ፈጣን ለመስራት ቀላል በሶ ከተልባ ጋር ቁርስ ወተት ልዩጣዕም||Ethiopian food||how to make healty breakfast

  Рет қаралды 50,868

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በሶውን ለማዘጋጀት:- ለአምስት ኪሎ በሶ ግማሽ ኪሎ ኦቾሎኒ ነጭ አዝሙድ አንድ የቡና ስኒ ቀረፋ የሩብ እሩብ አነስ ማለት ስላለበት ኮረሪማ ተለቅ ተለቅ ያለ አስራ ሁለት አድርጎ ፈልፍሎ ማድረቅ ኦቾሎኒውን በምጣድ ተቆልቶ ፈልፍሎ አበጥሮ ሁሉንም በፀሀይ አድርቆ ቀላቅሎ ማስፈጨት👌👍💯🥰
@raheladane9972
@raheladane9972 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ በሶ ስናፈረፍር በፈላ ውሀ ነው እንዴ ለሰስ ባለ ይመስለኝ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@raheladane9972 ራሄልዬ ውሀ አፍልተሽ በሶውን ከጨመርሽ ቦሀላ እሳቱን አጥፍተሽ አፈርፍሪው ቆንጆ ነው እሺ የሚሆነው ውሀው ይፈላል አመሰግናለሁ 🙏🥰
@sisaya7151
@sisaya7151 2 жыл бұрын
THANKS DEAR
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስለምታበረታቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ቪዲዮን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አድርጉልኝ እንዲሁም አዲስ የመጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንሁን በጣም አመሰግናለሁ 🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ አገራችንን ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ ባብዛኛው ለጤና አሪፍ የሆነ ምግብ ስለምትሰሪ ተስማምቶኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፀሀዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
ዋው ነው ቤቲዬ በጣም ነው የወደድኩት ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው አቀራረብም አንደኛ ነሽ በርችልኝ ሸር 👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ የበሶ አዘገጃጀት ነው የነገርሽን የሰራሽውም እናመሰግናለን ቤቷየ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የቤቷ እህቴ አለምዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እሺ እንሞክረዋለን እጅ ይባርክ በጣም እናመሰናለን እህታቺን 😍👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝ ወርቅዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
የቤቶዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌👌👍👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አናፍዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
ቤትዪ በጣም ቆንጆ የበሶ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ስላሳየሽን ተባርኪ👍👏❤️like ሸር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሚሚዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
Oh my God, this is my favorite food, thank you so much for sharing you did a good job. I like it👍👍👍👍👍👍💖
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Thanks a million, I love your cooking ! I can't wait to taste it !!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲናዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ👍👌💖
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤዛዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
@Nadia.et.art.de.la.cuisine 2 жыл бұрын
So beautiful 😍 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you so much🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 2 жыл бұрын
ዋው ቢተዋየ በጣም ቆንጆ ጤነኛ የበሶ ቁርስ ነው እጆችሽ ይባረኩ ያም ያም ላይክ ሼር❤️🌷😍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
የቤቷዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነወ እጂሸ ይባረክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏(🥰🥰🥰
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም እሚያምር ቁርስ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙሉዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በሶ በጣም ነው የምወደው 🙏👍👌 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
ጎበዝ ስለጤና ጠቃሚነቱን እየገለፅስሽ ስለምታሳይ ወድጄሻለሁ በተለይ ምግብ ሲሰራ ቅቤ እና ዘይት ማብዛት ለጤና ጠንቅ ነው።በርቺ አዲስ እንግዳሽ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ልዩ ነው ልክ እንዳንቺ ሰርቼ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው የኔ ቆንጆ ወተቷ በተለይ እንዴት እንደወደድኳት እሞክረዋለው እናመሰግናለን ቤቲዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ቤቲዬ ለቁርስ ተመራጭ ነዉ 👌👌👍🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢምራንዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yaynabebaabayneh663
@yaynabebaabayneh663 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የበሶውን አዘገጃጀት ንገሪን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሺ የእኔ ውድ ጨሳያለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ምርጥ ቁርስ በሶ በተልባ ጤናማና ጠቃሚ የሆነ ቁርስ ነው በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏👌👌👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@zehabyim6314
@zehabyim6314 2 жыл бұрын
Bሰላም ነው በጣም ቆንጆ ነው አመስግናለሁ ኑሪልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዘሀብዬ እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ አንቺም ኑሪልኝ🙏😍❤️
@sirgutshibru9229
@sirgutshibru9229 Жыл бұрын
You always gives us a new idea thanks
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስርጉትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የቤቷዬ በወሳኝ ሰአት ወሳኝ ስራ ነው የኔ ምርጥ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጥቁርዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በእውነት በሶ እንደኔ የሚወድ የለም ኢትዮጵያ ሔጄ በሳምንት ሶስቱን ቀን እበላ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ አክባሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fraabi1148
@fraabi1148 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sabi4735
@sabi4735 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳቢዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቤትዬ ምርጥ ነው 💯😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@kebupetros4109
@kebupetros4109 2 жыл бұрын
እባክሽ ጻፊልን። አመሰግናለሁ።
@frehiwotnigussie1362
@frehiwotnigussie1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊልዩዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸ አላህ ባለሞያ ይስለሙ ሀያቴ በርች በላይክ👍👍👍👍👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኦምዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Woww betam meret yehone beso new endet edenafekegne eko bettwaye brava
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሜሮንዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fikerfekadu
@fikerfekadu Жыл бұрын
አንቺን ማየት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ በርችልኝ 🙏🥰
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው እኔም ወድሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye betam konjo aserar new yasayeshen ejesh yebarek 👍👌♥️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፉናዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@weynibelew1765
@weynibelew1765 2 жыл бұрын
Wow ejesh yebarek
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወይኒዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤️
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የሚገርምሽ ቀደም ብዬ ያንቺን ቻናል ሳላይ መቅረቴ ይቆጨኛል. አሁን ወደ ዋላ እየተመለስኩኝ እያየሁ እየተማርኩኝ ነው ቅን ነሽ እጅሽ ይባረክ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ድምጥሺን ክፍ አረጌ የበሶ ዱቄቱን አሰራሩን አሳይን አድሰ ነኝ ከእናት ይቶብ ነው ጉራ ያልኩት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሺ የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እፅፋለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
ዋው ቤትየ በጣም እምወደው ምግብ ነው የሰራሽው በተልባ እሞክረዋሎ የኔ ባለሙያ😍👌😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጄሪዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
wow betam kelal aserar..healthy recipe thanks for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
ኣዎ የበሶ ኣዘገጃጀት ስሪልን ቤትየ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጄሪዬ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሞያ በሶ ፣ ጭኮ ስወድ በተልባ ሞክሬዉ አላዉቅም እኔም ይችን ለነገ ቁርሴ💕👌👍🙏ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ዋዉ ናፈቆቴ ጨመረ ውዴ አቀራረብሽ እኮ 👌👌👌❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዋው,,,, ጥፍጥ ያለ በሶ በወተት ☕️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Watching 👀
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
Watching!
@የወሎልጆችቲዩብበዱባይ
@የወሎልጆችቲዩብበዱባይ 2 жыл бұрын
እንደኢትዮጲያ የማሽላ እና የጤፍ ቅልቅል እንጀራ አሳይን በአብሲት እና ያለአብሲት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
watching 🥰
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mihretwondafrash
@mihretwondafrash 2 жыл бұрын
መጠኑን ጸፊልን
@meryjotube1237
@meryjotube1237 2 жыл бұрын
ዋውውው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Betam konjoo aserar Bettye🥰🥰😘👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መክሰብዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሶፌያዬ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ስራዬን ስለወደድሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tsegatekeste7170
@tsegatekeste7170 2 жыл бұрын
Thank you
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፀጋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 жыл бұрын
Good job well done ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@helentesema3190
@helentesema3190 2 жыл бұрын
ሰርቼ እስቀምሰው ዠቸኮልኩ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 9 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ግቢ ከቤቴ በህይወቴ እደጅ አትቁሚ❤ ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kalkidankebede6325
@kalkidankebede6325 2 жыл бұрын
Mn yakel endemyasefelg beso sefechem telbaw sefechem endemyasefelg negerine
@rassol6509
@rassol6509 2 жыл бұрын
I'm amazed by your talent, hope I can get invitation to your 🏠 one day to test this beautiful food stay blessed 🙌.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍
@kidubefikadu7290
@kidubefikadu7290 2 жыл бұрын
መጠኑን ፃፊልን የበሶውን ለማስፈጨት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኪዱዬ ስለመጣሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፅፌያለሁ ፒን አርጊያለሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yaynabebaabayneh663
@yaynabebaabayneh663 2 жыл бұрын
አግኝቼዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አየናበባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@rahelbacha2831
@rahelbacha2831 Жыл бұрын
Yebesowin azegejajet asayin
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ አሳያለሁ🙏😍❤
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ልዮ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@welansa4827
@welansa4827 2 жыл бұрын
የኒ ቆንጆ ፃፊና አሥቀምጪ ሰለበሶ መጠን ሥለቅሞቹ????
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወላንሳዬ እንኳን አደረሰሽ ስለበሶ አዘገጃጁት አሳያለሁ ሌላ ጊዜ ብዬ ነው እሺ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@etheth9843
@etheth9843 2 жыл бұрын
ቅቤ ማረግም ይቻላል አይደል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለመጣሽ አዎ እኔ በዘይት ስለፈለግኩ ነው በቅቤም በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@nebilaali1137
@nebilaali1137 2 жыл бұрын
ስላም ድምጽሽ በደንብ አይስማም ትንሽ ክፍ አርጊልን እባክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነቢላዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@للطبخهاويه-ي1ح
@للطبخهاويه-ي1ح 2 жыл бұрын
What’s the ingredients?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
It is barely flour. thank you!🙏
@meazayimer5056
@meazayimer5056 2 жыл бұрын
ፈጥረሽ ነው ወተት በሻይ ቅጠል አይሄድም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መአዚዬ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ፈጥሬ አይደለም እናቴ እንደውም በጣም ነው የምትወደው በወፍራሙ ሻይቅጠሉ ሲሆን ይጣፍጣል ከጅንጅብል ጋር 👌ዩቲዮብ ላይ ደግሞ tea with milk recipe ብለሽ ፈረንጆቹም በጣም ይጠቀሙታል🙏🥰❤
@worknesherestu958
@worknesherestu958 Жыл бұрын
ዝንጅብል ወተት ላይ😢 😢😢
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ወርቅነሽ ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ወተት ላይ ዝንጅብል በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክረሽ ንገሪኝ 🙏😍❤
@tesdibey826
@tesdibey826 10 ай бұрын
ንገሪን ቤትዬ ስናስፈጭ ልኬቱን ንገሪን። እናመሰግናለን። 5:57
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የሚገርምሽ ቀደም ብዬ ያንቺን ቻናል ሳላይ መቅረቴ ይቆጨኛል. አሁን ወደ ዋላ እየተመለስኩኝ እያየሁ እየተማርኩኝ ነው ቅን ነሽ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቬነስዬ እንኳን አደረሰሽ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ 🙏😍❤
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 195 МЛН
ምርጥ በሶ ፍርፍር እና ጭብጦ
10:04
FYORI TUBE
Рет қаралды 11 М.
ለሽሮ አሰራር ለየት ያለ አማራጭ ተገኘ
14:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 19 М.