@ጣፉጭ ቀላል የቀይስር አስራር # Ethiopian food keysir

  Рет қаралды 152

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ላይክም ሸርም ሰብም እናደርጋለን በቀጭን ትዛዝሽ መሰረት 😅አንች ግደታችን ነው ማበረታት በማይመቻች ቦታ ሆነሽ እንደተመቻቻቸልሽ ሆነ ካሜራማን እራስሽ ሆነሽ ኢድተር ቪድወ ሰሪ ሆነሽ ይህን የመሰለ የምግብ አሰራር ቀን ተቀን እየሰራሽ ሙያሽን ስለምታጋሪን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ሴት ትክክል ነሽ ባለፈው ቀይስር ወጥ ሰርተሻል ከሌሎች ግብአት ጋር እንደዚህ ለለያየት እያደረግሽ ስሪ የሆነ ንግድ ገር ትዝ አለኝ 😅እህሉ አንድ ሴቱ አስራ ሁለት ስትይ እውነት ነው ቅድስት ውልሽም ቅድሚያ መስራት ይቻላል ነገር ግን ደግሞ በቀጫጭኑ ስለከተፍሽውና ሲጠባበስ ከዘይትና ሽንንኩርት ነጭ ሽንኩርትሽ ጋር የበለጠ ይጥማል ከመቀቀሉ ምርጥ የቀይስር አሰራር ነው የሰራሽው ጣት አወ ያስቆረጥማል 😅ጣቴን ግን እስቢለት 😅 ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቪድወሽን ከስምንት ደቂቃ በታች አታድርጊ በተቻለሽ አቅም በርች ❤❤❤ እኔ ቀይስ ከመውደደ የተነሳ ከቤት አይጠፋም ጅስም ቀቅየም ውሀውን በሰለጣ በውጥ ብቻ በዙ አይነት አመጋጋገብ እመሀባለሁ ደም ማነስ አለብኝ እራስ ምታት እ 😊
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጅትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ እና እስራር ነው እጅሽ ይባርክ❤❤❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ የቀይስ ጥብስ አሰራር ነው የሰራሽው ሙያሽ ልዩ ነው ዋውውው ነው ታየኝ ጣዕሙ በርቀት ያስጎመጃል ❤🎉🎉❤❤
@GeftyYousef
@GeftyYousef Ай бұрын
😍😍❤🤩🤩😍🥰😍😍😍😍 መልህቅ የሚያቆም ላይ ስብ
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 Ай бұрын
ቆንጆ ቀይ ስር አሰራር የሰጋ ጥብስ ነው የሚመስለው ቆንጆ እህታችን እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹
@Eminetn
@Eminetn Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት 🌿💐☕️ዋው አሪፍ አሰራር አሳየሽን
@meymunatube
@meymunatube Ай бұрын
ሰላም የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ ከአሰራር እስከ አቀራረብ ከንፅህና ጋር በጣም ትችያለሽ በርች እናመሰግናለን ለየት ያለ አሰራር ስላሳየሽን
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
ቆንጅየ ቀይስር ለደም ማነስ አሪፍ ነው ለበዛ አይመከርም አሪፍ አሰራርነው የኔባለሙያ❤
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው አርፍ አርገሽ ሰርትሽዋል እጅሽ ይባረክ ላይክ
@astubtube
@astubtube Ай бұрын
ሲያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ አንደኛ ቃሪያ ምርጥ ዲኮር ❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳ ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ጤናማ እና ፈጣን የሆነ የቀይስር አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ
@hayatuu
@hayatuu Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ 👍👍👍👍
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቆንጅትየ ደርባቢት 😍😍 ይሰልሙ ኢደይኪ 👌 መቸም ምንኛ ነው አትይኝም አይደል 🙈 በርችልኝ ቆንጅትየ ሀሪፍ ባለሙያ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኘ በጣም ቆንጆ ነዉ ቀይሰር እኔም በጣም የምዎደዉ ምግብ ነዉ በተለይ ለፆም ጊዜ በርችልኘ አሪፍ ነዉ
@ዮአዳንዩቲብ
@ዮአዳንዩቲብ Ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሺ ይብዛ በርች ማሬ አሪፍ ቆይታ ነበር ዋው👌👌👌
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ቆንጆዬ ዋውውው በጣም ልዬና ለጤና ተስማሚ ፍጣን ፒዛ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ዉደ ምርጥ የቀይ ሰር አሰራርነወ ያመጣሽልን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤ እኔ ዉስጤነወ ቀይ ስር
@romanethiopia
@romanethiopia Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቆንጅዬ የኔ ባለሞያ እሰይ እጅሽን ይባርከው👌👌
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ቆጂዬ
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣሽ ቆንጆ እህታችን 🙋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mulutube2116
@mulutube2116 Ай бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ጤናማ የቀይስር ጥብስ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@ማርታኢትዮጵያ
@ማርታኢትዮጵያ Ай бұрын
አረፍ ነው ምርጥ ነው አስገመጀሽዬ ወድ❤
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Ай бұрын
ynea wdy Good job keep up🌷🌷🌷🌷🌷
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku Ай бұрын
ዋው በጠጠ👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል Ай бұрын
ሠላም ሠላም ቆንጅየ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤❤❤❤❤
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Ай бұрын
አሰላምሰላምይብላልወረችየኔመልካምዋዋማሻላህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@شهدهاني.شانيل
@شهدهاني.شانيل Ай бұрын
An easy, simple and delicious recipe that deserves to be tried Amazing thanks to your hand
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ጥብስ ያለ የቀይ ስር አሰራር ነው በዶባ በእንጀራም መብላት እንችላለን ጥራቱ ቆንጆ ነው እንደሁሉ ጊዜሽ ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
በርርርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ቆንጆዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አስጎመጀሽኝ ቀይስር እያለኝ ስንፍና የያዘኝ ነገርስ 😂😂😂❤❤❤
@ቲጂshow
@ቲጂshow Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዴ ዋውውው በርቺ
@toybatube
@toybatube Ай бұрын
ሠላም ቆጂት እኳን ደናመጣሽ መሽአላ😮
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Ай бұрын
ቤተሰብ ኣደርኩሽ ውዴ❤❤❤❤
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 Ай бұрын
የኔ ውድ ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Ай бұрын
ሰላም ሰላም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ቆንጆዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አስጎመጀሽኝ ቀይስር እያለኝ ስንፍና የያዘኝ ነገርስ 😂😂😂❤❤❤
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 37 МЛН
የመከለሻ ቅመም(Ethiopian spices mekelesha)
9:55
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 133 М.
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 66 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН