዩናይትድ የቁልቁለት ጉዞውን ቀጥሏል,,0 ግን ኤፍሬም ነገሮችን አትደጋግም
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam 22 күн бұрын
😂😂😂😂
@utty3720
@utty3720 22 күн бұрын
ኤፍሬም ሰላምህ ይብዛልን ዩናይትድ ዘንድሮ ከአምናዉ ተሺሎ የሚጨርስ "ይመስለኛል አድስ ተጫዋቾቹ ሲላመዱ ሊበርፑል ግን በደንብ ተሻሺሎ ነዉ የመጣዉ
@asefamekonen39
@asefamekonen39 22 күн бұрын
የማይሸነፈው 😅😅😅😅😅😅ካልተጫወተ ብቻ ነው።።።።
@AschalewAhmed
@AschalewAhmed 22 күн бұрын
ከልተጫወተ ብቻ ነው😂😂 championship here we go😊
@anwarreshad-k6b
@anwarreshad-k6b 22 күн бұрын
Waawe እስቲ ሌሎቹን ተዋቸዉና አንተ ብቻ አቅርብ ምትሉ በላይክ አሳውቁ
@abinetsolly419
@abinetsolly419 22 күн бұрын
Thank you Epu❤❤
@StotaMarye
@StotaMarye 22 күн бұрын
Liverpool
@Tofatofa-dn2hp
@Tofatofa-dn2hp 22 күн бұрын
ኤፍ የፍቅር ሠው በጣም እኮ ነው የምትመቸኝ አቦ ይመችህ ሻሼ ገና ትዋረዳለች ገና ምን አይቶ
@Dagimy489
@Dagimy489 22 күн бұрын
ላንተ እኮ ቃል ያንሰኛል ኢፋ❤
@ALQUDSTUBE
@ALQUDSTUBE 23 күн бұрын
Erick Ten Hag doesn't know the history of the Great Manchester United club. Liverpool deserve to score morethan half dozen goals on this game
@AlexBereket
@AlexBereket 22 күн бұрын
YNWA ❤
@SadikYohanis
@SadikYohanis 22 күн бұрын
ኤፊ እኔ አሁንስ መላጣ ባየሁ ቁጥር ደሜ አይፈላ ነው 😢😢😢
@TesfayeGirma-n7e
@TesfayeGirma-n7e 21 күн бұрын
ኤፊ አሁን አንተ እንዳልከው ዩናይትድ የማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው ቴን ሀግ አቃጠለን😢😢😢😢
@AschalewAhmed
@AschalewAhmed 22 күн бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ሰው
@abdurhemkar4683
@abdurhemkar4683 22 күн бұрын
Mb
@ermiyasmamo1609
@ermiyasmamo1609 22 күн бұрын
ቾቤ፣ከቀበና ኤፍ ና ፍቅር ሰላማቹ ይብዛ ቴንሀግ ስለ ዩናይትድ የገባቸው አልመሰለኝም ስለዚ እዲሁ እዳሉ ሳይገባቸው ቢለቁ ይሻላቸዋል ኤፍ እደደጋፊነቴ የቀድሞው ዩናይትድ ናፍቆኛል ስብስብ ሳያሰው ስለዚ ቢባረር ደስተኛ ነኝ!!
@rudwanhusen9387
@rudwanhusen9387 22 күн бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ሰው❤
@AbubakrAlawi
@AbubakrAlawi 22 күн бұрын
የኛ ሰላም አስከባሪ
@danimihretu5515
@danimihretu5515 22 күн бұрын
Please turn off that background classical music. It’s unnecessary and annoying for viewers.
@justgames4420
@justgames4420 22 күн бұрын
ኤፍሬም የማነ old traford ካለ.....
@Tesfaye-wale
@Tesfaye-wale 22 күн бұрын
አለን አለን
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 22 күн бұрын
ዎትሮሰ ከአያክሰ የተሰበሰቡ ተጨዋቾች እንዴት ይፎካከራሉ
@EndasebkuAsefa
@EndasebkuAsefa 22 күн бұрын
ካልተጫወተ ነዉ የማይሸነፈዉ እኮ
@MukeDR-z2e
@MukeDR-z2e 22 күн бұрын
መይሻናፈው ካልታጨዋታ ብቸ ነው
@YonasTeklay-y3w
@YonasTeklay-y3w 22 күн бұрын
Yemayshenefew kaltechawete bcha new
@johndansamo1177
@johndansamo1177 22 күн бұрын
ዩናይትድ ከተንሀግ ጋር የማይሸነፈው ሳይጫወት ስቀር ብቻ ነው ። አራት ነጥብ
@kalidsultan9799
@kalidsultan9799 22 күн бұрын
ኤፍሬም መልሰህ ስማው እስኪ የለቀከውን ውጤት ከመንገርና ቴንሀግን ከመተቸት ባለፍ ምንም የነገርከን ነገር የለም እኮ እስፖርት ጋዜጠኛ አደለክ እንዴ ስለጫወታው ጥልቅ እይታህን ተንትነህ ማቅረብ ሲጠበቅብህ .....
@MinewreAberare
@MinewreAberare 22 күн бұрын
ኤፍ ሰላም አስከባራያችን
@MareDesta-u9i
@MareDesta-u9i 20 күн бұрын
Live ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿❤️❤️
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 22 күн бұрын
YNWA❤❤❤❤❤❤❤
@mulunehdejene9902
@mulunehdejene9902 23 күн бұрын
We did it..😊 YNWA
@abukaeliasjuhar2199
@abukaeliasjuhar2199 22 күн бұрын
ኤፌ እንዴት ነህ የደክለ ራይስ ቀይ ካርድ እንዴት አየኸው
@BiniAlemu-b5w
@BiniAlemu-b5w 23 күн бұрын
😮😮
@zolamantube2464
@zolamantube2464 22 күн бұрын
አረ የኦናናን ነገ እንዴት አያቹት?? ኤሪክ 10 ጨዋታ በዋላ ይባረራል ግን በጣም ያሳዝናል በዚህ ሰውዬ ማንቼ የትም አይደርስም ግን ኦናናን በደንብ ይተንተንልን ለእኔ ለማንቼ አይደልም ለካሜሮን አይመጥንም
@flagotdereje665
@flagotdereje665 22 күн бұрын
Ephrem ka derom temachagalhe gelse saw nahe anta medra dankoro dagafiwe dagmo aysamame ewnataw ten hag doma naa ten hagen yezo pL masab kabad naw dagmo eko melasu 😢
@mubarekoumer2309
@mubarekoumer2309 22 күн бұрын
Ene gn sasibew chigru ke Manchter united nw coz sint aseltagn meta sint techawach meta alu alu emibalu techawach. Meta aseltagnim endezihu. Chigru mndnew??
@SamuelAbate-pt4fe
@SamuelAbate-pt4fe 21 күн бұрын
ካልተጫወተ ብቻ ነው
@shambelgirma5297
@shambelgirma5297 22 күн бұрын
ኤፍ እውነክን ነው አምና ጀምረክ ተናግረካል የሚሰማክ ጠፋጅ ቴንሃግ በማንቸ ፌል አድርጓል
@Kemalabderahimsalo-kz6ge
@Kemalabderahimsalo-kz6ge 22 күн бұрын
ካልተጫወተ
@AbdiSeid-lf8qx
@AbdiSeid-lf8qx 22 күн бұрын
አስተይያየት የተሳሳተ የተሳሳተ ነው ሰውየው የተለየ ቡድን ሰርቱዋል እዴት አይታይህም እውነህ መሸነፍ አለመቻል አይደለም
@የሀብሩው
@የሀብሩው 23 күн бұрын
ድል ለሊቬ
@MohamedQalu
@MohamedQalu 22 күн бұрын
ከሁድ እስከሁድ
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 21 күн бұрын
ማን ዩናይትድ ካልተጫወተ ብቻ የማይሸነፈው😂😅😅
@Nimra5455
@Nimra5455 23 күн бұрын
ኤፍዬ ኑርልን❤😂
@AshenafiTarekegn-i8w
@AshenafiTarekegn-i8w 22 күн бұрын
እውነት ነው ኤፊ ጎሉ አንሰዋል
@DGMAWIWANGWl-xy6iv
@DGMAWIWANGWl-xy6iv 22 күн бұрын
ቴናግ የማንቼ ትልቁችግር ነው ቴናግ እያለ ገናቁልቁል ይወርዳል በዚሰውየው እምነትየለኝ
@Johnjesus830
@Johnjesus830 23 күн бұрын
ቫኔስሮይን ያመጡት ቴን ሀግን እንደሚያባሩት ያውቃሉ
@Samihabesha7485
@Samihabesha7485 23 күн бұрын
ችግሩ በሙሉ የአሰልጣኙ ነው የአሰላለፍ
@KeyruBest
@KeyruBest 23 күн бұрын
ሠላም ኤፍሬም ቴንሃግ ከላ ውጤት ዬለም
@saraahmed293
@saraahmed293 22 күн бұрын
ሻሼ እደማታው ጫወታ አስዝኖኝ አያውቅም የሰባት ለዜሮውን ጨዋታ ነው ያስታወሳቸው
@eyuelbekele2462
@eyuelbekele2462 22 күн бұрын
2 ችግር ክለቡ ውሰጥ አለ Burno እና አሰልጣኙ , I always think the problem is that selfish and self center forward, Please check him every game as a series and get the problem of him
@TamiratAlemayehu-g9d
@TamiratAlemayehu-g9d 22 күн бұрын
እናመሠግናለን😂😂
@ahmederina
@ahmederina 22 күн бұрын
እረ መላጣው የእንስሣት አሰልጣኝ ነበር መሰለኝ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 22 күн бұрын
#ሰበብ አያስፈልግም አልቻልንም ተሸነፍን በሉ ኳስ ሚያውቅ ሰው የግለሰቦችን ስም እያነሳ አያፈርጥም
@temamkedir3965
@temamkedir3965 23 күн бұрын
ዩናይትድ የማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው ብሮ 😂😂
@Lacomanza
@Lacomanza 22 күн бұрын
ካልተጫወተ ነው😂😂😂
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 22 күн бұрын
ኤፋ የጋዘጠኞት ጎት 🔥🔥😂😂😂
@Abdel-ry3te
@Abdel-ry3te 22 күн бұрын
ኤፉ አንተ ትለያለህ እውነታው ነው ምትናገረው
@NB2016EC
@NB2016EC 22 күн бұрын
Yemayashenifew
@abdrazk7105
@abdrazk7105 23 күн бұрын
ቴን ሃግ አልችልም ካላ ቆይቶዋል የሚየበርረው አጥቶ ነው እንጂ
@NURADINABDULNASIR
@NURADINABDULNASIR 22 күн бұрын
Kelitechewota ብቻ ነው
@mikibekele2982
@mikibekele2982 22 күн бұрын
ኤፋችን የሻሼ ደማከሴ😂😂😂😂
@EsubalewAdane-z1j
@EsubalewAdane-z1j 23 күн бұрын
Ashebir new ende ye shashe aselitagn?lemin ayilekim😅
@seideshetu5677
@seideshetu5677 22 күн бұрын
ከእሁድ እስከሁድ የሚለጠለጠው ማንችስተር
@fikerbirhanu1398
@fikerbirhanu1398 22 күн бұрын
😅😅😅😅
@Samitube0
@Samitube0 23 күн бұрын
ኤፍሬም ምን ይሻለናል eree uu😭😭
@Sintayehusilewondim
@Sintayehusilewondim 22 күн бұрын
defence😅
@GaruEthio
@GaruEthio 22 күн бұрын
ከእሁድ እስከእሁድ😂😂😂😂😂
@ZemichaelAmaha
@ZemichaelAmaha 22 күн бұрын
አርብ ብለው ሰኞ ነው የሚሉት ሻሼዎች ከዚህ በዃላ ቅዳሜ እና እሁድ ሆረር ሆኖባቸዋል😂😂😂😂
@Johnjesus830
@Johnjesus830 23 күн бұрын
ለ፣ከ፣የ እያልክ ጨረስከው እኮ
@AbuEthio-tj4no
@AbuEthio-tj4no 23 күн бұрын
የ ከ እና በ ን እረገጥካቸዉ ዛሬ ኤፍ
@ALQUDSTUBE
@ALQUDSTUBE 23 күн бұрын
Szobozslai ye chewataw liyunat fetarina Qulf tewach hono amshtual
@Charutasfayetasfaye
@Charutasfayetasfaye 23 күн бұрын
ኤፈ ሰለም ብያዋለሁ እኔፐያአርሰናል ደጋፈነኝ ግን አንቴ አምንሚ ብለከል ይህ ሰውዬ ለፕራሜልግ አይመጥንም
@TofikEkimatu-rw4oz
@TofikEkimatu-rw4oz 23 күн бұрын
❤ ወድሜ ወለሂ በጠም ነው ምወድህ ከክፉ ነገር አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@NB2016EC
@NB2016EC 22 күн бұрын
Ere uuuuu b united mikiniat kib mekebat jemirialehu
@SintayehuAdola
@SintayehuAdola 22 күн бұрын
Kaltechawet bicha nw mayishenefw efffi
@MelkamuMelka-o9n
@MelkamuMelka-o9n 22 күн бұрын
Out
@addisberhanu-p8x
@addisberhanu-p8x 22 күн бұрын
አንተ አውራ ኤፊዬ🎉🎉
@EzdinEzu-b4k
@EzdinEzu-b4k 23 күн бұрын
Hhhhhh😂😂😂 ኤፍዬ
@tigistubirhanu2178
@tigistubirhanu2178 23 күн бұрын
ኦናና ብርድልብስ ቢወረወርለት አይዝም ማርትኔዝ ሰው ብላ ብላ ይለኛል ከሚለው ውጪ ኳስ እንኳን ሊበላው ኳሱን መጉረስም አይችልም ቴንሀግ ጤነኛ መሆኑ እጠራጠራለሁ ዚርክዚክ በቦቲ ሚጮት ነው ሚመስለው ዲላይት ዲምላይት ነው ብሩኑ የነዳጅ መኪና ሆኖዋል ዘንድሮ ራሽፎርድ ሰርቪስ የሚፈልግ ford ነው የሆነው.... በቃ ማንቼ መንችኳል ትሪቡኖች ድፍትት አድርጋችሁ ተውት!!!
@abdurhemkar4683
@abdurhemkar4683 22 күн бұрын
😊😢😂3cezn
@ካቡ
@ካቡ 23 күн бұрын
ላንተማ ሰርግና መልስህ ነው
@HashemReal
@HashemReal 21 күн бұрын
ኤፊ ትለያለህ አሁን አንተን ሲተቹ የነበሩ እውነቱን ያዩ ይመስለኛል
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 50 МЛН
The Art of Defending የመድፉ ካቴና ሲቲ ላይ ቆለፈ
10:28
Ephrem Yemane Official
Рет қаралды 22 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,4 МЛН
Oliver Kahn will never forget this humiliating performance by Ronaldinho
10:07
ክርስቲያኖ ሮናልዶ - የጎል ቁጥር 901!!
38:43
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 15 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН