የምስራች!የስኳር በሽታ ሀክምና ህፀፆች፣ እንቅፋቶች ተጋለጡ! የስኳር በሽታን የመከላከያ፣ ማዳኛ ቁልፎች ተገኝተዋል።

  Рет қаралды 6,647

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@tiruyekume9122
@tiruyekume9122 13 күн бұрын
ትምህርትህ እጅግ እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ ነው ያንተን ክትትል እና ድጋፍ እንፈልጋለን እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን
@destatasew671
@destatasew671 6 ай бұрын
ውድ ዶር እድሜና ጤና ይስጥዎት፣ በእርስዎ ሃሳብ ተነስቼ 5 ዓመት በመድኃኒት ነበር የምኖረው፣ ወደያውኑ መድኃኒቱን ትቼ በምግብ ብቻ ተቆጣጥሬዋለሁ እንኳን ደስ አለወት እኔ ምስክር ነኝ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ደስታ ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን፣ እስቲ ዘርዘር አድርገው ይግለፁልኝ። የደም ስኳርዎ ስንት ነበር? የሚወስዱት መድሀኒት ምን ነበር? የወሰዱት እርምጃ ምንድነው? አመጋገቦዎን ከምን ወደ ምን ለወጡ? ክብደትስ ቀንሰዋል ወይ? ቀንሰው ከሆነ፣ ከስንት ወደ ስንት? አመሠግናለሁ
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እኛም በቅርቡ እንከተላለን።
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 Ай бұрын
Thank you d/r for everything .
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾች፣ ይሄን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ከተከታተላችሁ በኋላ፣ አስተያየት፣ ጥያቄ ፃፉልኝ፣ ለሌሎችም ታጋሩ ዘንድ በትህትና እጠይቃችኋለሁ!
@AlmiHailu
@AlmiHailu 6 ай бұрын
How can I communicate you please I was in Rwanda please
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
Hi Can you write your WhatsApp or telegram number, then we can call each other
@Mom2023new
@Mom2023new 6 ай бұрын
​@@DrDemissieTadesse ስለ ስኳር ህመም ተከታታይ ትምህርት ሊንኩን ማግኘት አልቻልንም፣
@Shmsa67tyti
@Shmsa67tyti 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
@lwamasaph
@lwamasaph Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ደምሰ
@AtalayFkirey
@AtalayFkirey 4 ай бұрын
ዶኩር በጣም አመሰግን አለው 200 ወደ 85 አሰተካክዬው አለው ! ምክንያቱም በመፆም እና በአመጋገብ ስፓርት እና እጅግ አመሰግን አለው። ለአሰተያየት የምትሰራቸው ቢዶወች ስለ አመጣጡና ሌላ ትርክት ታበዛለህ መፍቴሄው ላይ ብታተኩር የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱ ምክርህን ቡዙወች ስለ ዳነበት ነው ደኩተርየ
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 6 ай бұрын
እሚገርም ነው በእውነት አተ የተናገርከው ነገር ትክክለኛው መንገድ ነው በእውነት ተባረክ ነው የምልህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ደብሪቱ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Beautiful message brother information ❤️
@abebatekola7667
@abebatekola7667 6 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር nbcላይ ባቀረብከው ውይይት አድምጬ ባልከው መሰረት ተጠቅሜ ስኳር ቀንሶልኝ ተደስቻለሁ ሳላውቅ የተጎዳሁበት ዘመን ይቆጨኛል አመጋገቡንና አይነቱን በደንብ ብታብራራልን የበለጠ ይሆናል ለሌሎችም አያካፈልኩ ነው ጤናዬ አየ ተመለሰ አቅሜም ደህና ሆኖልኛል ግፊት አለብኝ ምክርህን እከታተላለሁ አመሰግናለሁ ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ፣ እንኳን ደስ አሎት! ለጠየቁት ጥያቄና ለሌሎችም በቅርቡ በተከታታይ ስለማቀርብ፣ይከታተሉ።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Beautiful message brother information
@MohammedEndris-rw9mj
@MohammedEndris-rw9mj 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ይህንኑ ሌሎች ሀኪሞች እንዴት አልቻሉም አንተ መልካም ስለሆንክ ነው ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Thanks very much brother information
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@maramawitgedion5597
@maramawitgedion5597 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር
@MuluBisrat-g6p
@MuluBisrat-g6p 2 ай бұрын
ስለ fatty live በተመከተ እንዴት ይድናለና ከስኳር በሽታ ያለው ግንኝነት ገር እንድትገልፅልን ብኣክብሮት እጠይቃሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ስለ ጥያቄዎ አመሠግናለሁ Fatty liver በቀላሉ ይድናል ፡ በቅርቡ ቪዲዮ አቀርባለሁ ፡ ይጠባበቁ።
@yilfan2138
@yilfan2138 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩንም ትምህርትህን በጉጉት እንጠብቃለን🎉🎉🎉
@abebuabebe8938
@abebuabebe8938 6 ай бұрын
Thank you Dr.
@teweldemedhin8133
@teweldemedhin8133 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ትክክል እግዚአብሄር የምትፈራ ህዝብህን መታደግ ስለ ተነሳህ አምላኽ ይየብቅህ እንወድሃለን ትምህርትህ እንጠብቃለን ተባረኽ ዶክተር ❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ተወልደ
@ኡሙማህሙድቁራአንንአግራል
@ኡሙማህሙድቁራአንንአግራል 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈ ልከን
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 6 ай бұрын
Great job,Dr. Demissie.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
Thank you Tamiru
@eskedaradmasu5548
@eskedaradmasu5548 6 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር አስተምሮትህ በጣም ትክክል ነው አተን በምን ማግኘት ይቻላል እባክህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም እስከዳር በFB, WhatsApp, telegram ላይ ቢፈልጉኝ ፣ያገኙኛል።
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mestawetassfa5223
@mestawetassfa5223 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እንከታተላለን ከበሽታው መውጣት እፈልጋለሁ፡፣
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ከበሽታው መገላገል የፈለገ፣ መገላገል ይችላል። መንገዱን አሳያለሁ። ይከታተላሉ።
@birhannegn
@birhannegn 6 ай бұрын
ደፋርና ታላቅ ባለሙያ! አሁንም አለመሸም በርታ! እኔ በግሌ በሚድያ ቃለመጠይቅ ከሰማሁህ ጀምሮ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቻለሁ:: አንኳን በደህና መጣህ!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@tsegaynegash9454
@tsegaynegash9454 6 ай бұрын
ተባረክ ዕድሜና ጠና የስጥህ
@chochinigussie
@chochinigussie 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@adanechhaile6511
@adanechhaile6511 7 күн бұрын
በዘር ይተላለፋል የተባለውን ጭንቀት ነው ከሰው ላይ ያሶገድከው ጌታ ይባርክህ
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 6 ай бұрын
Important information with a clear and concise explanation.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
Thank you Zewdu
@MebratSenusi
@MebratSenusi 6 ай бұрын
I agree with most of the comments made in this video. Being one of closest, I can also attest that your desire to serve others and volunteer your time is not a recent development; rather, it has existed since you were a young doctor. I recall the dedications with which you toiled day and night in remote locations lacking access or necessary equipment. In addition, I recall the time you refused to work at a private clinics after regular hospital work, and instead dedicated all of your energy to assisting the overall developnent of your country. Particularly your outstanding efforts in enhancing the country's health system by initiating and running the health extension program with colleagues, was one of the great contibutions you made to our country. That measure, significantly enhanced the provision of health services and engaged the community in an environment with limited resources. Stay strong, and keep helping us!
@EndalAshgari
@EndalAshgari 6 ай бұрын
የዘመኑ የሕክምና ሐዋሪያ አንተ የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@messihailu781
@messihailu781 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እባክህ መድሀኒት የጀመረ ስው መፆም ይችላል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ አዎ፣ መድሀኒት የጀመረ ሰው መፆም ይችላል። መድሀኒት የሚወሰደው፣ በደም ውስጥ ያለውን ስኳር ለመቀነስ ነው። ስለዚህ መፆም ማለት በራሱ ስኳር መቀነስ ስለሆነ፣ የስኳር መጠንን መለካትና ፣መድሀኒቱን መቀነስ፣ በሂደትም ማቆም ይቻላል። መፆም ሲጀመር፣ ደረጃ በደረጃ ማድረግ ጥሩ ነው። ከበቀን ሦስቴ ወደ ሁለቴ፣ ከሁለቴ ወደ አንዴ፣ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ደሞ በሁለት ቀን አንዴ እያደረጉ መቀጠል ይቻላል። እየፆሙ መድሀኒት መውሰድ ፣ ስኳር በጣም እንዲያንስ ስለሚያደርግ፣ የደም ስኳርን እየተከታተሉ፣ መድሀኒቱን መቀነስ ያስፈልጋል።
@Mintt-f4l
@Mintt-f4l 6 ай бұрын
Thanku Dr. Ene lezi misikir nenyi
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ ለትምርቱና ለማብራሪያው ኑርልን እያንዳንዱ ኮሜንት በማየት ለሚሰጡት ምላሽ እጅግ በጣም አደንቆታለሁ፡፡
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ እፀገነት
@Etsegenet-oh3ln
@Etsegenet-oh3ln 6 ай бұрын
እባኮትን ዶክተር እገዛዎትን እፈልጋለሁ እዴት ላግኞት?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም እፀገነት በስልክ ለመገናኘት፣ የ WhatsApp ወይም የ telegram ቁጥር ቢያስቀምጡልኝ ልደውል እሞክራለሁ።
@Etsegenet-oh3ln
@Etsegenet-oh3ln 6 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse @etsesali1
@Etsegenet-oh3ln
@Etsegenet-oh3ln 6 ай бұрын
ዜሮ ዘጠኝ ሀያ ሶስት አስራ አንድ ሰባ ሁለት ሰላሳ ስድስት
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 6 ай бұрын
Thank you, Doctor Demisse
@WagayeAlemu
@WagayeAlemu Ай бұрын
ስልክ ቁጥራቸሁን ላኩልኝ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 6 ай бұрын
እውነትነውግን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 6 ай бұрын
ኦ ዶ/ር እንዴት በመደመም እንደተከታተልኩህ በ nbc ነበር ያየሁህ እኔ ታማሚ አይደለሁም በአጠገቤ ያሉ ባለቤቴ እናት አክስት ስንቱ ታማሚ አሉ እና እንዴት አግተንህ በቅርበት ልንከታተል እንችላለን እባክህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ፣ ስለ ጥያቄው አመሠግናለሁ የምኖረው ውጪ አገር ነው፣ ለጊዜው ልንገናኝ የምንችለው በዚሁ መድረክ ነው፣ ሌላው በfb, በ whattsapp, በ telegram ነው። የቴሌግራም ወይም የዋትስአፕ ቁጥር እዚህ ቢያስቀምጡልኝ፣ ልደውልሎት እችላለሁ።
@ft381
@ft381 6 ай бұрын
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@Amareshitu
@Amareshitu 2 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ አይነት አንድ የስኳር ህመም የሆነ ነገር በል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም እሺ ፣ በቅርቡ ቪዲዮ አቀርባለሁ።
@Amareshitu
@Amareshitu 2 ай бұрын
@DrDemissieTadesse አመሰግናለሁ ዶክተር
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 6 ай бұрын
እሺእንጠብቃለን
@admasushitahun
@admasushitahun Ай бұрын
ስለ ይነተ አንድ ስኳር ህመም ሰፋ ያለ መረጃ ቢሰጡን!
@AnshaMohammed-nk9zn
@AnshaMohammed-nk9zn 2 ай бұрын
ዶ/ር የት ነሀ ወንድሜ በጣም ተቸግሬለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አሁን አዲስ አበባ ነኝ፡ በ 0920959620 ላይ ሊደውሉልኝ ይችላሉ ።
@YiduSelmon
@YiduSelmon 6 ай бұрын
Description
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር አንተን በግል ማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች አድራሻህን አስቀምጥ፡ አመሰግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም በ +251920959620 በ telegram ወይም በ WhatsApp ላይ ይፈልኝ። Demissie Tadesse ብለው FB ላይ ይፈልጉኝ, ያገኙኛል።
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd Ай бұрын
እኔም እፈልጋሀለሁ የስኳር ታማሚ ነኝ 10 አመት ሚትፎርሚን እየወሰድኩ ነው 1000 ሚሊግራም
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 6 ай бұрын
🛑 👉🏼 PLEASE ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን Like Share Subscribe እያደረጋችሁ አበረታቱ….ደግሞ ጥቅሙ ለእኛው ነው…..Dr, We look forward to the next video
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኮሎስቲሮል ጭምር ላለበትስ ይሰራል ? ለሁሉ ስጋ ብቻ መመገብ ይስማማዋል ? ሌላ ጥያቄ በጠጠር ምክንያ ሐሞት አለመኖሩ ጮማ መመገብ ይቻላል ?
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 5 ай бұрын
መልስ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ።
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 4 ай бұрын
ዶክተር እንዴት ከርመሀል.....ምነው ጠፋህ ??
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
ሰላም እንደጠፋሁ ታውቆኛል፣ በሰፊው ተዘጋጅቻለሁ፤ በዚህ ሳምንት ብቅ ማለቴ አይቀርም።
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 6 ай бұрын
Thanks D/R Demisse
@AbebaNigatu-vs2qm
@AbebaNigatu-vs2qm Ай бұрын
ዶክተርደምሴ ታደሰ ሰላም ለአንተ ይሆን አደራሻሀ የት ነው ፍለፌት ማግኘት እፈልጋለሁ የሰኮር በሸተኛ የሁንኩት13ዓም ሁኖኛል ነገርግንአንዳንዴበጣም ይወርዳል አንዳዴ እሰከ 300-500ይደርሳል የእኔ ታይፕ-2ነኝ ማታ ላብ አለኛ እንጀራ ሸሮ ቀይ ወጥ መብላት አይመቸኝምዐበዚህየተነሳ በጌታ ጸጋ ነው ያለሁት እንደውም ባልበላ እመርጣለሁ ሰለዚህ ምን ትመክረኞለህ
@SefaBedru-gd3vd
@SefaBedru-gd3vd 6 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያርመው
@tewabechbegashaw6380
@tewabechbegashaw6380 6 ай бұрын
ደምስ አውቀኽኛል መቼም እኔን ብትረሳ የልጅነት ጓደኛችህ ካሌብን መቅደስን እንደገናም ያንን ሕብረት ያንን ዘመን እንደማትረሳ ተስፍ አደርጋለሁ እኛ በፍፁም አንረሳህም የሳለፍነው የልጅነትና እጅግ መልካም ጊዜና የቅንነት አመታት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ውይ ተዋቡ! ከየት ተገኘሽ? በጣም ደስ ይላል። እንዴት ይረሳል? በቅርብ ከካሌብ ጋር ተገናኝተን፣ አንቺንና መቅደስን አንስተን ተጫውተን ነበር። WhatsApp ወይም telegram የምትጠቀሚ ከሆነ፣ ስልክሽን ፃፊልኝ።
@nibretyitbarek5616
@nibretyitbarek5616 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው ዘግይቸ ቢሆንም እኔም nutration related to health course ወስጃለሁ ማስተርሴም ፣development studies&foodsecurity ነው ታድያ የአይነት ሁለት የስኳር ታማሚ በመሆኔ በየጊዜው ሚትፎርሚን እወስዳለሁ እኔም ያልተዋጠልኝ የካርቦሀይድሬት መጠን በቀን ውሰዱ የሚባለዉ ነዉ በባለሙያ ባን ተትንታኔው ሲቀርብ በደንብ ነው የተረዳሁት ተከታይህ ለመሆንና ተግባራዊ ለማድረግ እጥራለሁ በርታልን
@alebachewegirma2045
@alebachewegirma2045 6 ай бұрын
ዳክተር ትንታኔህ አሪፍ ነው ከዚህ በፊት ጥያቄዎችን ጠይቄህ ነበር መልስ አላገኘሁም አሁን ደግሞ ሌላ ያለኝ ጥያቄ የሠጠኸው ትንታኔ ወፍራም ሆነው የስኳር በሽተኞችን ነው። ነገር ግን 1ኛ የስኳር በሽተኞች ለምንድን ነው የሠውነት ክብደታቸው በፍጥነት የሚወርደው? 2ኛ ቀጭን ሠዎችም ሆነው በዚህ የስኳር በሽታ የሚጠቁ አሉ ።ይህ እንዴት ይታያል ? 3ኛ እባክህ ቶሎ ቶሎ ብትገኝልን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
አለባቸው፣ በጣም አመሠግናለሁ። ለሁሉም ጥያቄዎች በቅርቡ መልስ እሰጣለሁ፣ ይጠባበቁ።
@YiduSelmon
@YiduSelmon 6 ай бұрын
Descrption
@SintayehuKibebew
@SintayehuKibebew 6 ай бұрын
Type 1 yedinal enda?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስንታየሁ ስለጥያቄው አመሠግናለሁ። Type 1 የስኳር በሽታ፣ በቆሽት ውስጥ በሚፈጠር ችግር ፣ የኢንሱሊን በከፍተኛ ደረጃ ማጠር ነው። አንዳንድ ጥናቶች አሉ፣ ቆሽትን በመቀየር፣ stem cell therapy, የተለየ የኢንሱሊን አሠጣጥ፣ወዘተ፤ሁሉም በጥናት ሂደት ላይ ናቸው።እስካሁን ከአይነት አንድ ዳነ የተባለ ሰው አላውቅም። አመጋገብን በማስተካከል፣ ቋሚ ያካል እንቅስቃሴ በማድረግ ፣በከፍተኛ ደረጃ መቆጣጠር እና የሚወሰደውን የኢንሱሊን መጠን በጣም ማሳነስ በደምብ ይቻላል። በሰፊው በቪዲዮ አብራራለሁ፣ ይጠባበቁ።
@gessesesamuel1562
@gessesesamuel1562 6 ай бұрын
Wow Nice
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ጥያቄ ነበረኝ ግራ ያጋባኝ ነገር ነበረ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ጥያቄው ምንድነው?
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ሰውነቴ በጣም ጨምሯል ጣፋጭ ወይም ዘይት ያለው ነገር አሁን ላይ ብዙም አልጠቀምም ፆምም እፆማሐሁ ዳይትም አረጋለሁ በብዛት ሰውነቴ እንድቀንስ ብየ ፈሳሸ እጠጣለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም 25አመቴ ነው ግን የምመስለው 40አመት ነው ድብርቱም ሁሉም ተጨማመረብኝ😢
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 25 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ፆታ ሴት ቁመት1.63 ኪሎ 80 መዳኒት በፊት በጣም እወስድ ነበረ ከ4ወር በፊትም የተለያዩ መዳኒቶች እወስድ ነበረ እሲም የጉልበት የሆድ ህመም የቁስል ነገር በጣም ተጠቃሚይ ነበርኩ በተለይ ለፈንገስ መዳኒት ብለው የሰጡኝ ቫይታሚን እሱ 4ወር ታዞልኝ በጣም የጨመረብኝ እንዳልል 75ኪሎ ተገባሁ ቆየሁ ህልም ብቻ ነው አልቀንስም ይባስ ብሎ 80ገብቻለሁ ስኳር ምናምን ቼክ የለኝም ሌላው በርግጥም ተምግብ ጣፋጭ አበዛ ነበረ ምግብ ላይ ትኩረት የለኝም ለዚህም ብየ ማቆም ከጀመርኩ 6ወር ሆነኝ ጣፋጭ ይሄ ሁሉ ሲሆን ቁርስ 6ወይም 7ሰዓት አይበላኝም ከዛ በላይ ነው የሚርበኝ ፍራፍሬዎች እጠቀማለሁ እንቅስቃሴ ብዙም አላረግም ትኩረቱም የለኝም እናም 80ነኝ ግን ያወፍረኛል የምለው ምግብ ዘይትም ሆነ ስኳር አሁን ላይ አቁማለሁ ኪሎ ግን 80ነው ሌላው እዚሁ ጋር ጥያቄየ ጧት አይመቸኝም እስፖርት ከዛ በላይ ለመስራት ጥቅም የሌለው ይመስለኛ ስራየ ሊነጋ ሲል ነው የምተኛው ከዛ ተነስቼ ስራ እገባለሁ እንደዚህ ነው አናኗሬ ውሀ ግን በጣም እጠጣለሁ እሱ ነው ለማለት ደግሞ በቂ አይደለም አይደል
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 6 ай бұрын
ዶር እናመሰግንሃለን።ትምህርትህን እከታተላለሁ ።በጣም ጠቅሞኛል።ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማካፈል የበኩሌን እየተወጣሁ ነው።እኔም የራሴ የግል ጥያቄ ነበረኝ ኢሜልህ ብትሰጠኝ ላወራህ እፈልጋለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ddiressie@yahoo.com
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ጥያቄ ለመቀበል፣ ለመመለስ በደስታ ፍቃደኛ ነኝ።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 6 ай бұрын
ዶ/ር እኔም ከቅር ጊዜ ወድህ እከታተላለሁ የስኳር በሽታ አለብኝ ብዙ ጊዜ መዶሐኒት አልወስድም በሐኪሞ ትዕዛዝ በስፖርት በምግብ ተከላከል ተብየ ነው ባለፈው በሰጠኸው ት/ት ሁለት ቀን ስጾም 115 የነበረው 360 ሲሆን ግራ ገባኝ አይነት 2 ነው ችግሩ ምንድን ነው መፍትሔውስ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ሲፆሙ ይቀንሳል እንጂ ሊጨምር አይችልም። በደምብ አጣርተው ዝርዝሩን ይንገሩኝ።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db 6 ай бұрын
​@@DrDemissieTadesseዶ/ር በየጊዜው በራሴ እለካለሁ በዚያን ቀን ግን ደሜም ስኳሩም ጨመረ 24 ሠአት በውሐና በሐብሐብ ፍሬሽ ጭማቂ ቆይቼ ነው የጨመረው 1ቀን ስጾም ይቀንሳል ጾም ትክክል ነህ ይቀንሳል
@mesayeabebe2419
@mesayeabebe2419 6 ай бұрын
ዶክተር በጣሙን አመሠግናለሁ ትምህርትን እከታተለዋለሁ አሁን የኒ ጥያቄ የጉልበት ቅባት አለብኝ ማዳን የሚቻልበት መፋቴ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም የጉበት ቅባት ለማለት ነው? ያብራሩልኝ።
@AtalayFkirey
@AtalayFkirey 5 ай бұрын
ዶኩር ስዃር በሽታ በምግብና በአናኗኗር ዘዴ ነው መንሲኤው ከተባለ ህፃናት 6 ወር ያደረጉ የስዃር በሽታ ታማሚ ይባላሉ ለምን ነው ዶክተር ክልፅ አልሆንም
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ።በልጆች ላይ የማይታይ፣ የማይከሰት የነበረ ፣አይነት ሁለት የስኳር በሽታ በልጆችና ፣በህፃናትም ላይ መታየት ጀምሯል። ዋና ዋና ምክንያቶች፣1. የእናቶች ጤንነት፣ የእናቶች ውፍረት፣በእርግዝናው ወቅት እናቶች የስኳር በሽታ ከነበረባቸው፣ ወዘተ። 2. ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወለዱ ህፃናት ክብደት በከፍተኛ መጠን ጨምሯል። ስለዚህ ህፃናት መወፈር የሚጀምሩት፣ ገና ሳይወለዱ ነው ማለት ነው። ከተወለዱ በኋላም የሚመገቡት ምግብ የሚያወፍር ነው። ከልክ ያለፈ ውፍረት ለስኳር በሽታ ያጋልጣል። ስለዚህ ልጆች የአዋቂዎች ብቻ በነበረው የስኳር በሽታ መያዝ ጀምረዋል።
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ በቲቪ ቃለመጠይቅህን ከአየው ጀምሮ በትኩረት እየተከታተልኩህ ነው በአንተ መንገድ ለመሄድ ቆርጫለው ግን ትንሽ የአንተን ምክር እፈልጋለው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ሔዋን ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሠግናለሁ። ማንኛውንም ጥያቄ እዚህ ላይ ሊጠይቁኝ ይችላሉ። ወይም በWhatsApp ወይም በ telegramላይ ይፈልጉኝ። ወይም የርሶን ቁጥር ያስቀምጡልኝ።
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 6 ай бұрын
ቁመቴ 1.55 እድሜ 40 ኢንሱሊን ጠዋትና ማታ እወጋለው ከ250 ወርዶ አያውቅም የአንተን ቃለመጠይቅ ከአየው በኋላ ጠዋት ቁርሴን በጣም ዘይግቼ ወደ6 ሰዓት እየበላው አይረብሸኝም ልክ ኢንሱሊን ወስጄ ምግብ ስበላ በጣም ይደክመኛል ያልበኛል በጣም እረበሻለው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ሔዋን ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት 4. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 5. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ?አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 6 ай бұрын
ዶክተር ኧረ መልስ ሰጠኝ
@gonderittegabu7823
@gonderittegabu7823 6 ай бұрын
ዶክተር ችግሩ ምን መሰለህ የሚሰራዉን መዳህኔት ማን ይግዛቸው ስለዚህ ለሁሉም ለመሸጥ ነው
@FafiSeid-w7j
@FafiSeid-w7j 2 ай бұрын
እረ ዶክተር ፈልጌህ ነበር እዴት ላግኝህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም በ +251920959620 ላይ ይደውሉልኝ።
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 6 ай бұрын
አረቁጥሩንቁጥርህንእደትላግኝ
@Lielina-p1n
@Lielina-p1n 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ 18 አመቴ ነው። ምንም የስኳር መጠኔ ሊቀንስልኝ አልቻለም እባክህ ምን ትመክረኛለህ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የስኳር በሽታው የታወቀው መቼ ነው? 6. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 7. የስኳር በሽታ በወላጅ በዘመድ ውስጥ አለ ወይ? 8. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 9. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 10. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 11. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@Lielina-p1n
@Lielina-p1n 6 ай бұрын
1.18 2. 1.54 3. 47 4. ሴት 5. በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ 6. ድፍርሱን ኢንሱሊን 26 እና 18 7. አዎ አባቴ አለበት 8. በቀን ሶስቴ በብዛት እንጀራ ነው ምመገበው 9. የታወቀው ውሀ ጥማት ነበረኝ ነገር ግን የምግብ ፍላጎቴ ቀንሶ ነበር እና ደግሞ ኪሎዬ ቀነሶ ነበረ። በቅረቡ ተለክቼ 220 10.ክብደቴ ጤነኛ እያለው 45 ነበረ አሁን ደም 47 11. በቀን ሶስቴ እመገባለሁ በአብዛኛው እንጀራ ነው
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 6 ай бұрын
እውነትአላህያርግልኝአባቴአስራአስትአመቱሱኮርአለበትአክስቴምእደዛውው
@mignotletybelu2616
@mignotletybelu2616 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ባለቤቴ የስኳር ታማሚ ነው ካወቅነው 3ወር ሆኖታል ምንም ነገር አይወስድም ግን ከፍተኛ የስኳር መጠን አለበት ምን ላድርግ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ምኞት፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ ፆታ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የ3 ወሩ አቬሬጅ 250 አሉኝ ሀኪም ቤት ክብደቴ 80 ነበርኩ አሁን 70kg ቁመቴ 170cm ነው እድሜዬ 31ነው ከፍተኛ የሆነ የስኳር መጠን ያላቸው ምግቦች እመገብ ነበር የፋብሪካ ውጤቶች የሆኑ ቺብስ ኬክ ለስላሳዎች ጁሶች በተለይ እንደ እራት አጠቃቀም ነበር ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት ነበር እንቅልፍ ማጣትም ነበረብኝ ምግብ በቀን ከመክሰስ ጋር አራቴ እበላ ነበር እና ዶክተር ሀኪም ቤት መዳኒቱን ጀምር ብለውኝ ነበር እኔ ግን በስፖርትና በምግብ ላስተካክለለው እየሞከርኩ ነው አለብህ ከተባልኩ 15 ቀኔ ነው ምን ትመክረኛለክ ዶክተር
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስለ ጥያቄው አመሠግናለሁ BMI normal ነው። ቦርጭ አለህ? ለማንኛውም፤ ጣፋጭ ምግምና መጠጥ ብታቆም፣ በቀን ከአራቴ ወደ ሁለቴ ብቻ ብትቀንስ፣በየቀኑ አካላዊ እንቅስቃሴ (ቢያንስ ለ30 ደቂቃ ) ብታደርግ ፣ እንቅልፍህን ለማስተካከል ብትሞክር፣አልኮል የምትወስድ ከሆነ፣ መጠኑን ለመቀነስ ከፍተኛ ጥረት ብታደርግ፣በአንድና በሁለት ሳምንት ውስጥ ለውጥ ታያለህ።
@marshetkebede522
@marshetkebede522 6 ай бұрын
ሠላም Doc..እኔ የስኳር ህመም ነበረብኝ ለ7 አመት መድሀኒት ወስጃለሁ ነገር ግን አሁን በምግብ ህክምና አማካኝነት ስኳሬ ተስተካክሎ መድሀኒቱን አቁሜአለሁ። ነገር ግን ፆም እየፆምኩና አንድአንዴም 5,11 እየተጠቀምኩ ጥሩ ነበርኩ። አሁነ ግን ደሜ ከፍ አለና ግራ ገባኝ። ምን ላድርግ ዶክተር??
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት 4. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 5. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ?አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@marshetkebede522
@marshetkebede522 6 ай бұрын
Eshi Doc... ,እኔ ዕድሜዬ 38,ቁመቴ ደግሞ 1.76ሣ.ሜ ,ክብደቴ ደግሞ 72 አሁን መድሀኒት አቁሜአለሁ።ለ7 አመት metformin ጠዋትና ማታ ወስጃለሁ ። Hga1c ከሦስት ወር በፊት 4.9 ነበር። አሁን ከቀናት በፊት ግን 6.6 ሆነ። አመጋገቤ በፋሲካ ፆም ጊዜ በ24 አንዴ ነበር። አትክልት ያለው እንጀራ ነበር። ፆም ከተፈታ በኃላ ግን በቀን ሁለቴ ማለትም 5/11 አደረኩት። አቅምም አጣሁና ለማገገም ብዬ ነው። በአብዛኛው እንጀራ እመገባለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ማርሸት ለመልሱ በጣም አመሠግናለሁ ውጤቱ ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ድኛለሁ ብለሽ ዘና ያልሽ ይመስለኛል። ወደ ካርቦሀይድሬት አትመለሺ፣ከተመገብሽም አራርቀሽ፣በጥቂቱ፣ አብዛኛው ምግብሽ፣ ፕሮቲን፣ቅባት እና አረንጓዴ አትክልቶችን ይሁን። ጣፋጭ ምግብና መጠጥ ሙሉ በሙሉ ቢቀሩብሽ፣ ትጠቀሚያለሽ እንጂ አትጎጂም። የአካላዊ እንቅስቃሴ ቋሚ ይሁን። በዚህ መልክ ሞክረሽው ውጤቱን ከወራት / ከሳምንታት በኋላ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል።
@marshetkebede522
@marshetkebede522 6 ай бұрын
እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ ተግባራዊ አደርጋለሁ
@BeyeneGebreegziabher-g4v
@BeyeneGebreegziabher-g4v 6 ай бұрын
በብዙ ነገር ካንተጋር እስማማለሁ በኔ በኩል ግን ምንድነው ዶክተር የሆነ ስትናገር እርስ የማስተማን የጎደለብህ ሆኖ ይታይብኛል ለኔ፡ስለዚህ የምታማመንበት ከሆንክ መድፈር ኣለብህ ፡የተለየ ኣማራጭ ነውና/ኣማርኛ ከቻልኩት ማለት ነው፡ከይቅርታ'ጋ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ሀሳብዎ አልገባኝም። እባክዎ አብራርተው ይግለፁልኝ።
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 6 ай бұрын
ዶከተር ለ3 አመት መድሀኒት እየወሰድኩ ነው የሚከታተለኝ ዶክተር የስኳር መጠን ሶይጨምር ከ250 ወደ 500 ከዛ 850ግራም አስገብቶኛል በአሁኑ ሰአት ያንተን ምክር በመከታተል ከ120እስከ140አልፎ አያቅም ዶክተር ምን ትመክረኛለህ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለጠየከኝ ዝርዝር ነገሮች መልስ ሰጥቼ ነበር ዶክተር ሀሳብህን በጉጉት እጠብቃለሁ።​@@DrDemissieTadesse
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 6 ай бұрын
የስኳር መጠኔ ከ120-140የ3ወር 5,5-6,5 ለረጅም ግዜ ክብደቴ ከ100-95 ባለዉ ውስጥ ነዉ ቁመት 177እድሜ 51 የምወስደዉ መዳሀኒት ሜትፎርሚን 850 ግራም ጠዋትና ማታ አመጋገብ ቁርስና ምሳ እበላለሁ እራት አልበላም ። ቁርስ የጤፍ ቂጣ (ጨጨብሳ) ገብስ ዳቦ በፉል በእንቁላል በሶ ምሳ እንጀራ በሽሮ በአትክልት ምስር በስጋ እመገባለሁ። ​@@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ እነዚህን ጥያቄዎች ከጠየኩ 10 ቀን ሆኖታል፣ ለመመለስ የሞከሩት ዛሬ ነው። ከዚያ በፊት መልስ አላየሁም። አሁንም ቢሆን፣ ለነዚህ ጥያቄዎች፣ ከዚህ እስከዚህ በማለት ሳይሆን፣ ትክክለኛውን ቁጥር እያስቀመጡ ይመልሱልኝ እባኮ። የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 6 ай бұрын
​@@DrDemissieTadesseዳክተር አመሰገግናለሁ መልስ ከአንዴም ሁለቴ ልኬ ነበር የአላላክ ዘዴ ስህተት ነበረዉ ይቅርታ ። የስኳር መጠኔ በሳምንት አንዴ እለካለሁ 120 -90-122-140 ከዚህ በልጦ አያቅም የ3ወር ስለካ 5.5 ወይም 6.5 ከአመት በላይ ሆኖኛል ከዚ በልጦ አያቅም።ክብደቴ ስኳር ሲጀምረኝ ጀምሮ 100-98-95-ተመልሶ 98-100እያለ ወደታች ወደላይ ይላል።ቁመት 177 እድሜ 51 የምጠቀመው መድሀኒት ሜትፎርሚን 850ግራም ጠዋትና ማታ። አመጋገብ ቁርስና ምሳ አርፍጄ እበላለሁ እራት አልበላም ።ቁርስ የምበላው ቀይ ጤፍ ጨጨብሳ በሶ የገብስ ዳቦ በፉል ወይም በእንቁላል ወይም በእርጎ ነው ።ምሳ እንጀራ ወይም በገብስ ዳቦ ሽሮ ምስር አትክልት አንዳንዴ በስጋ እመገባለሁ።አመሰግናለሁ
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 5 ай бұрын
fetare enderso yaluten yabezalen edeme yesetelen kenebetedebo
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 6 ай бұрын
dr at about you said in type 2, cells are overwhelmed by glucose, here at this, point , you did not indicate the location of these many glucose molecules . ....are you saying in type 2, inside the cells there are too many glucose? Or do you mean in type 2, outside of the cells, there are too many glucose? ..... refrring about type 2 you spoke of insulin resistance; Which is a quality problem but as you further explain you described the problem in terms of quantity ( ye insulin metreferfe ) so you are not clear rather, 2 parameters have been mixed up can you clarify this ..... You spoke of eating fat, and meat, you go against the grain...how do you answer for the relationship between high incidence of heart disease and stroke vs vegan diet the low incidence of heart disease
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
Thank you for your question. Very good questions, I will soon make videos on these questions and clarify the confusion.
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam dr mikr agelglot bitstgn bitredagn bemn lagigneh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤?????...
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ያለምወርቅ፣ ስለ ጥያቄው አመሠግናለሁ የምኖረው ውጪ አገር ነው፣ ለጊዜው ልንገናኝ የምንችለው በዚሁ መድረክ፣ በ whattsapp, በ telegram ነው። የቴሌግራም ወይም የዋትስአፕ ቁጥር እዚህ ቢያስቀምጡልኝ፣ ልደውልሎት እችላለሁ።
@Biruk508
@Biruk508 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ! የተወስኑ ቪዲዮችህን አይቻለው በትምህርትህ ዙሪያ። ነገር ግን ስለአይነት 1 የስካር በሽታ የሰጠኸው ትምህርት አላገኘውም። እባክህ ዶ/ር አይነት 1ን በተመለከተም በቅርቡ ማብራሪያ ብትሰጥበት መልካም ነው።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሰግናለሁ ስለ አይነት 1 የስኳር በሽታ በቅርቡ ቪዲዮ አዘጋጃለሁ፣ ይጠባበቁ።
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?
21:10
የስኳር በሽታ፣ የዘመናችን የብልፅግና ቸነፈር ነው!
14:56
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 3,4 М.
ለሔኖክ የተገለጠው ሰማያዊው ስም
49:46
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 32 М.
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!
16:16
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 18 М.