TOKICHAW

  Рет қаралды 162,149

TESFU STUDIO

TESFU STUDIO

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@meazamulugeta3755
@meazamulugeta3755 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ............ሰው አሁን ያንተን እግር እጂ እግዚአብሔርን ያያሉ ብለክ ታስባለክ! እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚመለከውም በእውነትና በመንፈስ ነው።
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@abebechtesfaye
@abebechtesfaye 2 жыл бұрын
እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ... የሚያረጉቱን አያዉቁምና ይቅር በላቸው አሜን🙏
@fegegtatube3360
@fegegtatube3360 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የመዚቃ ኮንስርት መስሎኛል ለካ ዘመኑ ያፈራቸው የሰለጠኑት ናቸው።
@sebonabekele4919
@sebonabekele4919 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ሁሌ ግዜ በእረፍት ሰዓት my breaking time ይሄንን ጭፈራ እመለከታለሁ ያነቃቃኛል በተለይ ዳንሡ wow ነው🤣😂🤣
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምን ጉድ ነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጭፈራ ወይስ መዝሙር ልቦናችሁን ይመልስ በእውነት
@negusemuluneh958
@negusemuluneh958 2 жыл бұрын
ከመተራረድ ሺ ጊዜ አክሮባት እየሰራ ማምለክ ይሻላል።
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
@@negusemuluneh958 ምን ለውጥ አለው መግደልም ሐጥያት ነው መጨፈርም ሐጥያት እግዚአብሔር አይዘበትበትም በመዝሙር ሰበብ የጭፈራ ስሳሳቸውን ነው የሚወጡት አሁንማ ጭራሽ ሶራ ሶራ የሚለውን ጭፈራ እያየን አብሮኝ የማይጨፍር ካለ ከቸርቹ ውልቅ በሉ እያለ የሚያስተምር ፓስሮችም ብቅ ብቅ እያሉ ነው የሀጥያት ትንሽ የለውም ጨፈርሽም ገደልሽም ሐጥያት ሐጥያት ነው እሺ ገለቴ 😁
@etsegenet-rb1ku
@etsegenet-rb1ku Жыл бұрын
meskin hzebe new eko yalen ehanenem menfese new yilali😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅tokichaw gn bedance yemidereseh yelem 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😛👌
@azidireart
@azidireart 2 жыл бұрын
ጌታን በመንቀጥቀጥና በፍርሃት ማምለክ እንጂ በመውረግረግ የሚመለክ ሰይጣን ነው ወንድሜ
@Alam-k6l
@Alam-k6l Жыл бұрын
ሲጀመር እያመለከ አይደለም
@tewodrosadmasie8292
@tewodrosadmasie8292 2 жыл бұрын
ግን የምር ያስዳንሳል በጣም ጌታ እድዚ ሊመለክ አይገባም እንጅ ክልብ ቤት ቢከፍት ሀሪፍ ነው ግን ቸርችም ያው ክልብ ቤት ነው ጨፍር ደንስ
@aduaregay6366
@aduaregay6366 2 жыл бұрын
Tokichaw big up amazing Dance Performance
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
በስሜትና በስሌት ጌታ አይመለክም አንተ በመመለስሕ ለትውልዱ መመለስ ትሆን ነበር አለም አባብላሕ ግን ወጣሕ የእውነት መንፈስ ያግኝሕ
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ደከምኩ። አረ ሼም የለም ወይ?
@enanabekel6975
@enanabekel6975 2 жыл бұрын
አሪፉ ነው ዘፈንም እንዳያምርህ ዳንሱም እንዳይቀርብህ ጭፈራውም እንዳመልጥህ ሁሉንም የያዘ መዝሙራችሁ ስርአታቸሁን አምለኮ ሣይሆን ሚስቶ ወይንም በየአይነት የተባበሩት ወዘተረፈ ብየዋለሁ 😄😄😄😄😄
@romanadenew7202
@romanadenew7202 2 жыл бұрын
የዳንሰ አምሮትህን እየተዋጣቹሁ ነው ገታ ይቅር ይበለቹሁ
@amenedchrnthhhh3369
@amenedchrnthhhh3369 2 жыл бұрын
Bsmab bwld Egziabhar yker yblchu Egziabhar endh aynat amlko aydrgltam 😡😡😡😡😡
@solomonamde8509
@solomonamde8509 2 жыл бұрын
ብዙዎች ባንተ ምክንያት ወደ ኋላ እንደሚመለሱ እወቅ
@woldemichaelmelkamu3611
@woldemichaelmelkamu3611 2 жыл бұрын
Amazing dance performance by tokii!!
@DanielSoftwareCenter-rl9rg
@DanielSoftwareCenter-rl9rg 11 ай бұрын
እኔ Tiktok ላይ ተቆርጦ ሳየው እኮ የክፍላገር የሙዚቃ ኮንሰርት ነው የመሰለኝ ... ገና ብዙ ጉድ እናያለን
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 2 жыл бұрын
Yeny konjio 🇪🇹 siwedik
@fikrumarkos728
@fikrumarkos728 6 ай бұрын
ሁሉ በእርሱ ለሆነው ጌታ በእውነትና በመንፈስ የሆነ ጭፈራ ይገበዋል ።
@አሜንየገብኤርልጄ
@አሜንየገብኤርልጄ Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ዋው
@bereketnatnael2165
@bereketnatnael2165 2 ай бұрын
Tokichaw asnekaw hallelujah 😂 geta yiker yibelh
@AseffaDaawannaDaaka
@AseffaDaawannaDaaka 11 ай бұрын
Banxeemmohe tokkicha beqqele
@ቤቲ-አ
@ቤቲ-አ 7 ай бұрын
ዋውውው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ ይህ ሁሉ ህዝብ ረድተኸው ያንተ ሆናል❤❤❤
@CRFeliz-dh3db
@CRFeliz-dh3db 6 ай бұрын
ይሄ ተገቢ ነው? ጴንጤዎች በሙሉ ይህን ትቀበሉታላችሁ?
@getahunliben3278
@getahunliben3278 Жыл бұрын
በጣም አዘንኩኝ በህዝባችን እረኛ በማጣቱ ነው ያሎነ ቦታ ገብቶ ሚፈራገጠው የሄ የፔንጤ ድክመት ሳይሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድክመት ነው በዚ እኔም ተጠያቂ ነኝ።አዘንኩ!!!
@bezabekele
@bezabekele Жыл бұрын
where is this club found????
@simenehhmichael5183
@simenehhmichael5183 2 жыл бұрын
ጭፈራ ቤቶች የቀነሱበት ሚስጢር አሁን ተገለጠልኝ😂😂😂
@sanchodejene8707
@sanchodejene8707 2 жыл бұрын
Tesfu yanten yawasawa lij milewin music upload argew iski??
@ferahiwotferahiwot8658
@ferahiwotferahiwot8658 2 жыл бұрын
Era gud new denbena chefera ena yemgeremane sew new amen yemel eko aytefam be rap dance
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@davidtesfaye4388
@davidtesfaye4388 2 жыл бұрын
እየደነስክ የክብር ደመና መቼም አታይም
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 6 ай бұрын
ወንድሜ በረከት ሆይ
@agegnewdav1571
@agegnewdav1571 2 жыл бұрын
Unblevable dance best performance
@sarahjohn8592
@sarahjohn8592 2 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ የምመጡ ሁሉ አይወጥልኝም በጌታ በኢየሱስ ስም ወጋው ወገኔ ወዴት ነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ የመጡ ሳይሆን መለት የነበረብሽ ከአለም የመጡ ብተይ ይሻልሻል ምክኒያቱም ኦርቶዶክ ዘፈንንና ጭፈራን አትደግፍም ዘፋኝነት መንገስተሰማያትን አያሶርስም ብላ ነው የምታስተምረው እዛው በጠበልሽ በየ አዳራሻቹ ውስጥ ዳንኪራ ስትረግጡ የምትታዩት እናንተ ናቹ
@yasminemuhuz2281
@yasminemuhuz2281 2 жыл бұрын
አንቺስ ከየት ነው የተገኘሽው ባክሽ?በእርግጠኝነት ልንገርሽ አባትሽ ኦርቶዶክስ ባይሆን አያትሽ ግነ ነው ቆርቆሮ ከኦርቶዶክስ የመጣ አይጥመኝም ትያለሽ እንዴ? እናንተም አልተናቃችሁ የአጋንንት መጫወቻ እነዚህን እያመጣ እግዜር ወደናንተ የሚከታቸው ማን እንደሆናችሁና እረካሽ መሆናችሁን እንድናይ ነው
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
አዎ የፈርጅ ነው የሚዋጥልሽ ኦርቶዶክስማ ስርአትና ህግ አላት በክርስቶስ ስም ጭፈራና ዳንስ የለም ስረአት ያለው የሁሉ ገዢ የሆነ አምላክ ነው ምትከተለው
@nahomlidetu15
@nahomlidetu15 Жыл бұрын
ቶኪቻው፣ ትግስት፣ ካሙዙ ከኋላ ምታያቸው ሁሉ የናንተው ቤት ጉዶች ናቸው።ስለዘፈኑ የተዋህዶ ተከታይ አይደሉም። ለጠቅላላ እውቀት ደግሞ ቶኪቻው የፓስተር ልጅ ነው። ሳታውቂ ጣት መጠቆም አላዋቂነትሽን ያሳያል። የራሳቹን ቤት ቅሌት ወደሌላው አታላኩ።
@ruthmamo1548
@ruthmamo1548 2 жыл бұрын
Ke chefera bet mndenew meleyew ?asafare derget new amlakn menak
@adibuze348
@adibuze348 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ere tok ymech! Chefer ezi jezba hzb lay
@redietalemayehu-go7tp
@redietalemayehu-go7tp 8 ай бұрын
Mezmurachin tebelashe ayi endegena getan mekebel alebik::zorozoro!!naight kileb estayil
@pawlosawoke9692
@pawlosawoke9692 2 жыл бұрын
Beki እኔን ግራ ይግባኝ እዴት እንደሚያየው እዩት
@yohanna5034
@yohanna5034 Жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂weyena 😂😂😂
@truth30
@truth30 2 жыл бұрын
Betam nw mitastelut.yelekekew SW chimer
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
፩ኛ ጢሞ 3፥1-5 " አገልጋይ የሆነ ማንም ... ምሳሌ የሚሆን፤ ልከኛ ( በአለባበስ፥ ብንግግር፥ በህይወቱ ሁሉ) የተመሰከረለት ፥ ቤቱን እንደ እግዚአብሄር ቃል የሚያስተዳድር ፥ የማይሰክር (በዳንስ ሰክረሃል) ፥ የአንድ ሴት ባል የሆነ " እኔ የምለው ቶኪቾውን እንዲያገለግል የጋበዛችሁት ሽማግሌዎች የእውነት የወንጌል አደራ የተቀበላችሁ ናችሁ? ይህ ጳውሎስ የፃፈው የጌታ ቃል ዛሬ አያገለግልም እንዴ? ቢያንስ ሱሪውን ከፍ አድርጎ እንዲለብስ እንኳን አትመክሩትም? እሺ እናንተ ይህንን አገልግሎት ብላችሁታል እኛ ከዚ ምን እንማር? ምን እንጠቀም? ተባርከናል እንበላችሁ? ዳንስ ተምረናል እንበላችሁ? ኸረ አጋንቶች ወጡልን እንበላችሁ? ደሞ እኮ ህዝቡ ይጮሃል ይገርማል። ግን ግን ግን ግን ደስ የሚለው ክርስትና የግል መሆኑ፥ በገባን ልክ የምንኖረው መሆኑ፥ ይህ ሁሉ ትርምስ አንድ ቀን የሚያበቃ መሆኑ፤ ሁሉም እንደየስራው ይከፈለዋል። እናንተ ሽማግሌዎች ለመንጋው የማትራሩ በ30 የምትቀበሉትና ኪሳችሁ የሚገባው ደሞዝ ብቻ የሚያስጨንቃችሁ!!! ወዮላችሁ፡ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ!!!!!???
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 2 жыл бұрын
Ante ye wongiel telat Egzabhier ygesxh . anten Bilo asmelaki .
@AshenafiHenok-xc1gj
@AshenafiHenok-xc1gj Жыл бұрын
Eza yekomew abat ezanem des alalewm yawuk neber
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ Жыл бұрын
😂😂😂😂 icant 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruthmamo1548
@ruthmamo1548 2 жыл бұрын
Beyesus sem
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ Жыл бұрын
ይህንን መንፈስ ወጋሁትትት
@yeabsrayalew5551
@yeabsrayalew5551 2 жыл бұрын
😂😁 እረ ይመችህ ምርጥ ዳንስ
@tsehayneshdaniel2415
@tsehayneshdaniel2415 2 жыл бұрын
ስጀመር አልገባክም አንተ አሁንም አለማዊ ህይወት ላይ ነክ በመጀመሪያ ይግባክ እሺ አብሮክ ያሉት እራሱ ያዉ ናቸዉ ወደ እራስክ ተመለስ ጌታ በዝግታ ነዉ የሚመለከዉ
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ምን ይባላል ማረን ይቅር በለን
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
በነገራቹ ላይ ባንተ አይፈረድም ጭንቅላትህ ከዚህ በላይ መመልከት ስለማይችል ጌታን ይቅር በለኝ ብለህ ተማፅን ታሳፍራለህ
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 8 ай бұрын
ማፍሪያ ነህ ቅሌታም ሽማግሌ ምናለ ባደንስ ጌታ ጨፉሩልኝ አላለም
@MeleseKanaraLagide
@MeleseKanaraLagide Жыл бұрын
Faayya tokkicha
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 2 жыл бұрын
ቃሉ:ይፍፅምግድነው።
@woldemichaelmelkamu3611
@woldemichaelmelkamu3611 2 жыл бұрын
Amzing dance!!!
@GetinetAssefa
@GetinetAssefa Жыл бұрын
Beckyem nebr😢😢
@meselesina8865
@meselesina8865 2 жыл бұрын
ዛፍ ከፍሬው ይታወቃል ። አሁን ላለበት ሁኔታ ተጠያቂው ፖስተር ቼሬ እና ለአስራት የተገገዙ መሪዎች ናቸው ።
@meseretabab3932
@meseretabab3932 2 жыл бұрын
ይቅር ይበላቹ በዚህ ጌታ አይከብርም
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 2 жыл бұрын
Beyasus sem ena endaze ayenat amelko alawkem tadeya bemn teleyen
@wubantekabeto7866
@wubantekabeto7866 10 ай бұрын
እንኳን ጌታ ከመድረኩ ለይ አፀዳክ
@likuali1299
@likuali1299 2 жыл бұрын
እሄንኮንሰርት አቀዋለው ሸራተንነው አደል
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 3 ай бұрын
tokichaw adenkhalew mknyatum yechurch meriwoch 🅱alu🅱et ascheferkachew ewuroch nachew si🅱eza geta 🅱ewnetna 🅱emenfes enji 🅱esimet aymelekm geta yrdachew
@tesfaneshatnafu7570
@tesfaneshatnafu7570 2 жыл бұрын
Betame yasznale.
@tewodrosetefera8443
@tewodrosetefera8443 2 жыл бұрын
Yemeche arife mela new
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ህዝቡ ፊደል ይቁጠር የምንለው፡ ፈጣሪ ድረስላቸው፡ ዳንሱ ግን ተመችቶኛል፡ ልለማመደው እስኪ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
አብረን እንደነሰዉ የሆነ ኮንሰርት ላይ ጥምቀት ላይ የተጨበጨበልኝ ነኝ እንደ ቶኬ ግን አይሆንም።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 жыл бұрын
@@habtamudehne8502 ተመቸሺኝ ብሮዬ ግን በባዶ አፍ አይሆንም፡ እዘዝ
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 8 ай бұрын
Bereket is confused😅😅
@selamtsegaye3794
@selamtsegaye3794 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ስም ጉድ እኮ ነው የገረመኝ የህዝቡ
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 2 жыл бұрын
ጭፈራ ስለሆነ ነው።
@selamtsegaye3794
@selamtsegaye3794 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ስም አይዘበትበትም ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
በልጁ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው.... እውነትም መንገድም ህይወትም ክርስቶስ ነው ሌላው ሁሉ ተረት ነው
@Tango88X500
@Tango88X500 Жыл бұрын
weladit amelak masetewalachun temeleselachu yehe hulu sew gedel sigeba mayet yamal
@anula9136
@anula9136 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ተው ተው እግዚአብሔር የማይከብርበትን ነገር አታድርጉ
@thinkpositive7930
@thinkpositive7930 7 ай бұрын
Typical music concert. No one can convince me this is spiritual song.
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 2 жыл бұрын
Wanawu e/r mamesgin
@dagimtatek4130
@dagimtatek4130 2 жыл бұрын
Ye Ketay consert tiket yet nw magengew
@kiyuk.o3600
@kiyuk.o3600 2 жыл бұрын
he really having fun
@kekunhasen2717
@kekunhasen2717 2 жыл бұрын
ሆዳቸው አምላኀው ክብራቸው በነውራቸው
@mixu7700
@mixu7700 Жыл бұрын
@Love-mk1gi
@Love-mk1gi 2 жыл бұрын
ሳይድኑ መዘመር ይከብዳል
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
ምን አይነት መረዳት ነው በእናትሽ ተባረኪ
@buzeaddisu2211
@buzeaddisu2211 2 жыл бұрын
ምህረት ይብዛለን
@alaindubai9684
@alaindubai9684 2 жыл бұрын
ትውልድ አታበላሽ ያው ነው ዳንኪራ እሄን እውር እያያቹ አትሻፈፉ የናይት ጨለማ ዳንኪራ ቤት አይደለም እግዚአብሔር የሚከብርበት መድረክ
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 жыл бұрын
Ye dance chelotah ajaeb new
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 2 жыл бұрын
Betam new miyaskew
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Abetu amlakehoy yeker belen 🤣😃😃
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 2 жыл бұрын
Kkk
@ckstudio2110
@ckstudio2110 2 жыл бұрын
ahun yehininm eko la geta nw tilalchu eko besmam yikr yebelachu ara wegan minadergawen enkan eyastewalin
@basitube44
@basitube44 10 ай бұрын
geta mastewalun ysth
@sarasarasarawit4423
@sarasarasarawit4423 2 жыл бұрын
ወይኔ😁😁😁😁😁🤔
@ashenafitadese3320
@ashenafitadese3320 2 жыл бұрын
Woowwwww....May God bless you again and again.
@temereal4154
@temereal4154 2 жыл бұрын
Tokcho wekebsh wekbesh lash alshe aydel dance new weys ......wekeba kecho erse
@ruthmamo1548
@ruthmamo1548 2 жыл бұрын
Bestemecheresha segelet hasetega
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 2 жыл бұрын
ይሄን ትውልድ እግዚአብሔር ይማረው ማስተዋል ተስ ኖታል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
እንቅሰቃሴዉ ችግር የለዉም ግን ቶኬ በአራዳም በፋራም አመሰግነሻል ።ኮተታም ወገኞቹን ተዋቸዉ።
@meseretifa3267
@meseretifa3267 2 жыл бұрын
hoo fetarye hoye
@rozaeyob1168
@rozaeyob1168 2 жыл бұрын
E/r Bet mekelejya😭😭😭yasaznale
@aserituawtarlive6510
@aserituawtarlive6510 2 жыл бұрын
እንዴ ትግስት ወይሶ😂😂😂😂
@abrhammulat
@abrhammulat 2 жыл бұрын
wow amazing rap anyways rip
@josephm4496
@josephm4496 2 жыл бұрын
BEka edi leyelachu befetari Weym mezmurun weym.zefenun miretu eji 😈
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 жыл бұрын
ደባሪ
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
ማሾፍህ ነው ማምለክህ
@BIniyamTaye-sm5gt
@BIniyamTaye-sm5gt 9 ай бұрын
😢
@bederuoumer8280
@bederuoumer8280 2 жыл бұрын
Ehema night kelabnow cherchi ayedelam 😂😂😂😂
@adaneabera4311
@adaneabera4311 2 жыл бұрын
Betam tasazinalek
@solomonwakene6943
@solomonwakene6943 2 жыл бұрын
Dance new wayis mazmur new
@kidukiduabichu3281
@kidukiduabichu3281 2 жыл бұрын
,አይ የ ኢትዮጵያ ልጆሽ እብድ😭😭😭😭
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 жыл бұрын
መልህክቱ አሪፍ ሆኖ ሳለ,.. ..ዳንሱ ግን🤗😡
NWE HIT Libbie By Tokichaw with Messengers
5:18
FIRE TUBE
Рет қаралды 55 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Tokichaw new mezmur 2015 - Geta Eredate new
9:10
Bisrat Demissie
Рет қаралды 1,8 МЛН
Funny Protestant videos
10:41
Niguss tube ንጉስ ትዩብ
Рет қаралды 109 М.
Best Putin jokes
15:28
Russka
Рет қаралды 10 МЛН
Birhanu and ToKicho - Yambule (Ethiopian Music)
5:25
yoniii
Рет қаралды 1,4 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН