ፈጣን ጤናማ ሾርባ | ለፆመኛ ጠጋኝ | ዛሬዉኑ ሞክሪዉ | የፆም ምግብ |Vegetables Soup ‼️‼️

  Рет қаралды 13,515

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @yemiten

Пікірлер: 27
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች ላይክ፣ ሼር፣ ኮመንት ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍 አዲስ ገራሚ ቪዲዮ 😍 እንጀራ በ 8 ሰዓት ብቻ ‼️‼️‼️ kzbin.info/www/bejne/p4LKpHVolq6jrcU 👌👈👈👈
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v Жыл бұрын
የሚዬ በጣም ጤናማ ሾርባ አሰራር ነዉ አቀራረብሽ ሁሌም ለመመገብ ይጋብዛል ስራሽ ሁሉ ፅድት ያለ ነዉ የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ ።
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v Жыл бұрын
የሚዬ እንጀራዉን ሞከሩኩት አይኑም ያማረ የአፍለኛም ጣዕም የለዉም ልስልስ ያለ አብሲቱን ትንሽ ቀዝቀዝ እንዳለ ነዉ የጨመርኩት ወዲያዉኑ ኩፍ አለ ግን ከ 4 ሰዓት በኋላ ነዉ የጋገርኩት በነፃ ከአንቺ ያልተማርኩት ሙያ የለም ስለ አንቺ ሙያ ሁሌም እገረማለሁ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
ዋውውውውው የኔ ንግስት እናመሰግናለን እጂሽ ይባርክ በጣም ያምራል በቃ ዛሬ መስራቴነው
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ዘይነቡ በአንቺ ስም እኮ ነዉ የተሰራዉ ባለፈው ስሪልኝ ብለሽኝ በጣም እንደምትወጂዉ እርግጠኛ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ ያገሬልጅ ምርጥ ሾርባ ሰራሁ ስራሽ ይባረክ❤
@MercyQuests19
@MercyQuests19 Жыл бұрын
Your video tutorial was clear and easy to follow, and the end result was absolutely delicious. I loved how the recipe used fresh ingredients to create a flavorful and healthy soup.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሾርባ ነው ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ምጥንዬ 👏👏💕💕
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነዉ በፆም ወቅት ተፈላጊ ነዉ በተለይ በሴት ላለነዉ ቆንጆ ነዉ ምን ለስራ ብለን አናስብም ስላጋራሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍👌😍❤🙏
@lemama8023
@lemama8023 Жыл бұрын
ዋው ምጥንዬ በጣም አሪፍ ነዉ
@user-qf2vu6md6v
@user-qf2vu6md6v 3 ай бұрын
Thank you 🙏🏼
@meriemweber7401
@meriemweber7401 Жыл бұрын
Konjou kelal new Allah yestesh
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሸ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
🙏😍
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
so nice wow
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Thank you so much 😀
@rabihabi6406
@rabihabi6406 10 ай бұрын
Wawoooooooooooooooooooooooo Wusteeeeeeeee naw
@rawiyarawiya5191
@rawiyarawiya5191 4 ай бұрын
ሰለቤ ምንድ ነዉ መማ
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ጠጋኙን ብተይውም እናይሻለን ::
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
የዳቦ ዱቄት ሰሙ ምን ይባላል እባክሽ
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
ሲመችሸ እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
​@@tighistikidane2846 ሰላም የኔ ዉድ ሁሌም የምጠቀመዉን ነዉ ?
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
​@@tighistikidane2846 unbleached መሆኑን እርግጠኛ ሁኚ ልክ ይህን ግዢ www.walmart.com/ip/Gold-Medal-Unbleached-All-Purpose-Flour-5-lb/10311381?wmlspartner=wlpa&selectedSellerId=0&wl13=5382&adid=2222222227810311381_117755028669_12420145346&wmlspartner=wmtlabs&wl0=&wl1=g&wl2=m&wl3=501107745824&wl4=pla-294505072980&wl5=9007575&wl6=&wl7=&wl8=&wl9=pla&wl10=8175035&wl11=local&wl12=10311381&wl13=5382&veh=sem_LIA&gclsrc=aw.ds&gclid=Cj0KCQjwuLShBhC_ARIsAFod4fIAkVZCeHvig6GQcB-HpMfl4ueXngCI8GXKB61sUzeGbjCeKy6julMaAnCmEALw_wcB
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መልካም ቀን
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 Жыл бұрын
ለጾም እባክሽ አትበይ አላማውን ይስታል. የተለያየ ምግብ ከተበላ ምኑን ተጾመ
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
10:02
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 224 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 86 М.
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 117 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН