ቲክቶካውያን በሀገረ ቲክቶክ || የቲክቶክ በጎ ጎኑ እና መጥፎ ጉዳዮች (አጭር ዳሰሳ)

  Рет қаралды 2,762

Adebabay Media

Adebabay Media

Күн бұрын

++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
👉 በ KZbin
/ adebabaymedia
👉 በ Facebook
/ adebabaymedia
👉 በ Telegram
t.me/adebabaym...
👉 በ Twitter
/ adebabaymedia
አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!

Пікірлер: 25
@girma6749
@girma6749 5 күн бұрын
ቀሲስ እንኳን በደህና ተመለሱ። በመጥፋተዎት በጣም አዝኜ ነበር በተለይ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ የእናንተ በሚዲያ መምጣት ብዙ ሰዎችን ያጽናናል ብዬ አስባለሁ።
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 5 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን አደባባይ ሚዲያ መልካም ጊዜ እንደሚሆንልን እንገምታለን እናመሰግናለን በርቱልን መልአከ ኤዶም
@Hiwot246
@Hiwot246 5 күн бұрын
Excellent presentation. Thank you.
@negatketema3965
@negatketema3965 5 күн бұрын
ጊዜውን የሚዋጅ ዝግጅትና አቀራረብ እጅግ ጠቃሚ ጤናውን ጉልበቱን ይስጥልን እናመሰግናለን ቀሲስ
@adamyegdimwork5080
@adamyegdimwork5080 5 күн бұрын
ቀሲስ ጸጋዎን ያብዛልዎት፣ ሰምተን ከተጠቀምንበት ግሩም መልእክት ነው
@sefanitmerkorewos6605
@sefanitmerkorewos6605 4 күн бұрын
በውነት አጠር ብሎ መዘጋጀቱም ጥሩ ደስ ብሎኛል። ልብንም ጆሮንም ሰጥቶ ለማዳመጥ ይረዳል። በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@hizibayenlegesse2171
@hizibayenlegesse2171 5 күн бұрын
ቀሲስ ጥሩና አስተማሪ እይታ ነው 🙏
@debelae
@debelae 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አደባባዮች 🎉🎉
@sefanitmerkorewos6605
@sefanitmerkorewos6605 4 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ! ቀሲስ በውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መመለሳችሁ። ሚዛናዊ ሆኖ የአለሙንና የቴክኖሎጂውን ጫጫታ ሳይከተል በጥሩ ግብረገባዊነት የሚዘጋጅ ዝግጅት በመሆኑ ሁሌም እከታተለዋለሁ። የቲክቶኩን አለም እኔ የተጠቀመው እራሴን ለማስተማሪያነት እና ግጥም ማዳመጥ ጥሩ ጥሩ ስነግጥሞችም አሉት😊
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 5 күн бұрын
ቀሲስ እናመሰግናለን:: በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ::
@awokedessie5336
@awokedessie5336 5 күн бұрын
Welcome Back, Rev. Dr. Efrem Eshete!
@debelae
@debelae 5 күн бұрын
አዎ ይሰማል ቀሲስዬ
@sefanitmerkorewos6605
@sefanitmerkorewos6605 4 күн бұрын
Thanks
@negatketema3965
@negatketema3965 5 күн бұрын
እንኳ ን ደህና መጡ ቀሲስ፣
@tarekegnkifetew3173
@tarekegnkifetew3173 4 күн бұрын
Betam Bemigerm Akerareb Metewal Edmeyistilin. Askedime bawkew noro!
@anteneh1995
@anteneh1995 5 күн бұрын
ቀሲስ እንኳን በደህና ተመለስክ። መልካምየስራ ጊዜ እመኛለሁ።
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 5 күн бұрын
በጣም ነው የሚጉዳው እና ሊተስበበት ይገባል ከናተ ውስጥ እየውጣችሁ ቃለ እግዚአብሔር ማስተማር በጣም የማል ዘመናችን አላውቅም ግን ጅብ ሊበላን ነው እግዚአብሔር ይሁንን
@tamiratasefa5176
@tamiratasefa5176 5 күн бұрын
god bless you
@esa972
@esa972 5 күн бұрын
@tamene1525
@tamene1525 5 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 5 күн бұрын
Our reality became virtual on tiktok.
@fekerte
@fekerte 4 күн бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏🏾🙏🏾እኔ ቲክቶክ አይቼም ተከታትዬም አላውቅ። እስቲ እጀምራለሁ። ኢትዮዽያ ውስጥ ጠይም ሰው መወለድ አቆመ ወይ ? ፈገ ግ ያሰኛል ። አርቲስቶችና የሚዲያ ሰዎች ላይ እያየን ያለነው የመልክ መለዋወጥ የሚገርም ነው።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 күн бұрын
ሰላም አደባባዮች ቢያልፈኝም አሁን እ እከታትለው 😊 edite ቀሲስ በእውነት በጣም ጥሩ ጥልቅ ትንተና ነው ስለ ቲክ ቶክ ያጋሩን መዝሙርን በተመለከተ የሰጡት ትንተና ተቆራርጦ በሚለቀቁ ያየሁትን የታዘብኩት ነው🙏 "ሰበነክ " ትርጉም እጠይቃለው ስለማላውቀው😊
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,5 МЛН
Ничего не делаю всё видео 😴
00:33
Miracle
Рет қаралды 818 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 103 МЛН
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Impact Seminars
Рет қаралды 7 М.
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 268 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,5 МЛН