No video

የጤፍ እና ጥራጥሬ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Teff and Grain Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 22,189

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@NurobeSheger
@NurobeSheger 6 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የእህል መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ሸዋ የእህል መሸጫ 0913466968 (ካራ አቤም ሆቴል ፊትለፊት) ☎ሸጋ ጤፍ 0987000102 / 0118222311 (የረር አለማየሁ ህንፃ አካባቢ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@rahelhailu3264
@rahelhailu3264 6 ай бұрын
ýyyyyýuu
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 6 ай бұрын
ፈጣሪየን ሁሌም እማመሰግነዉ የገበሬ ልጅ አርጎ ስለፈጠረኝ❤❤❤❤በፊት አማርሬዉ ነበር ጤፍስንዘራ ስንሄድ ይቅር ይበለኝ ልጅነት ነዉ
@user-xr2zf5sz8k
@user-xr2zf5sz8k 6 ай бұрын
የጅሩ ጤፍ በጣም ምርጥ ነው ሰርገኛው ሲፈጭ ውስጠ ነጭ ነው ። በጥቅሉ ሰርገኛው እንደነጭ ጤፍ ይሆናል ማለት እንችላለን አካባቢየ ስለሆነ ስለማውቀው ነው
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 6 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ተመኚሁኚ
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 ай бұрын
ይሁንቆንጆነው፡እናመሰግናለን፡፡
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 6 ай бұрын
ስንዴው እርካሽ ነው 22 አካባቢ 80ብር በኪሎ ነው ምንገዛው የዋጋ ልዮነት አለ
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 6 ай бұрын
ሸጋ የጤፍ ሽያጭ ላይ ለናሙና የታየው ጥሩ ነው በዱቄቱ ነው እየተሸጠ ያለው:: ነገር ግን አንድ ሰው ያልተፈጨ ጤፍ መግዛት እፈልጋለሁ ቢልስ በጥሬው አይገኝም?
@Tbebu2815
@Tbebu2815 6 ай бұрын
ኣብይ ኣህመድ በስልጣን ከቆየ ጤፍ 50 ሺ በኩንተል ይገባል
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e 6 ай бұрын
በል ለናታ 3ኩታል አድርስልኝ በውስጥ አወራኝ
@tomasgod5587
@tomasgod5587 6 ай бұрын
ዋጋዉ በየሰዐቱ ይቀያየራል እምትለዋ ተመቸችኝ ልጅቱ ስትሄድ 20 ሽ ይገባል kikkkkkk
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 6 ай бұрын
Lemindenew waga milewawetew? Teffe eko wechhager be Dollar aydeleme migezaw ye Ethiopia mirt new!!!
@HeluTube31
@HeluTube31 4 ай бұрын
መገን አማራ ሸዋ❤❤❤
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 6 ай бұрын
እዉነት ግን 123 ነዉ ዉሸት ጎጃም ዉስጥ 10 ሺ ነዉ ብለዉኛል ያዉ ከናንተ ጋር እስከሚደርስ ብዙ ወጭ አለዉ
@ara3343
@ara3343 2 ай бұрын
😊
@sabri5460
@sabri5460 6 ай бұрын
ልጁቷ ጎበዝ ናት ግን ትንሽ pUSH ብታረጋቸው ጥሩ ነበረ!!
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 6 ай бұрын
የእህል ዋጋ በየስንት ግዜ ነው የሚቀያየረው የምትለዋ ጥያቄ ታስቃለች።
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 6 ай бұрын
1ኪሎ 123
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 6 ай бұрын
እባክህ እቤት ታደርስልኛለህ ወይ
@ShemYes
@ShemYes 6 ай бұрын
የውሸት ዋጋ ለምን እንደ ሚናአገሩ አይገባኝም ወይስ የፍራቻ ነው
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TegestGerma-yr9ly
@TegestGerma-yr9ly 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-xg5hd7pm4n
@user-xg5hd7pm4n 6 ай бұрын
የቡና ዋጋ ብትሰሩልን
@sabri5460
@sabri5460 6 ай бұрын
እስከእውነት ነገሩን!!ሌላ ነገር ትጨምሩበታላችሁ ወይ?? ዱቄተችሁን እንደት እንመን?? አማን በአማን የጤፍ ዱቄት መሆኑን እንዴት ታሳመኑላችሁ??
@selumehdi3970
@selumehdi3970 5 ай бұрын
ጅምላ አከፋፋይ ካላችሁ አለን በሉኝ
@queensheba2506
@queensheba2506 6 ай бұрын
እጃጅሁን ሳትታጠቡ ለምንድነው ሰው የሚበላውን እህል የምታፍተለትሉት😭😭😭😭
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ምስኪን😂😂
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ማነዉ እደኔ የህሉ ዘር ሲደርስ ልክ እደሰመዉ ጉርምምታ እሚአጉረመርመዉ
@shewayekebede727
@shewayekebede727 6 ай бұрын
መንዝ ጤፍ የለም አስተካክሊ ደጋነው
@user-xr2zf5sz8k
@user-xr2zf5sz8k 6 ай бұрын
መንዝ ጤፍ የለም ማለት ትክክል አይደለም ።በሚገባ አለ ማንኛውም አየእህል አይነት ይመረታል ምርጥ ነጭ ጤፍ አለ ጥቁር ጤፍ አለ መንዝ ቆላማና ደጋማ ነው ። በቆላ ማሽላ ፣ዘንጋዳ ፣ ጤፍ ይመረታል ።በደጋ ስንዴ፣ ጤፍ፣ምስር፣ገብስ ይመረታል ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ነጭ ጤፍ መብላትኮ ጤነኛ አይደለም????
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
ሀበሻ የሀብት መለኪያው ነው ነጭ ጤፋ😂😂😂😂
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 HAHAHA KKKK YES
@janojanet5272
@janojanet5272 6 ай бұрын
እኔ ጎጃም ነው ያደግሁ ስደት እስከምመጣ ድረስ ነጭ ጤፍ ከበቆሎ ጋር እየተመገብሁ ነው ያደግሁ ቁርጠት እንኳን ነክቶኝ አያቅም ነበር አሁን የነዝህን የተመሰቃቀለ ምግብ እየተመገብሁ ጤናየን እንኳ ምን ለይ እንዳለሁ አላቅም መወደዱ ብቻ ጎዳን
@ddyy5110
@ddyy5110 6 ай бұрын
ልጅቷ እንዳለችው የIron ይዘት ከነጩ ይልቅ ቀይ ጤፍ ይበልጣል ነው የምሰማው
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 6 ай бұрын
​ኣጅጅጅጅ😅
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 6 ай бұрын
አማ ከሌለ ችጋር ታልቂያለሽ አዲስ አበቤ።
@wahamobile6716
@wahamobile6716 6 ай бұрын
123ወይ ግዜ ጤፍ😂😂😂😂😂😂
@ShemYes
@ShemYes 6 ай бұрын
የውሸት ዋጋ ለምን እንደ ሚናአገሩ አይገባኝም ወይስ የፍራቻ ነው
@ShemYes
@ShemYes 6 ай бұрын
የውሸት ዋጋ ለምን እንደ ሚናአገሩ አይገባኝም ወይስ የፍራቻ ነው
@helan.salamo4033
@helan.salamo4033 6 ай бұрын
@ shem Yes ys
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 4,6 МЛН
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
ጤፍ በአሜሪካ
22:28
VOA Amharic
Рет қаралды 22 М.
የበርበሬ ገበያ በአዲስ አበባ
4:32
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН