ጤፍ በአሜሪካ

  Рет қаралды 22,345

VOA Amharic

VOA Amharic

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው!!ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣አቶ ተስፋም ሥራህና ዕድሜህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ።
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
May God bless our Eritrean brother, this is what we need from diasporas to be a solutions to our problems. Very impressive I would like to see more habsha in the u.s to do such kind farmers with modern technology. I pray to God to bless you abundantly with many success, and longevity. Greetings from Gondor ❤
@ጸሎተ
@ጸሎተ Жыл бұрын
Super smart man 👨 ‼️ጤፍን አምርተው ስለሚመግቡን በእጅጉ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን !
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 Жыл бұрын
Teff duktu yet new ymgegnew ?
@w96471
@w96471 Жыл бұрын
በብዙ በብዙ እግዚአብሔር ስራህን እድሜህን ዘርህን ይባርክህ ጤናማ የሆነውን የሀገራችንን ጤፍ በአሜሪካን አብቅለህ እንድብላ ስላደረክህ ተባርክ አሁን ግን እንዳልከው ጥሬውን ጤፍ ገዝተው በግላቸው አስፈጭተው የሚያከፋፍል ድርጅት ሊሆን ይችላል ምን እንደጨመሩበት አላውቅም አሁን የምንገዛው ዱቄት እንደስኳር ይጣፍጣል ሲቦካም የጤፍ ሽታ የለውም ይህንን እንዲያጣሩን ባክብሮት እጠይቃለሁ
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 Жыл бұрын
አቶ ተስፋድራር በጣም ጎበዝና ብርቱ ታታሪ ገበሬ ረጅም ራዕይ ያሎት ኖትና በጣም አደንቆታለው ዕድሜ ከጤና እመኝሎታለው
@filfiltayachew1660
@filfiltayachew1660 Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን እንገዛለን
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 Жыл бұрын
He is a great example for many, and he speaks Amharic perfectly.😊
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 Жыл бұрын
በጣም ፡ ነው ፡ ያኮሩን ፡ ለጤናችን ፡ ጠቃሚ ፡ ነው፡ እቅዶቾ ፡ ሁሉም ፡ እንዲሳካሎት ፡ ምኞቴ ፡ ነው።
@sabayebio5120
@sabayebio5120 Жыл бұрын
You did well God bless. Would be great if you could do this in Ethiopia too
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
ተባረክ ለወደፊቱም ፈጣሪ ይርዳህ VOA እናመሰግናለን ፣፣
@simretmohamed5997
@simretmohamed5997 Жыл бұрын
We proud of you all Eritrean people
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊያን ግን አንድ ትልቅ ሀገር እምንሆንበትን እናፍቃለሁ። Because I see his heart speaking about Ethiopia and Ertrea!!!
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤ ሰላም ጤፍ በጣም ምርጥ ነው የኔ ምርጫ ነው ካየሁት ጤፍ በጣም ጥሩ ነው ግን እንደ አምራችነቶ ዋጋው ፌር አይደለም እና ቢቀንሱት የኔ አስተያየት ነው እግዚአብሂር ትባርኮት
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@shemelesbogale3266
@shemelesbogale3266 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን. ይበርቱልን
@Aberos556
@Aberos556 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የተባረከ ሰው እድሜና ጤና ይስጥ ጎበዝ
@sarabelay6823
@sarabelay6823 Жыл бұрын
አበሻ ሰምተሀል እንደ ስንዴ ጤፍ ደግሞ ተፈጭቶ ይላክልሀል ጠብቅ እኛ ጦርነት ቢዚ አድርጎን ተንኮል ብቻ ነዉ ችሎታችን
@keftam
@keftam Жыл бұрын
ጤፍንስ ማንምን አይልክለትም። በረሃብ ያልቃታል እንጂ! ስንዴው እኮ ይህን ያህል ጥሩ ይዘት ያለው አይደለም ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው። ጤፍንማ ዛሬ ሁሉም በጣም ይፈልገዋል። It belongs to the group of very nutritious cereals and is a very rare super food free of gluten.
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
በአሜሪካን አገር ጤፍን ስለሚያመርቱልን እናመሰግናለን።
@emukal
@emukal Жыл бұрын
ዋውው እንዴት ደስ ይላል እንዴ አሜሪካ ጤፍ አለዴ ገራሚ ነው
@amaremihret2448
@amaremihret2448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት። የብሔር ፖለቲካ አገሬ ላይ ያለኝን መሬት እንዳላለማ አድርጐኛል።
@ጸሎተ
@ጸሎተ Жыл бұрын
ትክክል አባወራውን ገበሬ እየገደሉት ይገኛሉ
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@shemelesbogale3266
@shemelesbogale3266 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
አድናቂያቸዉ ነኝ
@eskezeiayihunie6221
@eskezeiayihunie6221 Жыл бұрын
You are doing great...God bless you.
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 Жыл бұрын
በጣም አስደሳች ፕሮግራም እድሜና ጤና ይስጥህ ወዲ ዓላ።
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@Amante2023
@Amante2023 Жыл бұрын
አቶ ተስፍ ዳራሪ በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ በርታ.!! እንዴት አቶ ተስፍን ማግኘት ይችላለው voaዎች?
@bershger5662
@bershger5662 Жыл бұрын
ስራ ወዳድነቱን አደንቃለሁ ግን ሆን ብለው ይሁን ባለማወቅ እንዳንድ ኢንፎርሜሽን አዛብተዋል ለምሳሌ ጤፍ ከሃገር አይወጣም መልሱ ይወጣል ግን በጣም ትንሽ ስዎች በመንግስት የታቀፍ ክትትል ሚደረግባቸው ለምሳሌ እኔ ውጭ ሃገር ወፍጮ ቤት አለኝ ምንግስት ያወጣውን መስፍርት አሟልቼ ከላኪዎቼ እቀበላለሁ በእርግጥ ብዙዎች አያቁም ውድነቱ እንደተጠበቀ ሁኖ ሌላው ከየትም ይግባ ከየት ውድድር አይፍሩ ገባያው በቂ ነው
@mengistugetnet2130
@mengistugetnet2130 Жыл бұрын
Amazing person. I wish I could contact you . How can start this amazing job . I know how interesting farming I came from farmer family. God bless you
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ቢመረት የበለጠ ተስማሚእና ጤናማ ጤፍ ማምረት ይሻላል ወልቃይት በሙሉ ይስሩበት የአለምን ኢኮኖሚ መቆጣጠር ይቻላል ምግብ ነዉና በጣም አበረታች ነው በርታ
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 Жыл бұрын
የተባረከ ጭንቅላት፡ መልካም እቅዶን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካሎት፡፡
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
የተባረኩ ሰው ናቸው ግሩም ድንቅ ስራ ነው!
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያውያን መልካም አርአያ እና ፈር ቀዳጅ ነዎት:: ወገን ስራ ነው የሚያዋጣው::
@halawehaji912
@halawehaji912 Жыл бұрын
ኮምባይነሩ የስንዴው ነው?ወይስ ለጤፍ የተዘጋጃ? voa መልሱልኝ። አመሰግናለው።
@jossykennedy7406
@jossykennedy7406 Жыл бұрын
god bless you father endaw hulu abesha ethipia eritrea, zer manzer ,tornet,,,,,,,ke chinkatachew awt'to endezi kena ena lehulu mitekm bnasb yet bederesn .father bertlun egzabiher yagzachu
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
እድሜ ለዚህ ኤርትራዊ ጤፍ በአሜሪካ እንደልብ ነው ዋጋው አይጨምር አይቀንስ ጥራቱ ብትል ነጭና ትቁር ጤፍ እያማረጥክ ገብስም እንዲሁ እድሜ ለዚህ ኤርትራዊ made in USA የአገራችን ሰብል ይገኛል:: የቋንቋ ክህሎቱ ኢትዮጵያ ኑሮ የማያቅ ሰውዬ አቀላጥፎ ይለዋል🤙
@amaremihret2448
@amaremihret2448 Жыл бұрын
ጉድ በል ያገሬ ሰዉ ጤፍ በ USAID አርጎ እየመጣልህ ነው! እንግዲህ እድሜ ለ USA እያልክ በብሔር መፋጀቱን ቀጥልበት አንተ ሆዳም ህዝብ።
@ጸሎተ
@ጸሎተ Жыл бұрын
ተው እንጅ ወንድሜ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ምንአጠፋ ፓለቲከኞች ልሂቅ ነን እሚሉት ናቸው ህዝቡን በዘር እሚያፋጁት አቦ ምስክኒኑን ህዝብ ተወው ገበሬው እኮ በጉልበቱ በሬ ጠምዶ በእጁ ጎልጉሎ አጭዶ አበራይቶ አርሶ ነው ከተሜውን እሚመግበው አስበው ዘመናዊዉን ማረሻ ማጭድ መጎልጎያ ቢያገኝ እንዴት አድርጎ እንደሚያመርት ስለሆነም ያገሬ ገበሬን አከብረዋለሁ ነገር ግን መሪ የለውም እሚገደለውም ታታሪው ገበሬ እና ሚቱ ልጆች ናቸው ያሳዝናል 😢
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
☹️🙄
@shemelesbogale3266
@shemelesbogale3266 Жыл бұрын
አቶ ተስፋ. በሄክታር ስንት ኩንታል ይገኛል?
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Great job
@tayechbelete7381
@tayechbelete7381 Жыл бұрын
I have A Question, are you planning to send to Canada too? I am very happy we have you!
@THESURAFELB
@THESURAFELB Жыл бұрын
Bravo ..gobez...ferenj bihon noro yekochegn nebr..Idaho wiste 1 ferenj endemiyabekl aweqalew genn le erdata dirijt teguzo nebr zerun wede America yametaw 🔔
@SM-zb3ts
@SM-zb3ts Жыл бұрын
ቅን ሰው ቅን አስተሳሰብ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
መልካም እድል : በጣም ይገርማል ::
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ZeraYakob
@ZeraYakob Жыл бұрын
ድራር =እራት ሰምን መላክ ያወጣዋል አይደል።
@nyctimes2728
@nyctimes2728 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mlashughedam4707
@mlashughedam4707 Жыл бұрын
He is very hardworking and very very very smart God blessing ❤❤
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 Жыл бұрын
አድናቂያቸዉ ነኝ ባልተወለዱበት አገር ዉጤታማ መሆን የማይታሰብ ነዉ
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
The deleted my comment within 3 min lol...which proves my point....we shoud beheaded this farmer , get rid of him from the face of the earth. Anyone who have an idea of how ethiopia should progress while they live all parts of europe...ya need to keep all ya idea to yaself. Dont even speak behalf of ethiopia or do anything to help ethiopia...ya the cause of the new slavery..ya the cause of all the hunger..e...t..c..shame..
@ztazabi1262
@ztazabi1262 Жыл бұрын
Abundant Blessings to Both.
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
This is good news!!! I just hope there is no GMO. Teff in Ethiopian the ground have it own god given minerals. But here in America not sure if it’s natural one.
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
kzbin.infog9Qrpw0UsFo?feature=share
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
Nope it has way to much acid
@Lula2090
@Lula2090 Жыл бұрын
Teff doesn't grow with GMO.
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
@@KingAkaeBeka whe you saying too much acid teff in general or the one grown here? I’m sure naturally grown Teff doesn’t have acid. If it’s acid when ate Engera it could be the way that person made it. The process. Some add yeast in American or added some preservative to last longer. Teff is organic healthy. Also where it was grown.
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
@@Lula2090 good thank lord. How do you know it doesn’t grow with GMO tho? Yes Teff should not grow with GMO. The reason I say that during the interview he mentioned as a student he gave to university to try rather experiment how teff will grow.
@tejnesh5645
@tejnesh5645 4 ай бұрын
እየቀለዱነዉ ወይስ እዉነት ነው ጤፍ በአሜሪካ ጉድ እኮነዉ
@Ninaru119
@Ninaru119 Жыл бұрын
You selected and keep all comment who appreciate your work. Why you delete my comment which says “we Ethiopa or Eritrea didn’t need charity or donation from USA TO Ethiopian. If you want to support. You can support by sending technology and teaching farmers and just for months” you deleted my comment and keep all which applicate your work. I also appreciate your work. Don’t call our country to be donated as all western media did!!
@keftam
@keftam Жыл бұрын
I think you seem to be ashamed for being a recipient of aid from the US. Ethiopians need help. Kids are suffering for a long time and lose the struggle for survival and die at this very moment. We should keep the endless suffering of these kids in mind. One day we can break the vicious circle and be able to feed our kids by our own. But today, we need wheat from donors.
@mlashughedam4707
@mlashughedam4707 Жыл бұрын
We are so proud of you ❤❤
@andenetfiker8030
@andenetfiker8030 Жыл бұрын
God bless you
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
Hello,Shame but I thought Eritreans National Food is Pasta I guess. But this man is very honest and real. Good luck. But our teff is not unique no more how about the patents belong to who??????????!
@4everfqr246
@4everfqr246 Жыл бұрын
Enjera is the national dish of Eritrea 🇪🇷
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ Жыл бұрын
እኛ ሀገራችን ስራ ሰርቶ ማደር ኦሮሞች ባለጊዜዎቹ እያፈናቀሉን ነው አሜሪካ የሰው ሀገር ተከብረው ይኖራሉ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 Жыл бұрын
Ato Tesfa Derar.keserawo gar edmena tena yestot.
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Жыл бұрын
ጤፍን በዶላር ልንገዛዎት ማለት ነው!?😡😮😊
@ጸሎተ
@ጸሎተ Жыл бұрын
አሜሪካ ካለህ ድሮስ በዶላር እንጅ በኢትዩ ብር ልትገዛ ነበር ? ሲቀጥል ምን አበሳጨህ ፊትህ ቀላ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Eyegezan be dollar eyebelan new egziabher yestachew emrotachen enwetalen injera new minbelaw
@4everfqr246
@4everfqr246 Жыл бұрын
Ena bemn 🤔
@lulua9594
@lulua9594 Жыл бұрын
አይ 😂በሽልንግ ታዲያ በምን ይሁን ❓
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
Instead of sending Teff to Eritrea and Ethiopia why not invest on industrial scale teff farm there?
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Жыл бұрын
Lemegebenet enji,Tef lebiraaa???😢😢😢😢
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
የእኛም ቁጥር ቀላል አይደለም በምእራብ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
I guess it is time to export to Ethiopia 😅
@berhanemeskelhunegnaw6414
@berhanemeskelhunegnaw6414 Жыл бұрын
American weset theff bememeretu betham dese belogal teffu madabreia alewe weyes yelewem
@amanoneloves2506
@amanoneloves2506 Жыл бұрын
Eritrawi yemadrgo neger yelem jigna
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ውህውና አፈሩ እንዲሁም ማዳበሪያ ሲጨመር እንደኢትዮጵያ ጤፍ እንደማይሆን ነው።ብቻ ጉዳትም ያለው ይመስላል።አላህ ይውቀው ።
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 Жыл бұрын
ባገራችን ስራ ትተን እርስ በርስ ስንባላ ፣ እኝህ ሰው በሰው አገር ሲበረቱ ሲታይ እንዴት ቀርበሽ ባልሰራሽው ጉዳይ ላይ አፍራሽ ከመናገር ቀና መሆን አይሻልም ! ኤርትራዊ ሆነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉ ይሄስ ቀናነትን አያስተምርም ።
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Ere bakih min yemesele teff new betam konjo teff new
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 Жыл бұрын
ከአገሩ የተሰደደ ሁሉ ኢትዮጵያ ዊ ሆነ ኤርትራዊ እንጀራን ይናፍቃል ።በተለይ አፋሲካ ፣በአል በጉ ድሮው የቤተሰብ አንድ ላይ ተሰብስቦ መብላት ይናፍቀወል። እንጀራ ሁሌ ይናፈቃ ።አቶ ተሰፋ ይ ድራር በይቱብ ከማየቴ በፊት አትክልቶች መትከል ሰለምወድ ለአክስቴ ጠየኳት ጓደኛዋ ወደ ኢትዮጵያ ሰለምትሄ ያልተፈጨ ጤፍ እንድታመጣልኝ ጠየኳት ።ከዛ Sipring June ሲሆን ዘራሁት ከአትከልቶቼ መሐል በቀለ ከዛ ጤፍ አነደሚበቅል አረጋገጥኩ በአሜሪካን ።(Teff growing Summer season)in US.
@bereketabate1709
@bereketabate1709 Жыл бұрын
Gobez not….Birawen enquan yetewut.
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 Жыл бұрын
Put American flag it’s shows it made in America
@tomasg8604
@tomasg8604 Жыл бұрын
Huts off Wedi Eritrean
@ወሽታምቄስይወደም
@ወሽታምቄስይወደም Жыл бұрын
Eritrea ሲጀመር ጤፍ አይበቅልም ማሽላ ስንዴ ዳጉሳ ነው ሚበላ
@afena100
@afena100 Жыл бұрын
Yibeklal..be Defama ye Eritrea akebabiwoch
@genettekeste271
@genettekeste271 Жыл бұрын
Ybeklal
@4everfqr246
@4everfqr246 Жыл бұрын
Tey enji 😂
@afeworkieritrea3137
@afeworkieritrea3137 Жыл бұрын
የኤርትራ ህዝብ ጤፍ እንክት አርጎ ይበላል ያበቅላልም. በሰውየው አነጋገር አልሰማህም ወይ? የገበሬ ልጅ እንደነበረ ጤፍ ይዘራ እንደነበረ? ኤርትራ ውስጥ ጤፍ በደንብ ይዘራል ይበላልም።
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Жыл бұрын
ሃሳዳት ኣብ ኣመሪካ ኮንኩም እኮ እንዳ ሃፍተምኩም፡ ጣፍ ክትስርእ ትክእል እካ ግን ናይ ባህልይ ትግራይ እንጀራ ብዘይ ትግራዋይ ፊቃድ ኣይትሽጥዋን፡ ህሩጭ ግን ክትሽጡ ትክእሉ እኩም። Ihr werdet Sorga in Amrika reich aber Tigray zu zerstören beitrag leistet Ihr, Ihr konnte Getreide verkaufen aber Tigray kulinarische kultur Ingera verkauft Ihr niemals ohne Tigray Arbeit erlaubnis. Des werdet Ihr früher oder später welt Gesetz Gesetzt mus gehalten werden sonst anderen l"ander werden auch nicht schützen können lang eigentum Kultur kulinarisch.
@danielsebhatleab4641
@danielsebhatleab4641 Жыл бұрын
Shame on you. Why don't you finished in Tigrigna. You are gelous, because this very hard working and self educated man become successful. You are narrow minded and hasad!
@mannamenasie3064
@mannamenasie3064 Жыл бұрын
How can we contact you?
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
You should not contact him by anymean if you love humanity to live longer
ደረጀ ከበደ
1:47:50
Dereje Kebede
Рет қаралды 1,3 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 22 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 80 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 93 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:31
VOA Amharic
Рет қаралды 10 М.
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
53:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 141 М.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
59:41
VOA Amharic
Рет қаралды 11 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 22 МЛН