🛑 ጡቷን ለውሻ የምታጠባው ጉደኛ የሐበሻ ሴት|| ከሰው ካሳ የዘንባባ ካሳ የሚበልጥበት ጉደኛ ሀገር

  Рет қаралды 54,263

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 82
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
የሮባን ቻናል በዚህ ያገኙታል kzbin.info/www/bejne/pnabYn2vaZyFbLcsi=TYzVjyc4t34vhGyK
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😂😂😂 አንተ ብኖር ብትሞት ለምንም ለማንም አጠቅም ፈርስክ ውበት አይደል ኑሮክ አጉራሽ አይሆን 😂😂 ዘንባባው ቢያንስ ለደሀው ለአብታሙ ውበት ጥላ ፍሬ ይሰጣል ጅል እራስክን ከተክል ጋ አታነፃፅር በተለይ አንተ እና መሰሎችክ አስበከዋል ብትሞት ምንም እንደማታጎድል ቱ የተክል ያነስክ😂
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 Ай бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው ፈጣሪን አመሰግናለሁ በሰላም በጤና ጠብቆ ዛሬ ደርሻለሁ ነገም እሱ ያውቃል❤❤❤❤
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Ай бұрын
አዘጋጅ !! ዛሬ ካየሁት ነገር ሁሉ ለአይኔ የተስማማኝ ያንተ ቲሸርት ብቻ ነው በጣም ያምራል 🤗
@user-wj7nz6xz3s
@user-wj7nz6xz3s Ай бұрын
ለልጅ 12አመት ሆኗት መልካም ልደት ቢሏት 🎉🎉
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 Ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 Ай бұрын
I now that movement filing because my Daughter she is now 12 years old
@mekonjo811
@mekonjo811 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉happy birthday 🎉🎉🎉
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
አቡሽ ዘለቀ! እናመሰግናለን ❤❤❤ #እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ኡኡኡ ማማ እኔ አልፈርድም መብትወት ነው ግን ፈጣሪን ብቻ ፍሩ 👐
@girmaasres2598
@girmaasres2598 Ай бұрын
ሻንጋይ ቪዛ ምንድነው ? ሻንጋይ ቪዛ የሚባል አለ ወይ? ሸንገን ቪዛ አውሮፓ ውስጥ ወደ 25 ሃገሮች ለመጓዝ የሚያገለግል ቪዛ አለ ከሁለት ሀገሮች ውጪ ...... ይሄ ቪዛ ግን በፍፁም አውስትራሊያ ለመሄድ አያገለግልም ...... የcommon wealth ቪዛ እና ሸንገን ቪዛ የተለያዩ ናቸዉ ...... ሄኖክ ይሄን መሳሳቱ ይገርማል
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
ዘሀበሻ ምንድነው እሚቀባጥረው❗❓ በሻንጋይ ቪዛ እንዴት አውስትራልያ ትሔዳለህ❗❓በሻንጋይ ቪዛ ኢሮፕ ብቻ ነው እምትጓዘው.... አውስራልያ ሲድኒ❗❓ ምን ይቀባጥራል❗❓😂😂
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Ай бұрын
ችግር አለው ውሻ ለውሻ ጡት አያጥባ እያላችሁ ነው? እናት በልጁዋ አትጨክንም።
@ZilaAbera-ik2hg
@ZilaAbera-ik2hg Ай бұрын
ሐምሌ 9 ልደታን ለምታከብረው ለዘሊና መልካም ልደት በልንኝ ቤንጃዬ አክባሪክ ነኝ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ለዘሊና መልካም ልደት
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie Ай бұрын
ልጁ ትክክል ነው ስው አይሰራ አይሰራ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i Ай бұрын
ውሻ ና ድመት መኖሪያ ቤት መግባት የለባቸውም::ለብቻ ክፍል ተዘጋጅቶላቸው ነው መኖር ያለባቸው::ብዙ ተላላፊ በሺታ ያመጣሉ::ሰዉ አይምሮዉን ስቶአል ጭራሽ ከውሻ ጋር ስላላሱ ሁላ ይታያሉ በተለይ ነጮች::ስለዚህ ሰውና እንስሳ መለየት አለብን::ከሰው በላይ ነው ለ አንድ አንድ ሰዎች::
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f Ай бұрын
ቤንጃ አቀራረብህና ትግስትክ ትመቻለህ ቀጥልበት
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 Ай бұрын
አውስትራልያ በሸንገን ቪዛ እንዴት ነው ጎበዝ !!! ከአውሮፓ ውጭ ውጪ በሸንገን ቪዘ መሄድ ይቻላል እንዴ??
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ቤጃዬ የለበስከው ቲሸር በጣም ያምራል ይሄን ስለለበስክ ብቻ ሚኮምቱትንም አያውቁም አንዳንዶች ንቀህ ተዋቸው በዚው ቀጥል የኛ ምርጥ ወንድም ባንዲራችን ውበታችን ማንነታችን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 Ай бұрын
ቲሸርትህ ያምራል👌👌
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
የማናየው የለ 💔💔💔
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
ይህ መጨረሻ ላይ ሰለ ዳያስፖራው የተነገረ ልጆ እዉነቱን ነው እኛ ዳያስፖራው ነው ኢትዮጵያን እየበጠበጠ ያለው
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Ай бұрын
እማማ ተረጋጉ ውሀ ይጠጡ
@user-fy3xn8se2z
@user-fy3xn8se2z Ай бұрын
First to comment, Viva brother!
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t Ай бұрын
ሰላም ቤንጃ ቲዩብ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ዛሬ ልደቴ ነው ተመስገን እስቲ ከልባችው መልካም ምኞታችውን ግለፁልኝ ደስ ይበለኝ❤❤
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 Ай бұрын
እማማ ባለጌ 🙆🙆😂😂
@sarabekela9419
@sarabekela9419 Ай бұрын
Yesew kasaa, sewmaa erasun be erasure beyé hono newe..Yezafumaa guday to teach a lesson sreaat lemastemar..well done!
@user-qc5vt4hr1c
@user-qc5vt4hr1c Ай бұрын
ወይኔ ይቺ የሴት አሰዳቢ እንዴት እንዳፈርኩ አንድ አይኔን ቸፍንዬ ነው የሰማዋት እስክት ጨርስ
@aregashgebere
@aregashgebere 12 күн бұрын
ቲሸርትህ ነው የታየኝ 👍 ጠርዝ ፊት አላለውም 😂😂😂
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu Ай бұрын
እርጋታህ አወራር ስነስርዓት ስወደው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh8on8hz4l
@user-uh8on8hz4l Ай бұрын
Thanks benjaye
@user-ev6pw8jw1w
@user-ev6pw8jw1w Ай бұрын
ጃኬቱ ያምራል አበባዉ
@MelakuTemtime
@MelakuTemtime Ай бұрын
Meche new gin silitanen yemitikebelut hulgize limat sitikawemu menor mehayim hulu
@zoeyaman2306
@zoeyaman2306 Ай бұрын
Beteme nw dase yametelgne gene Yalehebate hager endate endahone tewekalehe yemangade serehate ensetekakele betebale yehanene ........
@loveall360
@loveall360 Ай бұрын
ስለ ሸንገን ቪዛ ያወራው ምንም አልገባኝም። ሲጀመር ሸንገን ቪዛ እና አውስትራሊያ ምን አገናኘው መልሶ የእንግሊዝ ኮመን ዌልዝ ቪዛ ይላል ። የሚያወራውን ነገር አጣርቶ የሚያውቅ አልመሠለኝም ። እስኪ የገባችሁ ካላችሁ አስረዱኝ። ቤንጃም ኢሄን የተወዛገበ ነገር ዝም ብለህ አለፍከው ሲጀመርም የማይገባ ነገር ለምን እንዳቀረብክ አልገባኝም ።
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula 15 күн бұрын
ከእናንተ ስራ ጥሩ አይቸ አላዉቅም ከማን ብተለኝ ጥቁር ካባ ለባሾች ባለሦሰት ቀለም ለባሾች የመደመር ምልክት በአንገታቸዉ ያሠሩ ወይም ያንጠለጠሉ ሰዎች ጧት ተነስቶ ነጠላ አንግቦ የሚዞሩጭንቅላታቸዉ የተበረዘ ስለሆነ ሌሎች ተጠንቄቁ ራቁ አይጠቅሙም
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew Ай бұрын
Benja ❤❤❤
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
ጉድ እማማ ኢትዮጵያ ህዝቦችሽ ከዛፍም አነስን 😢😢😢እረ አምላክ ወይ ፍረድ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
Enem yemenorebet wesha yewodalu gen tutachewn lewesha Sïyatebu alayehum yechi yodit gudit beyetalehu asafari nech !!!
@rediat
@rediat Ай бұрын
Since when Australia became part of Europe? Someone explain please
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 Ай бұрын
Zara ledata new😊
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
Benja❤👍❤👍❤👍❤👍
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር ለዛፍ ሶስት መቶ ሺ ህፅን ልጅ የደፈሩስ? በቡድን ሴቶችን እየደፈሩስ በዚህ ምክንያት ለሚሞቱ ወዘተ ቅጣቱን ስንት ነው?
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ሻሎም ቤንጃችን 😊 በለው ገጩት 😂😂😂😂
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 Ай бұрын
ሽንጋይ ቪዛ ለአውሮፓ እንጅ ለአውስትራሊያ። አይስራም ምናልባት አውስትሪያ ማለት ፍልገህ ነው
@misrakasfaw
@misrakasfaw Ай бұрын
ይለያል የዛሬው😂😂😂😂😂😂
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i Ай бұрын
Era Benja ena Veronica
@sababezabeh8740
@sababezabeh8740 Ай бұрын
ወንድማችን ዮቱብህ እንከታተለዋለን ግን እኛ በዚህ ለብሰሀው የምትመጣው ባንዲራ ያለበት ልብስ አሁን አሁን ላንከታተልህ እየመረጥን ነው ምክንያቱም የኢትዮ ወታደርም ይሁን ሚሊሻ ሊገድሉን ሲመጡ ይሄን ልሙጡ ባንዲራ አስቀድመው ነው የገደሉንና የጨፈጨፉን እናም ገገድለውም የሬሳችን መሸፈኛ ሲያረጉት የነበረው ስለሆነ Trauma አለብን።
@ceo_robel
@ceo_robel Ай бұрын
benja big man 💯
@Yared542
@Yared542 Ай бұрын
Benja I like your t-shirt how can I get one ?
@b21e19
@b21e19 Ай бұрын
ወይ ጉድ ጫማ ምን ወርቅ ቢሆን ከእግር በታች ነዉ የሚለውን አባባል አልሰሙም
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Ай бұрын
ይቅር ይበልዎት እማማ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ከስዋ ያንተ የትልቅ ቀላል ይሄን ወሬ ብለህ ማቅረብህ ግን ሴቱን ምን ነካቸው ? ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ብልግና ጌጣቸው ነው 🙉 😥😪🤐😶😑😏
@Derahinn
@Derahinn Ай бұрын
Semonun ye mitlebsew libs ye man disigne endehone alngerkenim
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 28 күн бұрын
አፈር ብይ ምነው ቆርጦ በብላላት
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
ሰባራ ምጣድ ምንም አትሰማም 😅😅😅😅😅
@user-td3nr1nq6k
@user-td3nr1nq6k Ай бұрын
Selam wendime
@Jossy-q4l
@Jossy-q4l Ай бұрын
ሰው እየቀያየርክ
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s Ай бұрын
😭😭
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v Ай бұрын
@Brnja❤❤❤
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እራሷወልዳት ይሆን
@user-tc8gu3tg7l
@user-tc8gu3tg7l Ай бұрын
kesuwa yelek Lanchi new lanegagereshe egziyo maherene kerstos malet !!
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
እኔ ያለሁበት አገር ውሻ እጅግ ተወዳጅ ታማኝ ተሸላሚ የቤት እንስሳ ነው ግን ጡቱ ስያጠቡ ሰምቼ አጋጥሞኝ አያውቅም ::--ምናልባት ለወሲብ ውሻን የሚጠቀሙ ሴቶች ስላሉ ጡታቼው ያጠቡ ይሆናል 🤑🤑🤑💔💔💔 ሌላ ለሰው ግድ አልባ ንቀት አፍንጫው ድረስ የታጠቀው ጎሮምሳ መሪ የተባለው እኮ የትግራይ ሕዝብ 95መቶ ሺ እንዲሁም የኤርትራ ሰራዊት አስገብቶ ሕዝቡን እያጠፋ ችግኝ ይተክል ነበር ለተክል ያለው ክብር ለ 5ዓመት ከሰው ይልቅ አሳይተዋል 300ሺ 🌴40ሺ ብር 👩‍👩‍👧‍👧300÷40=🤔ይህም ያልፋል 🙏🏿
@kelayataklilu
@kelayataklilu Ай бұрын
Respect the law.dont be stupid.u r not an animal
@EyobDesalegn-jd4po
@EyobDesalegn-jd4po Ай бұрын
er famoche benja tubeyou subscribed edichemer like share enargelte betame teneshi nw 100k enasegebahu plise
@Sassy387
@Sassy387 Ай бұрын
Kotet
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Ай бұрын
አመት ኔበጣም በጣም አዝናለሁ አንተኢትዮጵያዊ አይደለህእንዴ ሁሌ ተቃራኒቪዲዮ ለምን ታሣያለህ ገና ወጣትነህ እሰኪየሚያፋቅር ከራሰህ አይምሮ ሰራ ዘምባባ ያለዉ መንግሰትነዉ ለምን ምቀኛ የበዛባት ከተማ ሰለሆነች ያቀሰብከዉ ዱሮዪ ማጅራት መቺነዉ የመኪናሌባ ክፍታፍ ለሀጫም ነዉ መንግሰትን መንቀፍ አይቻልም ጥርቅምቅሞች ያለሰድብ የማያዉቁ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂
@switzerland7463
@switzerland7463 Ай бұрын
😂😂😂
ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024
59:09
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
ШЕШЕҢНЕН ШАРШАДЫМ! | ЕНЕШКА 2  | 6-бөлім
21:59
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 530 М.
НОВЫЙ АКИМ РАЙОНА 😂😂 #фильм
0:59
TwoR FILMS
Рет қаралды 1,2 МЛН
Умный УЧИТЕЛЬ против УЧЕНИКОВ 😱 #shorts
0:59
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,2 МЛН
Magic trick 🪄😁
0:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
0:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН