ጣናን የሚያስንቅ ሃይቅ የሚፈጥረው ያልተወራለት አዲሱ የሃገራችን ግዙፍ ፕሮጀክት

  Рет қаралды 7,743

Ethio Daily

Ethio Daily

Күн бұрын

"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"

Пікірлер: 21
@AbrhamAfework
@AbrhamAfework 3 ай бұрын
እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስየምል ዜና
@teshomekifle4623
@teshomekifle4623 3 ай бұрын
በጣም ተደሰተናል ፈትለፊታችን ድል አለ
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 3 ай бұрын
Fetari ethiopia yitebiklin❤egnam yefikir lib yisten❤
@YegnaTube-1
@YegnaTube-1 3 ай бұрын
Great News keep it up Ethiopia
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 3 ай бұрын
የሚሰሩት የልማት ስራዎች በጣም ጠቃሚ መሆናቸው የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ከፍ እንደምያረጉ እሙን ስለሆነ ሁላችንም የምንደሰትበት ጉዳይ ነው። ከዚሁ ጎን ለጎን በዜጎች መሀከል የተ ፈጠረውን፣ ፓለቲከኞች እያራገቡ ያሉትን ቁርሾዎች በአግባቡ እየፈቱ መሄድ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
@GenetWolderufel
@GenetWolderufel 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂great job no errors talk
@mikiaslegasse5597
@mikiaslegasse5597 3 ай бұрын
Great news 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
በጣም ሃሳብ ተደጋግማለህ?አሁንስንት ፐርሰንት አፈጻጸም ላይ እንዳለ ትነግረናለህ ብዬ ስጠብቅ ያወራኽውን ደጋግመህ ደጋግመህ ጨረስከው።
@xmediabox
@xmediabox 3 ай бұрын
Good Job
@MN-rk8zx
@MN-rk8zx 3 ай бұрын
The Koysha plant will have an installed capacity of 2,200 MW for an annual production of 6,460 GWh.​
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o 3 ай бұрын
አገራችን የልማት ማማ እንደምትሆን ትልቅ ተስፋ አለን
@alemtadesse-w5h
@alemtadesse-w5h 3 ай бұрын
Ere bakeh ke 30 amet befit 55 millions hezb neberen ahun bante tenetane ke 5 etef belay malet 275 millions honenal eyalken new tadia ahun lela werhen endet tetamenaleh
@african-2000
@african-2000 3 ай бұрын
Thank you #Ethio_Daily ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 ай бұрын
ኢትዮጵያችን በታላቁ መሪ አብያችን አመራር በልጽጋ ትሻገራለች ።
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 3 ай бұрын
Ante Jil,this is about Ethiopia, Abiy is criminal killer
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 ай бұрын
@@kaleabwondimu7581 ወንድም ቃልአብ ሲጀምር በቋንቋህ ተጠቀም ብዙ ቋንቋ አለን ሲቀጥል ስድብ የኢትዮጵያ ባህልና ጨዋነት አይደለም ሲሰልስ አብያችን የኢትዮጵያና ኢትዮጵያችን ተምሳሌት ነው፣ ሲጠቃለል እኔ የአንተን ሃሳብ ሳይሆን የምገልጸው የራሴን አመለካከት ነውና የሃሳም ነፃነትን አክብር ።
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 ай бұрын
ወንድሜ ቃልአብ ሲጀምር አብያችን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ አርማችን ነው ፣ ሲቀጥል ብዙ ቋንቋዎች ስላሉን አንዱን መርጠኸ ተጠቀም ፣ ሲሰልስ ስድብ ነውርና የኢትዮጵያ ባህልና ጨዋነት አይደለም ሲጠቃለል እኔ የምሰጠው አስተያየት የራሴና የራሴ ብቻ ነው በአግባቡ የሃሳብ ልውውጥ አድርጎ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ነው እንጂ የሃሳብ ነጻነትን ተቃውሞ መሳደብ ተገቢ አይደለምና ብታርመው ።
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Ай бұрын
ለመስኖ እርሻ መጠቀም የግድ ነው።
@kalkidanabere-zw2ns
@kalkidanabere-zw2ns 3 ай бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 3 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Goody-s5K
@Goody-s5K 3 ай бұрын
ጣና ለምን ይናቃል? የግድቡ እናት ጣና ነች። ደደብ ሲፅፍ በስድብና ንቀት ይጀምራል።
ኢትዮጵያ የውሃ ማማ ወይስ .....
19:56
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 42 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 209 М.
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН