ፈጣንና አስተማማኝ የሆነ ከልክ ካለፈ ውፍረት እና ከስንፈተወሲብ የመዳኛ መንገድ!

  Рет қаралды 3,139

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@tadessezike956
@tadessezike956 20 күн бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አንተን ስላዘገጀልን እናመሠግነዋለን።ከሰማሁት ትምህርትህ በመነሳት ጠቃሚ ምክርን በማግኜቴ ጤናማ ሆኛለሁ አንተንም ተም ተባረክ አመሠግናለሁ።
@honeybalbravo594
@honeybalbravo594 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ካንተ ጋ ነው እምስማማው እንደ ዚሁ ተረጋግተህ ብቻ ኣስተምረን እንጂ ሌላ ምንም ችግር የለም። በርታ ወንድም❤
@getahunfekade6494
@getahunfekade6494 2 ай бұрын
ዶ/ር ቪዲዮችህ በጣም ጠቅመውኛል:: ስለ አይነት 1 ስኳር በሽታ ቪዲዮ ብትሰራልን መልካም ነው:: አመሰግናለሁ::
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Ай бұрын
Thanks Dr tebarek
@melakumolla
@melakumolla 2 ай бұрын
ማህበረሰቡን በጤናው ላይ ጥሩ ግንዛቤ እና ለውጥ እዲያመጣ ትልቅ ተጽኖ ፈጥረአል እኔንም ጨምሮ ያንተን መንገድ በማየት ደሞ ቡዙ የጤና ባለሙያሆችን ነቅተዋል በርታልን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@felekemamo2075
@felekemamo2075 2 ай бұрын
እጅግ በጠም ጥሩ አስተማር፣አካም ትምህርትና ሥልጠና ናወ ዶ/ር።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 2 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ የሞታቦሊክ በሽታ ለተለያዩ ችግሮች እንደሚያመጣ ባለፈው አስተምረኸን ነበር ዛሬ ደግሞ መፍትሔ ያልካቸውን እንደተለመደው በዝርዝር እንደምታስረዳን እስካሁንም ባስተማርከን ተጠቅመን ስኳሬና ደም ብዛቴ ተስተካክሎ በሰላም በመኖሬ አንተን ሳላመሰግን አላልፍም
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 2 ай бұрын
አድናቂና አክባሪህ ነኝ፤ ዶክተር ደምሤ። አምኛለሁ፤ ውፍረት/ክብደትን ላለመቀነስ በቂ ምክንያት የለም። ከባድ የሚባል ክብደትን መቀነሻ መንገድም የለም፤ ሁሉም የሚቻልና የማያጨናንቅ ነው። ይህን የተማርኩት አንተን በመስማት ነው። አመጋገቤን በመለወጥ፥ አልፎ አልፎ ምግብን በመዝለል እና የእግር ጉዞን ጨምሮ በመጠነኛ (ከቤት የማያስወጡ) እንቅስቃሴዎች ብቻ 11 ኪሎ ለመቀነስ ችያለሁ - በ8 ወራት ውስጥ። ይሰራል! ሞክሩት። ጤናዬን አስተካክያለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ!
@hudatadesse8254
@hudatadesse8254 Ай бұрын
❤❤❤
@FafiSeid-w7j
@FafiSeid-w7j 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አውቀትህን ስላካፈልከን ዶክተር
@NoraNo-s8h
@NoraNo-s8h 2 ай бұрын
Allah Eresuim Edimena tena Abzto yisth wendime.
@MebratSenusi
@MebratSenusi 2 ай бұрын
Very instructive as usual; many thanks.
@Miftah-it7xz
@Miftah-it7xz 2 ай бұрын
Thank you very much
@tikursew8458
@tikursew8458 Ай бұрын
Hello doctor we appreciate your advise my A1c level is 11.5 I’m taking metformin once a day I haven’t seen specialist yet what is your advice?
@TekelwoldTeklewold
@TekelwoldTeklewold 2 ай бұрын
I m a diabetes and have taking insulin medicine for about 20 years. I appreciate ur advice and education. How I avoid the medicine . When I minimize normal eating time less than 3 times a day, my sugar glucose low and become sick . In this condition it is difficult to practice the advise.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Greetings Thank you for question and opinion. To put it simple, Type 2 diabetes is Glucose toxicity. The treatment is detoxification. To simply detoxify, one has to avoid the poison, sugar( excess glucose) the easiest way to detoxify is to avoid sugar( excess glucose), when you do that, you need to check your blood glucose and adjust your medication accordingly. I think this might help.
@TekelwoldTeklewold
@TekelwoldTeklewold 2 ай бұрын
Thank u
@TekelwoldTeklewold
@TekelwoldTeklewold 21 күн бұрын
ዶር አመሠግናለሁ። በብዙ መልኩ አራርቆ መመገብ ሀሳብ ጥሩ ነው ፣ ኢንሱሊን መድሀኒት ጣትና ማታ ስለምወስድ ምን ይመክራሉ ።
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
ሜታቪሎዚን በሽታ ማለት በአማርኛ ምን ማለት ነው
@Bersabeh-ud6lq
@Bersabeh-ud6lq Ай бұрын
ዶ/ር ከNBC ,ቃለመጠይቅ ጀምሮ ነው የምከታተልህ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው ያለኝ ጥያቄ uric acid 0.46 ማለት ምን ማለት ነው Uric Acidን መቀነስ የሚቻለው እንዴት ነው?ለምትሰጠን መልክ በቅድሚያ ክብረት ይስጥልን።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም ስለ ጥያቄዎ አመሠግናለሁ ። 0.46 የዩሪክ አሲድ መጠን በጣም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በመሆኑ መቀነስ አያስፈልግም ። A uric acid level of 0.46 mg/dL is considered low, as normal ranges are typically 2.5-7.0 mg/dL for men and 1.5-6.0 mg/dL for women. Low uric acid, or hypouricemia, is rare and can be associated with conditions like kidney issues, certain medications, or neurological disorders such as Alzheimer's and Parkinson's disease. While low levels may not cause symptoms, they can indicate underlying health problems that should be evaluated by a healthcare provider.
@Bersabeh-ud6lq
@Bersabeh-ud6lq Ай бұрын
@DrDemissieTadesse በመጀመሪያ ዶክተር ለአፋጣኝ ምላሽ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው Gout ነው ተብዬ Puricos 300mg እየወሰድኩ ነው በአውራ ጣቴ ላይ ከፍተኛ ህመም አለኝ ያንን ተንተርሰው የወሰድኩት የደም ውጤት Chemistry ABN Result. Reference range unit Urate H 0.46 0.21-0.43 mmol/l መጠነኛ ለውጥ ያለው ይመስለናል አንዳንዴ በአውራ ጣቴ መራመድ እስኪያቅተኝ ይመኛል የስኳር መጠንም ከፍ ብሎ በቀን 850mg ሁለት ግዜ እወስዳለው
@Bersabeh-ud6lq
@Bersabeh-ud6lq Ай бұрын
ከዚህ በተጨማሪ የምትሰጣቸው ምክሮች እንዲሁም ተሞክሮ ካለህ ሳይንሳዊ እውቀት ጋር በእውነት ትልቅ ጉልበት ነውና ክብረት ይስጥልን ክበርልን
@has0ais
@has0ais 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ! አንድ ወዳጄ በዚሁ አመጋገብ መሰረት ከግፊት ወጥቷል። ግን ግፊት ከ120-134/75_88 ይዋዥቃል። ይህ ኹኔታ ጥኔማ ካልኾነ ምን እንዲያደርግ ይመክሩታል ? ዕድሜው አኹን 42 ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም እዚህ ላይ ያለው መዋዠቅ አሳሳቢ አይደለም።
@has0ais
@has0ais 2 ай бұрын
@DrDemissieTadesse እሺ አመሰግናለኹ
@M-ou7qm
@M-ou7qm 2 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ሱካሩ አለበት አባቴ የሱካር መጠኑ እየቀነሰለትነው በብዛት የሚመገበው አትክልትነው ግን ኪሎው በጣም ቀነሰ ኪሎው እድጨምር ምን ያድርግ
@M-ou7qm
@M-ou7qm 2 ай бұрын
ውፍረት የለውም ቀጭን ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ኪሎው በጣም ቀነሰ ማለት ምን ማለት ነው? ስንት ነበሩ ፡አሁንስ? በ BMI ሲለካ ምን ደረጃ ላይ ነው ይለው?
@M-ou7qm
@M-ou7qm 2 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ኪሎው በፊት 61ነበር አሁን ላይ 49የሱካር መጠኑ በፊት 205 አሁላይ 123ነው ጣትና ማታ የሱካሩን ከኒን ይጠቀማል
@M-ou7qm
@M-ou7qm 2 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse BMlሲለካ 16.24ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
BMI ለመለካት፣ ክብደት በኪግ. ቁመት በ ሴሜ፣ ፆታ አና እድሜ መታወቅ አለበት። ለማንኛውም፣ A Body Mass Index (BMI) of 16 falls into the moderate thinness category, indicating potential health concerns related to being underweight. Specifically, BMI classifications are as follows: Severe thinness: BMI < 16 Moderate thinness: BMI 16 - 16.99 Mild thinness: BMI 17 - 18.49 Healthy weight: BMI 18.5 - 24.9. Individuals with a BMI of 16 should consult a healthcare professional for advice on achieving a healthier weight.
@Kasif-l1b
@Kasif-l1b 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተርስልክህን ንገረን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
+251920959620, +46211263802
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
በደም አይነት ሰለ መመገብ ምን ይላሉ??
@bekelemuche2406
@bekelemuche2406 2 ай бұрын
ከምግብ ውጭ መጠጦች ላይ ሀሳብ ቢሰጥበት ። በተለይ እንደ ቢራ ፣ ድራፍት እና ሌሎች የአልኮል መጠጦች የሚያደርሱትን የጉዳት መጠን ቢገለፅ መልካም ይሆናል እላለሁ ።
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 2 ай бұрын
Dr. Demissie, please provide your address for those who wish to contact you in person. Thankyou.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Hi Anyone can contact me on Facebook searching for Demissie Tadesse or Dr Demissie Tadesse, and telegram and WhatsApp using: +64 211263802, or +251 920 9596 20
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?
21:10
21 November 2024
24:30
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 1 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН